በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬ …

በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ:: Read more →

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎OFC‬ በአዲስ አበባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ተቃውሞ እንደቀጠለ …

በአዲስ አበባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪ Read more →

በልማት ስም ገበሬውን ለድህነት ወጣቱን ለስደት የዳረጉ መወገዳቸው ይቀጥላል::ሕዝባዊ የእኩልነት መንግስት ይቋቋም!!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Change‬ …

የአስገዶም ሞላ መገደል ይሁን ከነሕይወቱ መቀበር አሊያም ምንም የማይፈይዱ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳዎች ለእኛ ምንም አይጠቅሙንም:: Read more →

የኮፈሌ ወጣቶች ትራንስ ኢትዮጲያ ካንፓኒ የተባለ ስንዴ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ ሲሄድ የነበረውን ስንዴውን አውርደው መኪናውን …

የኮፈሌ ወጣቶች ትራንስ ኢትዮጲያ ካንፓኒ የተባለ ስንዴ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ ሲሄድ የነበረውን ስንዴውን አውርደው መኪናውን አቃጥለውታል ። Read more →

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡ በሻሸመኔ የፌዴራል ፖሊሶች ግድያ ወደ ውሾች …

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡ Read more →

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::የክልሉ ልዩ ፖሊሶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተታኮሱ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ …

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::የክልሉ ልዩ ፖሊሶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተታኮሱ ነው:: Read more →

በኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::አዳዲስ ተቃውሞዎች በመጭው ሳምንት ይቀጥላሉ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi …

በኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::አዳዲስ ተቃውሞዎች በመጭው ሳምንት ይቀጥላሉ:: Read more →

ኮፈሌ በአሁኑ ሰዓት በተቃውሞ እየተናወጠች ትገኛለች ሁለት ሰዎች የሞቱ ሲሆን አንደኛው ከጉርሚቾ ሲሆን መምህር ሲሆን ሁለተኛው …

የኮፈሌ መንገድ በተቃዋሚዎች ሙሉ ለሙሉ ተዘግቷል ። Read more →

በምዕራብ አርሲ ሻሸመኔ እና አዋሳኝ ከተሞች ውጥረቱ የቀጠለ ሲሆን በየሕዝቡ ተቃውሞ ለአምስት ተከታታይ ቀናት እየተሰማ ከመሆኑም …

ሻሸመኔ ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው:: አዶላ የአግኣዚ ጦር መሰብሰቢያ በእሳት ነደደ:: Read more →

በሻሸመኔና ዝዋይ የተቀሰቀሰው ጸረ ወያኔ ተቃውሞ ተቀጣጥሏል ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Shashemene‬ …

በሻሸመኔና ዝዋይ የተቀሰቀሰው ጸረ ወያኔ ተቃውሞ ተቀጣጥሏል ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል:: Read more →