ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ DW Amharic October 11, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን፣ በመጪው ሰኔ ወር በብራዚል ለሚካሄደው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር አፍሪቃን ወክለው ከሚገኙት 5 ቡድኖች አንዱ ሆኖ ለማለፍ ፣ከናይጀሪያ ጋር የቀሩት 2 የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ናቸው።