የእስራልና የፍልስጤም የሰላም ድርድር
የእስራልና የፍልስጤም መሪዎች ዘላቂ እና እዉነተኛ ሰላም ለማግኘት ሁለቱም ወገኖች መስዋትነትን መክፈል እንዳለባቸዉ ተገለጸ።
የእስራልና የፍልስጤም መሪዎች ዘላቂ እና እዉነተኛ ሰላም ለማግኘት ሁለቱም ወገኖች መስዋትነትን መክፈል እንዳለባቸዉ ተገለጸ።
ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገችው እርምጃ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ዶላር በኢትዮጵያ ብር ሲመነዘር ቀድሞ ከነበረው የ17 …
“በአይኑ ምሰሶ ይዞ ከሌላው አይን ጉድፍ ላውጣ ይላል”፤ “አመድ በዱቄት ይስቃል”…እና የመሳሰሉት፤ አባቶቻችን ከሃይማኖት እና ከልምድ …
ከእለታት አንድ ቀን፥ በአንድ የስደት አገር ምሽት፣ ጥቂት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እራሳቸውን በሞቀ ክርክር መሃል ያገኛሉ። ክርክሩ …
የወያኔው አምባገነን አገዛዝ የትራፊክ ፖሊሶች ፍጹም አግባብነት በሌለው መልኩ ያለምንም ምክንያት ቅጣት እየቀጧቸው መሆኑን ና በዚህም …
የአዲስ አበባ አሽከርካሪዎች በአገዛዙ የትራፊክ ፖሊሶች በደል እየደረሰብን ነው በማለት አማረሩ Read more →
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል የሆነው የአለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት ባወጣው ሪፖርት በያዝነው የፈረንጆች አመት …
የወያኔ አገዛዝ የህዝብ ገንዘብ መዝረፉን እንደቀጠለ የአለም የምግብ ፕሮግራም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች የምግብ ጥገኞች መሆናቸውን ገለጸ Read more →
ለረዥም አመታት የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ ያገለገለው ጋዜጠኛ አሰግድ ተፈራ በተደጋጋሚ ሲደርስበት በነበረው ማስፈራሪያ፣ ድብደባና የግድያ …
የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረው አሰግድ ተፈራ አገር ጥሎ ወጥቶ በስደት እንደሚገኝ ታወቀ Read more →
የወያኔ አገዛዝ የቀድሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ፋካልቲ ዲን የነበሩትን አቶ አበራ ደገፉን ጨምሮ በአራት ኦሮሞ …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በኦነግ አባልነት እየሰከሰሰ በኦሮሞ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርሰውን ግፍ እንደቀጠለ ነው Read more →
በኢትዮጵያ ውስጥ ከቀሩት እና በከፍተኛ አፈና ስር በመጠኑም ቢሆን ከሚንቀሳቀሱት ጥቂት ገለልተኛ የግል ጋዜጣዎች ውስጥ አንዱ …
የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ የመረጃ ምንጮቹን እንዲያሳውቅ በወያኔ አገዛዝ መታዘዙን ገለጸ Read more →
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!