የመንግስታቱ ጦር በጋዳፊ ላይ እርምጃ ጀመረ
የሊቢያዉ አንባገነን መሪ ሞአመር ጋዳፊ የተባበሩት መንግስታትን ዉሳኔ እንደማይቀበሉ ገለጹ። «ሊቢያ የሊቢያዉያን ናት እንጂ የናንተ አይደለችም!
የሊቢያዉ አንባገነን መሪ ሞአመር ጋዳፊ የተባበሩት መንግስታትን ዉሳኔ እንደማይቀበሉ ገለጹ። «ሊቢያ የሊቢያዉያን ናት እንጂ የናንተ አይደለችም!
በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ኮት ዲቯር ባለፈው ህዳር ወር ከተካሄደው ፕሬዚደንታዊው ምርጫ በኋላ በአሸናፊው እና በተሸናፊው ፕሬዚደንቶች …
መንግሥት በግጭቱ “የአልሸባብ እጅ አለበት” ይላል:: ነዋሪዎች አልተቀበሉትም (ሰንደቅ፣ በጋዜጣው ሪፖርተር፣ መጋቢት 7 ቀን 2003 ዓ.ም)፤ …
በጅማ በሃይማኖት ሽፋን ጉዳት ያደረሱ ወገኖች በቁጥጥር ሥር ባለመዋላቸው ቅሬታ እየቀረበ ነው Read more →
ዛሬ የየመን መዲና ሰነዓ በዓመጽ ስትናወጥ ነው የዋለችው። ተቃውሞ ከተጀመረ ወዲህ በርካታ ሰዎች የተገደሉት ዛሬ ነው።
ሲጠበቅ የነበረው ውሳኔ ትላንት ጸደቀ። በሊቢያ ሰማይ አውሮፕላን ዝር አይልም።
ኦህኮ አባላቶቹ እየታሰሩ እንደሆነ ይገልጻል። ሰላማዊ ትግሉን አላቋርጥም ይላል ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሚያ መስተዳድር በተለያዩ ጊዜያት እስካሁን …
የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬድዮ ጋዜጠኛ አንተነህ ዘውዴ የአርብ ማርች 11 ቀን ውሎውን ሲያያዘው፤ እለቱን እንደማንኛውም ባተሌ አርብ …
በውጭ አገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን “አምባገነኖችን እየናጠ ያለው ህዝባዊ ማዕበል ወደ አገራችን መቼ ይደርሳል?” በሚል ጉጉት ውስጥ …
ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 3 ቀን በወያኔ ቁጥጥር ሥር ላሉት የመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠው የወያኔ ቁንጮ …
ዘረኛው መለስ ዜናዊ ስልጣን ላይ ከወጣን ገና 10 ወራችን ነው ስለዚህ የቱኒዚያው አይነት አብዮት በአገራችን ሊከሰት አይችልም አለ Read more →
ነጻ የሆነ የመረጃ ፍሰትን በመቆጣጠር የአገዛዝ ዕድሜውን ለማራዘም እየባዘነ ያለው ዘረኛው የወያኔ ሥርዓት የሰሜን አፍሪካ ህዝባዊ …
ወያኔ ኢሳትን ከአየር ለማውረድ ከፍተኛ የሆነ ዘመቻ ላይ እንደሚገኝ የግንቦት 7 ምንጮች ገለጹ Read more →