ከሊቢያ ለጉዞ የተዘጋጁ ስደተኞች DW Amharic October 11, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኣንዳንድ ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ስደተኞች ታጉረው ከሚገኙበት ወይንም ተደብቀው ጀልባ ከሚጠባበቁበት የትሪፖሊ ማጎሪያ ቤት ለዶቸቬሌ አነጋግሯቸዋል።