ወንዶች የጡት ጫፍ እንዴት ሊኖራቸው ቻለ? Why Do Men Have Nipples?
ሁላችንም አጥቢ እንሰሳ እንደመሆናችን መጠን በሰውነት ፀጉር የታደልን ነን በተጨማሪም ሶስት የመሀል ጆሮ አጥንት አለን። የወለድናቸውን ልጆች ሴቶች ተፈጥሮ በቸረቻቸው የማማሪ ግላንድ አማካኝነት ጡት በማጥባት እንመግባቸዋለን።
ሁላችንም (ወንድና ሴት) ገና በጽንስ ውስጥ እያለን በተመሳሳይ የዕድገት መንገድ እንፈጠራለን። በዕድገት ደረጃችን ጊዜ እስከ ስድስት(6) ሳምንት ድረስ ጽንሳችን የሴቶችን ኮፒ ወይም ተመሳሳይ አፈጣጠርን(ስሪትን) በመከተል ይሰራል ከዚያም የወንድ ክሮሞዞም(chromosome) ጽንሱ ወንድ እንዲሆን ካደረገው ጽንሱ አጠቃላይ የወንድ ባህሪዎችን መገንባት ይጀምራል። ስለዚህ ወንድ ልጅ በዚህ አጋጣሚ(የዕድገት ሂደት) ጡት(የጡት ጫፍ) ትንሽ የጡት ክፍሎች ሊኖሩን ችለዋል። ወንድ በጡት ካንሰር የመጋለጥ እድል ሊኖረው ይችላል። በአንዳንድ የጤና አጋጣሚዎች ከመጠን ያለፈ የጡት መተለቅ ሊያጋጥም ይችላል። ጤናማ ያልሆነ የጡት መተለቅ በወንዶች ጋይናኮማስቲያ ይባላል። ለጡንቻዎችና ሰውነት ጥንካሬ የሚወሰድ ስቴሮይድ ሆርሞን የወንዶች የጡት መተለቅ ሊያጋልጠን ይችላል።
መልካም ጤንነት!!!
Like my Facebook page for more news.https://www.facebook.com/Danieltechnologist
Subscribe to Sodere YouTube channel. የዩቲዩብ ቻናልችን ደንበኛ ለመሆን ይመዝገቡ።
See below for some videos from Sodere YouTube channel
Ethiopian Movie Yefeker Ken full
Ethiopian Movie Yalteneka Full
Ethiopian Movie Kistet Full
Ethiopian Movie Saken Meleskut Full
Ethiopian Movie Bethelehem Full
Ethiopian Movie Setota Full
Ethiopian Movie Mena
Ethiopian comedy movie Che Belew 2
ትኩስ እና ሰበር ዜና፣ በብዛት የታዩ ቪድዮዎች፣ ፊልሞች፣ ድራማዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ጠቃሚ ምክሮችን እና አስገራሚ ታሪኮችን በቀን አንዴ በኢሜል አድራሻችሁ እንልካለን። ይህንን ሊንክ በመጠቀም ኢሜላችሁን አስመዝግቡ። Receive Ethiopian News, Movies and Videos by email. Sign up for Email alerts
