የየመኑ ጦርነትና ኢትዮጵያዉን ስደተኞች
ባለፈዉ ሰኞ ከአዉሮፕላን የተጣለ ቦምብ መዝራቅ በተሰኘዉ መጠለያ ጣቢያ የተጠለሉ አርባ ስደተኞች ወይም ተፈናቃዮችን መግደሉ፤ ጦርነቱ ከተሳታፊዎቹ አልፎ የስደተኞችን ሕወት እያስገበረ መሆንኑ አረጋጧል።በጥቃቱ ከተገደሉት በተጨማሪ ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች ቆስለዋል።ከሟች ቁስለኞቹ መካካል ኢትዮጵያዉን እንደሚገኙበት አንዳድ ዘገቦች ጠቁመዉ ነበር።
ባለፈዉ ሰኞ ከአዉሮፕላን የተጣለ ቦምብ መዝራቅ በተሰኘዉ መጠለያ ጣቢያ የተጠለሉ አርባ ስደተኞች ወይም ተፈናቃዮችን መግደሉ፤ ጦርነቱ ከተሳታፊዎቹ አልፎ የስደተኞችን ሕወት እያስገበረ መሆንኑ አረጋጧል።በጥቃቱ ከተገደሉት በተጨማሪ ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች ቆስለዋል።ከሟች ቁስለኞቹ መካካል ኢትዮጵያዉን እንደሚገኙበት አንዳድ ዘገቦች ጠቁመዉ ነበር።
ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው ማረሚያ ቤት መውረዳቸው ተጠቁሟል የጣሊያን ዜግነት አላቸው የተባሉት ራንቺፍ ፎክቲዎሊ የተባሉ ግለሰብ፣ በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ዙርያ በሚገኝ ወላጅ አልባ ለሆኑና ለአካባቢው ልጆች የትምህርትና ዕርዳታ በሚሰጥ ድርጅት ውስጥ፣ በታዳጊ ወንድ ሕፃናት ላይ የግብረሰዶም በመፈጸም ወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸውን የሪፖርተር ምንጮች አረጋገጡ፡፡ ተጠርጣሪው መጋቢት 17 ቀን 2007 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ውለው ሻሸመኔ 03 ፖሊስ ጣቢያ […]
The post ጣሊያናዊው በኢትዮጵያ ግብረሰዶም በመፈጸም ወንጀል ተጠርጥረው ታሠሩ – አሰግድ ታመነ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
አዲስ ቮይስ–የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤትና የሚኒስትሩ ዋና አማካሪ እንዲሁም የፖሊሲ ጥናትና ትንተና የበላይ ሃላፊ የሆኑት “ፕሮፌሰር” መኮንን ሃዲስ የሃሰት ፕሮፌሰር እደሆኑ አዲስ ቮይስ ባካሄደው እረዘም ያለ ምርመራ ማረጋገጥ ችሏል።። ግለሰቡ ለ15 አመታት በፕሮፌሰርነት አገልግየዋለሁ የሚሉት አንድ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ እንደማያውቃቸው የገለጸ ሲሆን የዶክትሬት ዲግሪ ያገኙበት ተቋምም በአሜሪካ ህግ መወሰኛ ምክር ቤት “የዲፕሎማ ወፍጮ” (diploma mill) […]
The post የቴድሮስ አድሃኖም ዋና አማካሪ የሃሰት ፕሮፌሰር መሆናቸው ተረጋገጠ – አበበ ገላው appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
በአሁኑ ጊዜ ህገ ወጥ በሚባል መንገድ በአደገኛ ጉዞ አውሮፓ የሚደርሱ ስደተኞች በሙሉ አውሮፓን እንደጠበቋት ሆና አያገኟትም ።ከሞት ተርፈው ምድሪቱን ለመርገጥ ከበቁት መካከል ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠው አስከፊ ህይወት የሚገፉ ጥቂት የሚባሉ አይደሉም ። ህይወታቸውን ለአደጋ አጋልጠው በህገ ወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ ለመግባት የሚሞክሩ በርካታ አፍሪቃውያን ስደተኞች ካስቡበት ሳይደርሱ የበረሃና የውሐ ሲሳይ መሆናቸው ተደጋግሞ የሚነገር ጉዳይ ነው […]
The post አሳዛኙ የተገን ጠያቂዎች ይዞታ በፈረንሳይ – አሰግድ ታመነ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
