(ኢትዮ እማማ) ባለፈው አምት ክረምት ላይ ወደ ደቡብ አፍሪካ የአለም እግር ኳስ ዋንጫ ለመመልከት እወስዳችኋላሁ በማለት …

በዓለም ዋንጫ ስም በጠራራ ፀሐይ የዘረፉት ተቀጡ ፤ ገንዘቡ ግን መና ሆኖ እንደቀረ ነው Read more →

የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ በቦሌ አካባቢ ባቋቋመው የሰቆቃ ጣቢያ በርካታ ንጹሃን እየተሰቃዩ እንደሚገኙ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ለዝግጅት …

በቦሌ አካባቢ በሚገኝ የአፈና ጣቢያ ንጹሃን አንደሚሰቃዩ ታወቀ Read more →

በስደት በሚገኙት አባቶች የተሾሙትን ጳጳሳት ለመቀበል ስምምነት ላይ ተደርሷል ቅዱስ ሲኖዶስን በመወከል የሚነጋገሩት የሰላም ልኡካን ተመርጠዋል …

በአባቶች ዕርቀ ሰላም ጉዳይ የተነጋገረው የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠናቀቀ Read more →

ዘረኛው አገዛዝ ከሰባት አመታት በፊት በጋምቤላ ፈጽሞታል የሚባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ጉዳይ በአለም አቀፍ ወንጀለኛ ፍርድ …

በጋምቤላ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ጉዳይ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ፊት መሆኑ ታወቀ Read more →

በአዲስ አበባ ዳርቻ ላይ የምትገኘው የሰበታ ከተማ ከንቲባ ለወያኔ ባለስልጣናት ከፍተኛ መጠን ያለው የመሬት ይዞታ ቢያከፋፍልም …

የወያኔ “ባለስልጣናት ሆዳቸው አይሞላም” ሲል የሰበታ ከተማ ከንቲባ አወገዘ Read more →

በቂ ጥናት ሳይደረግባቸው ለፕሮፓጋንዳ እና ለዘረፋ እንዲመቹ ብቻ እየተካሄዱ ያሉ ፕሮጀክቶች የህዝብን ሃብት ለብክነት፣ እና ዜጎችን …

የኦሮምያ ክልል መንግስት ለሰራተኞቹ ደሞዝ በጊዜ መክፈል እየተሳነው ነው ተባለ Read more →

የእንግሊዙ “ብሪቲሽ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን” ወይም ቢቢሲ ሰሞኑን አጠናቅሮ ባወጣው ሰፊ ዘገባ፤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የመሬት ቅሚያ …

የመሬት ቅሚያው የአንዳንድ ብሔረሰቦችን የአኗኗር ዘይቤ አደጋ ላይ ጥሏል ተባለ Read more →