Amharic በናይጀሪያ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ቡሃሪ አሸነፉ DW Amharic Mar 31, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በናይጀሪያ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በተካሄደው ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ የተቃዋሚዉ ወገን መሪ ጄኔራል ሙሃማዱ ቡሃሪ ማሸነፋቸዉ ተገለጸ። ስልጣን ላይ የነበሩት ፕሬዝደንት ጉድላክ ጆነተን ተቀናቃኛቸዉን በስልክ እንኳን ደስ ያልዎት ማለታቸዉ ተዘግቧል። ።