-የወረዳ አስተዳዳሪና የፖሊስ አዛዥ በክሱ ተካተዋል አንዱ ወገን በሌላኛው ወገን ላይ የጦር መሣሪያ እንዲያነሳ በመስማማትና በሚያስከትለው የወንጀል ድርጊት ላይ ሙሉ በሙሉ ተካፋይ በመሆን፣ ከ55 በላይ የሌላ ብሔር ተወላጆችንና የፌዴራል ፖሊሶችን በመግደል ወንጀል የተጠረጠሩ፣ የደቡብ ክልል ቤንቺ ማጂ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ 18 ነዋሪዎች ላይ መጋቢት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተ፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ […]
The post በደቡብ ክልል 55 የሌላ ብሔር ተወላጆችንና ፖሊሶችን የገደሉ 18 ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
![]() |
|
የኅሊና እስረኞቹ አጥናፍ፣ ማኅሌት፣ ዘላለም፣ በፍቃዱ፣ ናትናኤል፣ አቤል፣ ኤዶም፣ ተስፋለም እና አስማማው፡፡
|
በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በ19ኛው ወንጀል ችሎት እየታየ ያለው የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የክስ ጉዳይ ለሁለተኛ ቀን ምስክሮችን አሰምቶ በአወዛጋቢ መልኩ ለሚቀጥለው መጋቢት 30 ቀጠሮ ይዞ ተጠናቋል፡፡
የዞን9 ማስታወሻ
አቃቤ ህግ የሌሉትን ምስክሮች ፍለጋ በማለት ለሚያባክነው ጊዜ ፍርድ ቤቱ አንደተለመደው ተባባሪ መሆኑ የፍትህ ስርአቱን በአጠቃላይ እና ይህንን መዝገብ ሂደት ይበልጥ አሳፋሪ አድርጎታል፡፡ አሁንም ቢሆን የተከሳሾች አፋጣኝ ፍትህ የማግኘት መብት ተጠብቆ ሁሉም ተከሳሾች ነጻ መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ አጥብቀን እንጠይቃለን ፡፡
ያልተሰራ ወንጀል ምስክር አይገኝለትም ፡፡
የዞን ዘጠኞች እና የጋዜጠኞቹን ጠቅላላ የእስካሁኑን የፍርድ ሂደት በእንግሊዘኛ በ Trial Tracker Blog ላይ ያገኙታል፡፡
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከላይ ለዚህ ትችት የተሰጠው ርዕስ እንደሚያመለክተው በአንድ በኩል በገንዘብ እጦት ችግር ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ ለማድረግ ባለመቻሉ ምክንያት የተገደበ ወይም ደግሞ እንደ ጅብራ ተገትሮ የቀረ ግድብ የሚል ትርጉምን የሚይዝ ሲሆን ሌላው ትርጉሙ ደግሞ ከፍተኛ በሆነ የገንዘብ እጦት ችግር ምክንያት የተመደበለትን ገንዘብ በማብቃቃት ለመስራት በማሰብ ደረጃቸውን ባልጠበቁ ግብዓቶች በመጠቀም ለርካሽ የፖለቲካ […]
The post ኢትዮጵያ፡ በገንዘብ ዕጦት ምክንያት የተገደበ ግደብ? – አለማየሁ ገብረማርያም appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ላለፉት 15ወራት በዲሲና አካባቢው ባንክ ሲዘረፍ ቆይቷል። ‘ባለ ሳይክሉ ሽፍታ’ የሚል ስም የተሰጠው አቶ ወሰኔ አሳየ ሰን ትረስት፣ዋሽንግተን ፈርስት እና ቢቢ እና ቲን ጨምሮ 12 ባንኮችን እንደዘረፈ ታምኖበታል። የቨርጂኒያ ፖሊስ ሲከታተለው የቆየውን ወሰኔ አሳየ የተያዘው ባለፈው ሳምንት የፌደራል ፖሊስ ምርመራ ቢሮ የስውር ካሜራዎች ላይ በተገጠሙ የስልክ ዳታ ልውውጥ መከታተያ ቴክኖሎጅን ከመረመረ በኋላ ነበር። በዚሁ ምርመራም በሁሉም […]
