የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው::

የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ @Semayawiparty ‪#‎Blueparty‬ ‪#‎Kelemkend‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የስነ ስርዓት ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ሻምበል ካሳሁን እንዳሉት … ምንም አይነት የተጭበረበረ ገንዘብ እንደሌለና ነገር ግን ሆን ተብሎ ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው ሲሉ ተናግረዋል::..የፓርቲው የስነስርኣት ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ሆኜ ሳለ ከየት እንደመጡ የማላውቃቸው የፓርቲ አባላት ያልሆኑ ከሕገ ደንቡ ውጪ ሁለት ሰዎች ከኮሚቴው ጋር እንዲሰሩ ተጨምረዋል ሲሉ እኔ በሌለሁበት ሁለቱ እንግዳ ሰዎች ፓርቲውን ለማፍረስ እቅዳቸውን ተግባራዊ አደረጉ ሲሉ በነኢንጂነር ይልቃል እና በፓርቲው አመራሮች ላይ የታቀደውን ሴራ ይፋ አድርገውታል::ዝርዝሩ ከዚህ ምስል ላይ ያገኙታል::(ምስሉ የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ነው) ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

15 Comments on “የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው::”

  1. Lemin yewashal Yelekal America bemetabt
    be soset statetoch betdreg fund raising
    bicha ke 150000 – 200000 Dollar mesbsbu
    yeadebabay mister neaw . Masreja lemageget
    yechalale Prof. Alemariam bichawun yesebsbw
    saykatet . yehin irasu aykedwum honom mejemeriyawn
    tertarye neber .

  2. ሻምበል ካሣሁን ተገኝ ሁለቱ ያልታወቁ ሰዎች መጥተው ዘው ብለው ነው እንዴ ፓርቲ ውስጥ የሚገቡት ? ? ዝም ብሎ ያለምንም መረጃ እና credential ? ? ? ? ያውም በወያኔ አገር ? ? ? ሻምበል ካሣሁን እነዚህን ሰዎች እንደምክትል ሰብሳቢነትዎ ከየት መጣችህ ? ? ? እነማን ናችሁ ብለው አይጠይቁም ነበር ? ? ? ?ይኸ የነጋሪውን ደደብነት ነው እንጅ የተነጋሪውን የማስተዋል ችሎታ በምንም አይነት ግምት ውስጥ ወይም ጥያቄ ውስጥ አይከትም።”ሲነግርህ መላ ጨምር” የአበው አነጋገር።ሌቫው ሻምበል ካሣሁን ናቸው በየ እጠረጥራለሁ።ቢያንስ እኒህ ሰው የደበቁት ነገር አለ ብየ ለመጠርጠር እገደዳለሁ።

  3. this is completely joke.how the persons came at semayawi party not a member but discipline commite?is it possible to be a committee member with out registering as a party member?Semayawi party should check itself there is some problem between them.

  4. The story teller has wasted my valuable two minutes and Ibanez very upset about it. Don’t insult my intelligence. The story doesn’t add up!

  5. Ke hizb ye tesebseb genzb iyesrk sifatetu Woyane Woyane yilalu EPRDF menyadrg Eng. Yilekun kehizb yetesebseb genzib gizew saymesh tollo melis.

  6. Yilkal indwuntu inket adrgo neaw
    Yeblachw ke America
    bicha kehulum Statoch ke gimash
    Million Dollar mesbsebu giltse neaw Pro. Alemayehu
    yawkwal.

    indetsebsbe

  7. Ethiopia diaspora try to contribute for the struggle toward democracy for his country and contribute what they can . The problem of Ethiopia poltician is always fight on the money. They distract from the main goal.

  8. Eng.yilkal genzebu yetesebesebew Le partii sira newu. Yatefahew genzeb kale Melis. Yih kalhone Le wedefitu kesewoch lemesebseb yaschegral.

  9. Merejana
    ewqet/Tebibnet
    betegbar lay siwul
    Teqami lewT yameTal.
    Yetederaju qoraT Jegna
    meriwechna qoraT jegna
    Tor serawit be Tru yeTera
    yewgiya slt tezegajto,
    betegbar tgrai woyanien
    siwaga bcha ye tgrai
    woyanie ydemesesal.

  10. Ke gojam bzu yiTebeqal.
    Yizin weTat muachi ye aweqen yetgl Tri “yetglun dar madresu” anzenga.
    Metekel ke agerh tgrai woyanie siyafenaqlh, siyardh/siyasardh zm bleh mtmotew Tadiq lemoho wois alasabi.
    Ahun new giziew tgrai woyanie mewdemiyaw.
    Belew, asadeww.

  11. የድሲፕሊን ኮሚቴው ለራሱ የዲስፕሊን ኮሚቴ ሊያስፈልገው ነው፥ ማለት ነው?
    “ሌቦች ሲሰርቁ ይስማማሉ ሲካፈሉ ይጣላሉ” እኔ እምያሳዝነኝ ገንዘቤ!
    ለኮ/ል ጎሹ ወልዴ ጦር ሣዋጣ፦
    ለጀ/ል ሃይሌ መለስ ጦር ሣዋጣ፦
    ለኮ/ል ታደሠ ሙሉነህ ጦር ሣዋጣ፦
    ለፕ/ር ሙሴ ተገኝ ጦር ሣዋጣ፦
    ለታጋይ ሞላ እስገዶም ጦር ሣዋጣ፦
    ለፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ጦር ሣዋጣ፦
    ገንዘቤ ተበላ ለውጥ ላያመጣ።
    ውይ የኔ ጣጣ $£€

  12. it is fun drama made by those who support dictator goverenment for how many time they disturb the party those strugle for democracy?.we know who works by making peoples by differnece to fight rather than come to together by unity.it is characterstics of what the government do in thier peoles.

  13. ወያኔ የቤት ስራውን አልጨረሰም ገና ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ከሆዳሞች ሆድ አደሮች ብአድን፣ ከሲ.አ.ኤ ና ከሞሳድ ጋር ሁኖ ያዳክማል አይተኙም
    ሰ.አ
    እረዳታ ሰጭዎች፣ድህነት የንግድ ዘርፍ ነው ያደረጉት በኢትዮጵያ ሕዝብ ረሃብ የሚደሰቱ የሃገሪቱና የውጭ ዜጎች በጎ ያሠቡ መስለው በድሃ ወገኔ ሃብት ያካብታሉ!

  14. Meslohal Woyane Woyane bemalt hakin madbesbs
    yilem igna behak leager inetaseralin indebdebalin
    lelaw beigna qusil genzeb yesebsbal .
    Iskemchrsha Yilekalin anlekwum yemnayew yehonal .

  15. ወይ ጉድ ለምርጫ አንድ ወር በቀረዉ ጊዜ ኢ/ር ይልቃል አመርካ ካሉ ደጋፍዎች ዶላር ሰብስበዉ አምጥተዉ የገንዘብ ችግር የለም እየተባለ አጠፍቱዋል ምንም ማድረግ አይችልም ቀስ ብለዉ ወጥተዉ ኢንቤስተር ብሆን ይሻለዋል ። ሻ/ል ካሳሁን የተባለዉ ዋና አጥፊ ሆኖ በገንዘብ ዘረፋ አባላቱ ስያወሩ በኮሚቴ ውስጥ ያልታወቁ ሰዎች ገብተዋል የሚባለዉ የጅልነት አባባል ነው ። ይቅርታ አባል አይደለሁም ግን ያሳዝናል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*