እየተጠበቀ ያለው የናይጀሪያ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት DW Amharic March 31, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በናይጀሪያ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ የተካሄደው ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ ውጤት አሁንም ገና እየተጠበቀ ነው። ለፕሬዚደንታዊው ምርጫ በዕጩነት ከቀረቡት 14 ተወዳዳሪዎች መካከል ጠንካራው ፉክክር የተካሄደው በፕሬዚደንት ጉድላክ ጆናታን እና በተቃውሞው ቡድን መሪ መሀማዱ ቡሀሪ መካከል ነው።