The post ቨርጂኒያን ያስጨነቃት አቶ ወሰኔ አሳየ ተያዘ! – አሰግድ ታመነ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ሰኞ፣ መጋቢት ፳ ፩ ቀን፣ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ጎንደር የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ፤ ከጓደኞቼ መካከል ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ። አንድ ላይ የዘጠነኛ፣ የአስረኛና የአስራ አንደኛ ክፍል ተማሪዎች ነበርን። ግንብነህ አየለና አምባቸው አየለ ይባላሉ። በተለይ እሁድ እሁድ ማታ፤ ከዚያች በዚያ ወቅት ከነበረችው አንዲቷ ሲኒማ ቤት፤ ሲኒማ ጎንደር፤ የሚታዩትን ሲኒማዎች ለማየት፤ […]
The post የቅማንት ክልል መመሥረትን በሶስት መንገዶች . . . – አንዱዓለም ተፈራ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
መጋቢት ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ካለፉት 8 ወራት ጀምሮ በማእከላዊ እስር ቤት ውስጥ የታሰሩት እስረኞች አብዛኞቹ አርበኞች ግንቦት7 ትን ሊቀላቀሉ ሲሉ ተይዘዋል የሚል ክስ ሲመሰረትባቸው እስካሁን ድረስ ክስ ያልተመሰረተባቸው በርካታ እስረኞች እንደሚገኙ ምንጮች ገልጸዋል። የሰማያዊ ፓርቲ የአመራር አባላት ከሆኑት ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ ፍቅረማርያም አስማማውና እየሩሳሌም ተስፋው እንዲሁም የቀድሞው የአንድነት አመራር አባል የነበረው …
መጋቢት ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በግድግዳዎች ላይ ተጽፈው የሚገኙ የተለያዩ ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች በአስቸኳይ እንዲጠፉ የደህንነትና ድርጅት ጉዳይ ጽ/ቤት ለአዲስ አበባ ፖሊስ ትእዛዝ ሰጥቷል። ፖሊሶቹ በግድግዳ ላይ የተጻፉ የነፃነትና የፍትህ ጥያቄዎችን የሚያቀርቡ የግድግዳ ላይ ጽሁፎችን እግር በእግር ተከታትለው ማጥፋት እንዳለባቸው ተነግሯቸዋል፡፡ ትእዛዙን ተከትሎም የአዲስ አበባ ፖሊሶች በየቀጣናው …
መጋቢት ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የመጪውን ምርጫ መቃረብ ተከትሎ በአዲስአበባ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ 32ሺ ያህል ብዛት ያለው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ከሳምንት በፊት ቢወጣም ቅድሚያ ክፍያው የዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች አቅም በላይ ሆኗል። የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዋጋ ካለፈው ዘጠነኛ ዙር ጋር ሲነጻጸር እስከ 20 በመቶ የዋጋ ጭማሪ እንዳሳየ ራሱ አስተዳደሩ …
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
በፀረ ሽብር ሕግ ተከሰው በእስር ላይ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ ትናንት ከእሥር መፈታታቸው ተገለጠ።
በአሁኑ ጊዜ ህገ ወጥ በሚባል መንገድ በአደገኛ ጉዞ አውሮፓ የሚደርሱ ስደተኞች በሙሉ አውሮፓን እንደጠበቋት ሆና አያገኟትም ።ከሞት ተርፈው ምድሪቱን ለመርገጥ ከበቁት መካከል ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠው አስከፊ ህይወት የሚገፉ ጥቂት የሚባሉ አይደሉም ።
