ሰማያዊ ፓርቲ በወያኔ ትራንስፎርሜሽን እቅድ ውይይት ላይ እንዲሳተፍ የቀረበለትን ጥያቋ ውድቅ አደረገ::
ሰማያዊ ፓርቲ በመሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ::የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ውይይት ላይ እንደማይሳተፍ አስታውቋል::ሰማያዊ ፓርቲ ከትራንስፎርሜሽን ረቅቅ ዕቅድ በፊት ለመሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ቅድሚያ ተሰጥቶ ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ፡፡ መንግስት መስከረም 28 እና 29/2008 ዓ.ም በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ ላይ ለመወያየት ከሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ከጠራው የእቅድ ውይይት ላይ እንደማይገኝም ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በፃፈው ደብዳቤ ገልፆአል፡፡ ፓርቲው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በፃፈው ደብዳቤም የብዙሃን ፓርቲ ዴሞክራሲ፣ የሰብአዊ መብት አያያዝ፣ የነፃ መገናኛ ብዙሃንና ሲቪክ ማህበራት ከእቅዱ በፊት ቅድሚያ ሊሰጣቸው እንደሚገባ ጠቁሟል፡፡
በእቅዱ ዝርዝር ከመወያየት በፊትም በኢትዮጵያ አንድነትና ብሄራዊ መግባባት አስፈላጊነትና አፈፃፀሙን በተመለከተ ቅድሚያ ሰጥቶ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር መወያየትና መፍትሄ መፈለግ ለኢትዮጵያ ሰላም፣ ዕድገትና ልማት አስፈላጊ መሆኑን ፓርቲው እንደሚምን ገልጾአል፡፡
በመሆኑም ፓርቲው መሰረታዊ ጉዳዮች መፍትሄ ባልተበጀላቸው ሁኔታ በዕቅድ ዝርዝር የአፈፃፀም ሁኔታ ላይ መወያየት ለኢትዮጵያ የሚመኘውን ዕድገትና ብልፅግና ያመጣል ብሎ እንደማምን እና ከትራንስፎርሜሽን እቅዱ ውይይት በፊት መሰረታዊ ጥያቄዎች መፍትሄ እንዲያገኙና የውይይት ቅድሚያ እንዲሰጣቸው ጠይቋል፡፡
መንግስት መስከረም 28ና 29/2008 ዓ.ም በትራንስፎርሜሽን እቅዱ ላይ ውይይት ለማድረግ በኢ.ሲ.ኤ አዳራሽ ሀገራዊ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የጋበዘ ሲሆን ሰማያዊ ፓርቲ 20 አባላቱን በውይይት እንዲያሳትፍ በደብዳቤ ተጠይቋል፡፡ (-በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር)

ሰማያዊ ፓርቲ በቅርብ ፈራሽ ከሚባሉፓርቲወች መካከል ነው:የዲያስፓራም ድጋፍ የለውም:ስራ ያጡ ሰወች የመሰረቱት ማህበር ነው:
blue party,the children,will desperse in the few years..,
ASA wetun enj aybelum tibsun, amet yitebikal yamenubetn,
ይህንም በማለታቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሸባሪ የልማት ፀር ወዘተ ተብለው እደሚደነፋባቸው
ይጠበቃል ሆኖም “በግ ካራጁ ጋር ያድራል” የሚሉት ፈሊጥ ወደጎን ትተው ለቆሙለት አላማ
ግብ ለማድረሥ ሁሉም ፖርቲዎች ሠላማዊ ትግላቸውን ወያኔ እሥኪወገድ መታገል
ይኖርባቸዋል።
በወያኔ ሣይሆን የኢትዬጵያ ህዝብ ራሡን ለመለወጥ ከድሮም ደፋ ቀና የሚል ኩሩ ህዝብ ነው
የሚፈልገው አንድ የሚያረገው ነፃነቱን ሉአላዊነቱን የሚያሥጠብቅለት መንግሥት ይፈልጋል
እንጂ ሥብሠባ ላይ ነን የሚለውን መንግሥት ፈፅሞ አይፈልግም።
ይህ ባልሆነበት ሥርአት ወያኔ ወርቅ አነጠፍኩ ቢለን ለኛ ፋንድያ ነው እወቁት።
አሁን ገና ፍሬውንና ገለባውን ለየሁ
Do you know how many people are unemployed in Ethiopia? The answer is 50+% of the population, some of them, probably, your family members. If you have issue with Semayawi party deal with them but please do not insult the victims, the unemployed.
oh ! ! ! good to read your ግጥም••••ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌው ይሻል•••••እያልክ የምትለቀልቅ ቁንዝር ሆድ I have been looking for you today as it is my day off.አንተ ቆሻሻ የአሮጊት ልጅ እናትህ አንተን ያረገዙ ሌሊት በጠማማ ቁላ ስይሆን አይቀርም ሲበዱ ያደሩት። What do you think ? ? የታች ቤት ልጅ።
አንተ የታች ቤት ልጅ፥ ስብሃት ነጋ በጊዜ አስነጥፎ እናትክንይብዳልህ። shit generates shit.oh ! ! ! this phrase is specifically directed to: ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌው ይሻል እያለ ይኸነን site ለሚያቆሽሸው ቆሻሻ ሰውየ ነው።
The right decision!!! Thank you Blue Party. We are with you.
@ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል
ልንገርህ አንተ ወራዳ የወያኔ ልጅ አንድ ምርጫ እንሥጥህ የአባትህ የመለሥ ዜናዊ ሬሣ ከሚቃጠልና ማፌዝህን ትተህ እንደሠው ብታሥብ ምርጫው ካንተ ነው ምላሽ ሥጥበት።
ሬሣው ቢቃጠልልኝ ይሻላል።
የደንቆሮ ነገር መልሶ መልሶ ነው(A statement from TPLF cadre)_”ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል”