በኬንያ ፀረ ካንሰር ዛፍን የማዳን ጥረት DW Amharic March 31, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለመድሃኒትነት የሚዉሉ በርካታ የእፅዋት ዓይነቶች መኖራቸዉ ይታወቃል። ከተክሎች የተቀመሙ መድሃኒቶችን መጠቀምም የተለመደ ነዉ። ለመድሃኒት የሚሆኑትን ተክሎች መንከባከቡ ግን ይጎድላል።