በናይጀሪያ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በተካሄደው ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ የተቃዋሚዉ ወገን መሪ ጄኔራል ሙሃማዱ ቡሃሪ ማሸነፋቸዉ ተገለጸ። ስልጣን ላይ የነበሩት ፕሬዝደንት ጉድላክ ጆነተን ተቀናቃኛቸዉን በስልክ እንኳን ደስ ያልዎት ማለታቸዉ ተዘግቧል። ።
ለመድሃኒትነት የሚዉሉ በርካታ የእፅዋት ዓይነቶች መኖራቸዉ ይታወቃል። ከተክሎች የተቀመሙ መድሃኒቶችን መጠቀምም የተለመደ ነዉ። ለመድሃኒት የሚሆኑትን ተክሎች መንከባከቡ ግን ይጎድላል።
በሣዑዲ ዐረቢያ መራሹ የአየር ጥቃት የመን ውስጥ የተከፈተው ዘመቻ ስድስተኛ ቀኑን ባስቆጠረበት በዛሬው ቀን ከ40 በላይ ስደተኞች መገደላቸውን 65 መቁሰላቸውን የየመኑ ወኪላችን ገለጠ። የዓለም አቀፍ ስድተኞች ድርጅት (IOM) በማነጋገር ያገኘሁት ነው ባለው መረጃ መሠረት ከሟቾቹ መካከል ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል ።
በናይጀሪያ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ የተካሄደው ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ ውጤት አሁንም ገና እየተጠበቀ ነው። ለፕሬዚደንታዊው ምርጫ በዕጩነት ከቀረቡት 14 ተወዳዳሪዎች መካከል ጠንካራው ፉክክር የተካሄደው በፕሬዚደንት ጉድላክ ጆናታን እና በተቃውሞው ቡድን መሪ መሀማዱ ቡሀሪ መካከል ነው።
ሰሞኑን ያለማቋረጥ የመን ላይ እየተወሰደ ባለው የአየር ጥቃት ምክንያት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በከፍተኛ ችግርና ጭንቀት ውስጥ ነበሩ፡፡ ዛሬ በተደረገ የአየር ድብደባ ምክንያት ካምፕ ውስጥ የነበሩ 45 ኢትዮጵያዊን ሲሞቱ ከ60 በላይ ቆስለዋል፡፡ በIOM ካምፕ ላይ በስህተት የተወሰደ እርምጃ ነው በተባለው በዚህ ጥቃት ላይ ካምፕ ውስጥ የነበሩት የምስራቅ አፍሪካ ስደተኞች ናቸው የሞቱት የሚል መግለጫ IOM ቢያወጣም በዛ ካምፕ […]
የራስን እና የተፎካካሪን ስልትና ስትራቴጂ አለማስላት፣ የህዝብንና የሀገርን ፍላጐት አለማስቀደም፣ የመንገዶችን ኮረኮንችና ሊሾነት አለመለየት አባዜዎች ሁሌ እንደተፈታተኑን አሉ፡፡ ባለፉት የትግል ጊዜያት ብዙ አይተናል:: ብዙ ታዝበናል:: ብዙ ጉዳዮች አስደምመውናል:: ጠንካራነትን ብቻ ሳይሆን ደካማነትንም መገንዘብ ብልህነት ነው፡፡ አለመብሰል አለመሰልጠን እንደተገኘው መገስገስ ትግሉን በትንሽ ድል መወጣጠርና በትንሽ ሽንፈት መፍረክረክ ተጋጣሚን መናቅና ወሬን/አሉባልታን እንደ አቋም ወሱድ በሚደረገው ትግል ውስጥ […]
የአባይ ግድብ እና የወያኔ አጣብቂኝ በካርቱም ውል ሲጠብቅ የምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልዕክት
ህወሃት – የመርዝ ገበሬ፤ ጥይት ማጭዱ!! “የትግራይ ተወላጆች ታጥቀናል ሲለኝ – ደነገጥኩ” የሚል አስተያየት የሰጠው ኳስ አፍቃሪ ከጎልጉል የአዲስ አበባ ወኪል ጋር የተገናኘው አዲስ አበባ ስታዲየም ነበር። ጉዳዩ ለሚዲያ ግብዓት እንደሚውል ባይረዳም ገጠመኙን ለመናገር የተገደደው ስለ ምርጫ አንስተው ሲወያዩ ነው። ድንገት ተገናኝተው ቆሎ በመገባበዝ የጀመሩት ጨዋታ ዘጋቢውን ወደ 1997 ምርጫ ትዝታ ወረወረው። ተግባብተው አወጉና ተለያዩ። […]
The post “የትግራይ ተወላጆች ታጥቀናል” ሲለኝ – ደነገጥኩ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ግሩም ተ/ሀይማኖት ሰሞኑን ያለማቋረጥ የመን ላይ እየተወሰደ ባለው የአየር ጥቃት ምክንያት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በከፍተኛ ችግርና ጭንቀት ውስጥ ነበሩ፡፡ ዛሬ በተደረገ የአየር ድብደባ ምክንያት ካምፕ ውስጥ የነበሩ 45 ኢትዮጵያዊን ሲሞቱ ከ60 በላይ ቆስለዋል፡፡ በIOM ካምፕ ላይ በስህተት የተወሰደ እርምጃ ነው በተባለው በዚህ ጥቃት ላይ ካምፕ ውስጥ የነበሩት የምስራቅ አፍሪካ ስደተኞች ናቸው የሞቱት የሚል መግለጫ IOM ቢያወጣም […]
