አሜሪካዊው ኣቃቢ ህግ እና ባለቤታቸው ከኢትዮጵያ በጉዲፈቻ ባመጧቸው ህፃናት ላይ ከባድ ጥቃት በማድረስ ተከሰሱ
ዳግላስ ባርበር እና ባለቤታቸው ክሪስቲን ባርበር ባለፈው መጋቢት ከኢትዮጵያ በጉዲፈቻ ባመጧቸው ህፃናት ላይ “ከባድ ጥቃት አድርሰዋል”…
ዳግላስ ባርበር እና ባለቤታቸው ክሪስቲን ባርበር ባለፈው መጋቢት ከኢትዮጵያ በጉዲፈቻ ባመጧቸው ህፃናት ላይ “ከባድ ጥቃት አድርሰዋል”…
የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ፣ኔቶ ቱርክ ከሶርያ የሚደርስባትን ጥቃት ለመከላከል በምትወስደዉ ርምጃ ከጎን የሚቆም…
የጀርመን ሚኒስትሮች ካቢኔ በሃይማኖት ላይ የተመሠረተዉ ወንዶች ልጆችን የማስገረዝ ባህልና ልማድ የሚያስቀጣ አይደለም ሲል ለወላጆች የመወሰን…
በቅርቡ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በተካሄደው በጀርመን የኢትዮጵያ ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር ስብሰባ ላይ በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ የሚታየውን…
በኢትዮጵያዉያን ባለሃብቶች የተቋቋመዉ ዳሎል ኦይል አክሲዮን የስራ እድል ለመፍጠርና የነዳጅ አቅርቦት ለማዳረስ እንደሚሰራ አመለከተ።
ፀረ የሞቱ ቅጣት ቀን ዛሬ ለ 10ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ ውሏል። በያመቱ የሞቱ ቅጣት…
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ኅልፈት ከተሰማ 50 ቀናት ሆኑት፤ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ቃለ መሓላ ከፈፀሙ…
የቦሌ ክፍለ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ከሚገኙት አሥር ክፍላተ ከተማ በቀዳሚነት ትኩረትን የሚስብ ነው፡፡
በየማነ ናግሽ የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በአንድ ጥላ ሥር ያሰባሰበው የኢትዮጵያ ፍትሕና ዲሞክራሲ ኃይሎች ግንባር (ኢፍዴኃግ) በወቅታዊና…