ቻድና የነዳጅ ዘይት ሀብት ሚናዋ DW Amharic October 12, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እአአ ከ1990 ወዲህ ፣ ባለፉት 23 ዓመታት፤ በሥልጣን ላይ የሚገኙት የቻድ ፕሬዚደንት ኢድሪስ ዴቢ ሂስ የሚሰነዝሩባቸውን በቸልታ ባለማለፋቸዉ ይታወቃሉ። በሀገር ውስጥ የጭቆና አገዛዛቸውን የቀጠሉት እና ዘመናይ የጦር ኃይል ያቋቋሙት ዴቢ ሀገራቸው