The post አሳዛኝ ዜና በየመን ጦርነት 45 ኢትዮጵያዊያን ሞቱ ከ60 በላይ ቆሰሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ከጊፍት ግሩፕ ኩባንያ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ይህ ጽሁፍ “ጊፍት ሪል እስቴት ወደፊት ወይስ ወደኋላ” በሚል ርዕስ ‘አበበ ወርዶፋ’ በተባሉ ግለሰብ ለተጻፈውና ጸሃፊው ‘ሪል እስቴቱ ጉዳት ያደረሰብኝ ደንበኛ ነኝ’ በሚል ሽፋን የኩባንያውን መልካም ስም ያለአግባብ ለመጉዳት በማሰብ እ.ኤ.አ ማርች 24 እና 25 ቀን 2015 ze-habesha.com እና satenaw.com ድረገጾች ላይ ለንባብ ላበቁት ሃተታ የተሰጠ ምላሽ ነው። ጸሃፊው […]
The post የጊፍት ሪል እስቴት ጉዞ በስም ማጥፋት ዘመቻ ወደኋላ አይመለስም appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
“በ24 ዓመት አሁንም በአዝማሚያ ላይ ነኝ የሚለው ኢህአዴግ ……” “የ1997 የምርጫ ክርክር ይደገም ……” ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected]; girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪዎች፤ አቶ ተፈራ ደርቤ እና ዶ/ር አብርሃም ተከስተ አቶ ግርማይ አደራ እና ዐዐዐዐዐ አቶ ትዕግሰቱ አወሉ እና አቶ ዮሃንስ አሰፋ አቶ ግዑሽ ገብረሰላሴ እና ትዕግሰቱ ዱባለ አቶ ጥላሁን እንዳሻው እና ሙላቱ ገመቹ በመጋቢት 18 እና 19 […]
The post የምርጫ ክርክር ሶስት- ግብርና እና ገጠር ልማት – ግርማ ሰይፉ ማሩ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ለማፍቀር መፈቀር ፣ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ግድ ይላል ! ይህ ተፈጥሯዊ ህግ ሆኖ በሁላችንም ላይ ባይሰረጽም የታደሉት ሲሆኑትና ሲታደርጉት ከማየት አልፎ የድካማቸው ፍሬ አፍርቶ ሲያዩት ምስክር እማኝ መሆን መታደል ነው ። መልካም መስራት ለራስ ነው እንዲሉ ውስጥን ከሚሰጠው እርካታ ባሻገር የታደሉት የዘሩት አሽቶ መልካም ስራቸው በስኬት ጎዳና ሲታይና በውጤት ስኬቱ ሲደምቁ ማየት ከምንም በላይ […]
The post የማለዳ ወግ …” ልዩነት መልካም ነገር ነው! ” አንጀሊና * ዘሐራ ጥቁር አልማዝ ሆና ነጯን እናት ስታደምቅ -ነቢዩ ሲራክ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ግሩም ተ/ሀይማኖት (ከየመን) ረቡዕ ሌሊት 8፡30 ላይ የተጀመረው የአየር ድብደባ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የመን ነዋሪ የሆነ ሁሉ በፍርሃት ርዷል፡፡ በተለይ በትላንትናው ሌሊት የነበረው የአየር ድብደባ ከፍተኛ ስለሆነ ህዝቡ ላይ የጣለው ፍርሃት ከወትሮው የተለየ ነው፡፡ “በሁቲይን አማጽያን ሚሊሻ ላይ የተጀመረው የአየርጥቃት አሁንም በድርድሩ ካልተስማሙ ወይ ሰነዓ ከተማን ለቀው እስካወጡ አያቆምም!” ሲሉ የሳዑዲ አረቢያ ንጉስ ሰልማን ቢን […]
The post በየመን ኢትዮጵያውያኖች በጭንቅ ላይ ናቸው appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
