ሲኖዶሱ ስለ አዲስ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት እንደሚመክር ተጠቆመ
(አዲስ አድማስ፤ ቅጽ 13 ቁጥር 716፤ ጥቅምት ፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ በጥቅምት ወር አጋማሽ በሚያካሂደው የመጀመሪያ መደበኛ ስብሰባው፣ ስለ አዲስ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ጉዳይ በመምከር የምርጫ ኮሚቴ ሊሠይም እንደሚችል ተጠቆመ፡፡ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ምንጮች ለአዲስ አድማስ እንደጠቆሙት፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ ቀኖና መሠረት የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ የሚፈጸመው በሕገ …![]()