‹‹ተጨማሪ ምርመራ ይቀረኛል›› መርማሪ ፖሊስ ‹‹መረጃዎች ካሉ ክስ ይመስረትብን ካልሆነ ከእስር እንለቀቅ›› ተጠርጣሪዎች ———- በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የሚገኙት ብርሃኑ ተክለ ያሬድ፣ ፍቅረማሪያም አስማማውና እየሩሳሌም ተስፋው ዛሬ ከሰዓት በኋላ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ፍርድ ችሎት ቀርበው ተጨማሪ የ28 ቀናት ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል፡፡ ሶስቱም ወጣት ተጠርጣሪዎች ችሎት ከመግባታቸው በፊት ሳቅ እና ፈገግ እያሉ በፍርድ […]
መጋቢት ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የንቅናቄው መስራችና አደራጅ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ እንደገለጹት የህዝባዊ ወያን ሃርነት ትግራይ መንግስት በአካባቢው ያለውን መሬት ሙሉ በሙሉ ጠቅልሎ ለመውሰድ ባለው ፍላጎት በአኝዋኮችና በኑወር ብሄረሰቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ነው። ኑወሮችን በጦር መሳሪያ ከማስታጠቅ ጀምሮ ከደቡብ ሱዳን የሚፈናቀሉ ኑዌሮች በአኝዋኮች፣ መዠንገሮችና ሌሎች ብሄረሰቦች መካከል እንዲሰፍሩ በማድረግ እስከዛሬ …
መጋቢት ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባር -ኦብነግ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ፣ የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር በበሁለት አመት ውስጥ ኦጋዴን ያለውን የተፈጥሮ ጋዝ ለውጭ ገበያ እናቀርባለን በማለት የሰጡት መግለጫ፣ ያልተጨበጠና የማይሆን ነው ብሎአል። መንግስት በኦጋዴን ውሰጥ ህዝቡን በጅምላ ኢላማ በማድረግ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን የገለጸው መግለጫው፣ የቻይና ኩባንያ ይህን እያወቀ ለመንግስት ሰራዊትና …
መጋቢት ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ በቁጥጥር ስር የዋሉትእና በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት ብርሃኑ ተክለ ያሬድ፣ ፍቅረማሪያም አስማማውና እየሩሳሌም ተስፋው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ፍርድ ችሎት ቀርበው ተጨማሪ የ28 ቀናት ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ችሎት ከመግባታቸው በፊት በፈገግታ በፍርድ ቤት ቅጥር ግቢ የነበሩትን ቤተሰቦቻቸውን፣ ጓደኞቻቸውንና ወዳጆቻቸውን ሰላም ሲሉ መታየታቸውን ጋዜጠኛ …
መጋቢት ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአገራችን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በርገን የኢሳት የድጋፍ ኮሚቴ አማካኝነት የተሰራው የሳውል ፍሬዎች በፈረንጆች አቆጣጠር ማርች 28 በበርገን ኖርዌይ ከተማ ተመርቋል። በአይንሸት ገበያው ተደርሶ በጋዜጠኛ ገሊላ መኮንን አርታኢነትና አዘጋጅነት በተሰራው ፊልም ፣ በበርገን እና አካባቢዋ የሚኖሩ 11 ኢትዮጵያውያን ተሳትፈውበታል። በበርገን በተካሄደው ዝግጅት ለተሳታፊዎች የምሰክር ወረቀትና አበባ …
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከበርሊን ማራቶን እስከ ቻይና አገር አቋራጭ የሩጫ ፉክክር ብሎም የካርልስባድ ካሊፎርኒያ ውድድር አመርቂ ድሎችን ተቀዳጅተዋል። በዩሮ 2016 የእግር ኳስ የማጣሪያ ፍልሚያ ጆርጂያ ጀርመንን ለግማሽ ሠዓት ያህል ተገዳድራለች፤ ከመሸነፍ ግን አልዳነችም። ትንሺቱ ጅብራልታር እንደለመደችው የግብ ጎተራ ሆናለች።
ሰማያዊ ፓርቲ፣ ትናንት በ 15 የተለያዩ ከተሞች ሊያካሂድ ያሰበውን ሰላማዊ ሰልፍ ከ 4 ከተሞች በስተቀር በፖሊስ መደናቀፉን የፓርቲው ሊቀመንበር ገለጡ። አዲስ አበባ የተጠራዉ ሰልፍ በታቀደዉ መንገድ መሄድ ባለ መቻሉ ተቃዉሞ ሰልፉ ከጽ/ቤቱ ብዙም ሳይርቅ መደረጉ ተመልክቶአል
በሳዑዲ አረቢያ መሪነት በየመን የሁቲ አማጽያን ላይ የሚካሄደው የአየር ጥቃት ለአምስተኛ ቀን ቀጥሏል። ዛሬ ለሊት ሁለት የጦር አውሮፕላኖች በየመን ቤተ-መንግስት አቅራቢያ ድብደባ መፈጸማቸውን ሬውተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል።
በዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪቃዉ ቀንድ የመጡ ሶስት ግለሰቦች በጫት ንግድ በወንጀለኝነት ተከሰዉ የሶስት ዓመት እስራት ተፈረደባቸዉ። ጫት ለብዙ ወንጀሎች የሚያጋልጥ እጽ መሆኑም ተመልክቶአል።
ያሉን ታሪካዊ መዛግብት እንደሚያመላክቱት የዐባይ ወንዝ ከግብጽ ጋር በነበረን ግንኙነት ለውዝግብ ምክንያት መሆን የጀመረው ከሽህ ዓመታት ወዲህ እንደሆን ያስረዳሉ፡፡ እንዲያ እንዲያ እያለ መጥቶ በዐፄ ምኒልክ ዳግማዊ ዘመን እንግሊዝ ግብጽንና ሱዳንን ቅኝ ትገዛ በነበረበት ወቅት ለምትገዛው አካባቢ የዐባይን ወንዝ የውኃ ምንጭነት አስተማማኝ ለማድረግ በማሰብ የሀገራችን መንግሥት ሁለንተናዊ አቅም በዘመነ መሳፍንት የገጠመውን ስብራትና መዳከምን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም […]
The post ግብጽ የዓባይን ወንዝ የመጠቀም ታሪካዊ መብቴ የምትለውን የቅኝ ግዛቱን ውል ወያኔን አስፈረመች! – ሠዓሊ አምሳሉ ገብረኪዳን አርጋው appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
* በሳውዲ የሚመራው የአረብ ሀገራት ህብረት ጦር የአየር ድብደባው ተጠናክሮ ቀጥሏል * የየመን ባህርና አየር በሳውዲ አየር ሃይል ቁጥጥር ስር መዋላቸው ሲጠቆም ኢራንን ጨምሮ ለሁቲ አማጽያን ስንቅና ትጥቅ ማቀበያ በሮች መዘጋጋታቸውን የህብረቱ ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል አህመድ አሲሪ አስታውቀዋል * ከዘመቻው መምሪያ ጋር በተደረገ ቅንጅት የመን የገባው የፖኪስታን ጃምቦ ጀት 482 ፖኪስታናውያንን ከመንን አውጥቷል […]
እንደምትመለከቱት አማራ ከቤንሻንጉል ሲፈናቀል የሚያሳይ ነዉ፡፡ ተፈናቀልን አግባብ አይደለም እያልን ስንጮህ እነ ሌንጮና ገብረ መድን ትግል ፌስ ቡክ አይደለም እንደኛ በረሃ ገብቶ ነዉ ሲሉ እነ ሌንጮ ደግሞ ነፍጠኛውን ቀብረነዋል ይህ ጅማሮ ነዉ ገና እንጠራርጋቸዋለን ይሉናል፡፡ የኞቹ ዘመዶች ደግሞ ለማበጣበጥ ነዉ ወንድሞቻችን ናቸዉ ይሉናል፡፡ እኛ ወንድሞቻችን አይደሉም መች አልን በወንድሞቻችን ተፈናቀልን ነዉ ያልነዉ በወንድም መፈናቀል ደግሞ […]
The post ትግላችን ሁለት ቀስት ያለዉ መሆን አለበት! የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ራሷን የቻለች ሀገር ከሆነች ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረችዉ ኤርትራ ከምዕራቡ ዓለም መንግሥታት ጋ ያላት ግንኙነት የቀዘቀዘ መሆኑ የሚታይ ነዉ። ምሥራቅ አፍሪቃዊቱ ትንሽ ሀገር በአቅራቢያዋ ከሚገኙ ሃገራት ጋ ያላት ግንኙነትም የሞቀ የሚባል አይደለም።