-“እጩዎቻችንን ለማስመዝገብ ከቦርዱ አስፈፃሚዎች ተግዳሮት ገጥሞናል” ሰማያዊ ፓርቲ በቅርቡ ብሔራዊ በርጫ ቦርድ ወያኔ ሰራሹ አንድነት በአቶ ትዕግስቱ አወሉ እየተመራ ወደ ምርጫ እንዲገባ የወሰነለት እና በአቶ አበባው መሃሪ እንዲመራ የተወሰነው መኢአድ በምርጫው…

The post •“ሠማያዊ ፓርቲ የኔን መዋቅር ተጠቅሞ ነው እጩ ያስመዘገበው” አቶ ትዕግስቱ አወሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የኩዌት መንግስት የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን በህገወጥ መንገድ ወደ አገሪቱ በማስገባት በቤት ሰራተኝነት ያስቀጥራሉ የተባሉ  12 ኢትዮጵያውያን ሴቶች በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እንዳስታወቀ አረብ…

The post 12 ኢትዮጵያውያን ሴቶች በህገወጥ የሰዎች ዝውውር በኩዌት ታሰሩ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ዓረና-መድረክ ወክለው በመቐለ ምርጫ ክልል ለፌደራል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ኣቶ ገብሩ ኣስራት የመራጭነት ካርድ ተጨርሰዋል በሚል ምክንያት ተከልክለዋል። ይህ የሆነው እሁድ 01 / 06 / 2007 ዓ/ም ከቀኑ…

The post አቶ ገብሩ ኣስራት የምርጫ ካርድ ተከለከሉ..! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የመን እንደ ሶማሊያ መታመሷ፣ ለኤርትራ መንግስት አመቺ ይሆናል ኤርትራ መንግስት አካባቢውን እየበጠበጠ ስለሆነ በጋራ እንመክተዋለን ያሉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጅቡቲ ፕሬዚዳንት፤ በኤርትራ መንግስት ላይ የተጣለው አለማቀፍ ማዕቀብ እንዲቀጥል የጠየቁ ሲሆን፤…

The post ኢትዮጵያና ጅቡቲ፣ በኤርትራ መንግስት ላይ ማዕቀቡ እንዲቀጥል ጠየቁ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሐራ ዘተዋሕዶ በምስሉ የሚታዩት የቢራ ማስታወቂያዎችን የያዙ የመጠጥ ግሮሰሪዎች፣ የውበት ሳሎን፣ ባርና ሬስቶራንት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትየቦሌ ቡልቡላ መድኃኔዓለምንና የጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል አብያተ ክርስቲያን ደጀ ሰላም፣ ቅጥርና ገረገራ ይዘው…

The post ቤተ ክርስቲያንን በማይጠቅምና በሚያስተች አኳኋን ለሦስተኛ ወገን የሚተላለፉ የአድባራት የንግድ ማዕከላት ኪራይ አሳሳቢ ኾኗል – ሐራ ዘተዋሕዶ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በፌብርዋሪ 14, 2015 አጠቃላይ የአባላት ስብሰባ  ፌብርዋሪ 14, 2015 በኖርዌይ የሚኖሩ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ 3ኛ  እና 4ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባ የሥራ ክንውን ሪፖርት የቀረበበት የተሳካ አጠቃላይ ስብሰባ አድርገዋል። በስብሰባው ላይ…

The post የዲሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ 60ኛ አመት የልደት በአል በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

«ለውጥ በማይቆም ተሽከርካሪ የሚጓዝ አይደለም፤ የተከታታይ ትግል ውጤት ነው። ነጻነት የምንፈልግ ሁሉ ጀርባችንን ቀና አድርገን መታገል አለብን። ራሳችን ካልፈቀድንለትና ካልተሸማቀቅን፤ ማንም ሰው እንደ ከብት ሊጋልበን ከቶ አይችልም” ነበር ያሉት ዶር…

The post እየከፋ በመጣው የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ የጋራ አቋም መግለጫ ከፖለቲካ ፣ ሲቪክ ፣ የሃይማኖት ድርጅቶችና ታዋቂ ግለሰቦች appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

• ‹‹ሰማያዊ ሳይጠብቁት በመላ አገሪቱ ዕጩ በማቅረቡ ደንግጠዋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ምርጫ ቦርድ በየወረዳው ለሚገኙ የምርጫ ቦርድ አስፈፃሚዎች ‹‹ከቦርድ የሚጠበቅ ውሳኔ ስላለ፣ ሰኞ ተሰብስበን እስክንወስን ድረስ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎቹን ወደ…

The post ሰበር ዜና- ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ ፓርቲን ከምርጫ ለማገድ ፍላጎት እንዳለው ታወቀ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የቡሄ እለት ያበደ ሁሌ ሆ እንዳለ ይኖራል እንዲሉ የአድዋ ድልና የአድዋ ጀግኖች ስም በተጠራ ቁጥር የሚያቃዣቸው በርካቶች ናቸው፤ ስለምንሊክ ለምትጠይቁኝ እኔም እንደገጣሚው እንዲህ እላችኋለው ‹ምኒልክ ማለፉን የምትጠይቁኝ፤ ፊትም አላለፈ ኋላም…

The post የቡሄ እለት ያበደ ሁሌ ሆ እንዳለ ይኖራል እንዲሉ የአድዋ ድልና የአድዋ ጀግኖች ስም በተጠራ ቁጥር appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

እየተከበረ በሚገኘው የ‹‹መከላከያ ሰራዊት ቀን›› በደርግ ወቅት የነበረው የአገራችን ሰራዊት አባላት እንደ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን እንደ ውጭ ወራሪ ተቆጥሮ ሞቱና ቁስለቱ ላይ እየተፎከረ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከአሁን ቀደም ዳር ድንበሯን ያስጠበቀ ይጠብቅ፣…

The post የወቅቱ ሰራዊት ‹‹ክብረ በዓል›› ይገባዋልን? – ጌታቸው ሺፈራው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ባለፈው ወር፣ በየፓልቶክ መድረኩ (ለምሳሌ ከረንት አፌር – ዴሞን በዲሞት ፎር እያለች በቀይ ሽብሩ ወቅት የደርግ የነጻ እርምጃ ቀስቃሽና ለፍርድ ልትቀርብ የሚገባት አዛውንት ማለትም ሙያዬ ምሥክርና ሌሎችም) አማካይነት፤ የተለያዩ ራዲዮና…

The post ሰዶ ማሳደድ ያማረው ዶሮን በቆቅ ይለውጣል! – ከአቶ ሰውየው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሥልጣንን ይዞ ሀገርንና ሕዝብን ለማሥተዳደር ሁለት የትግል አማራጮች አሉ፡፡ በሀገራችን ሁለቱም ዓይነቶች በሚገባ ይታወቃሉ ተሞክረዋልም፡፡  አንደኛው ሕዝብ በሚያደርገው ምርጫ የመንግሥትነት ሥልጣንን መያዝ መሠረቱ ያደረገው ሰላማዊ የትግል…

The post ላልቀረልን ሀገርንና ሕዝብን የመታደግ ትግል ተነሡ! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

እኔና ተመስገን – የአቶ ግርማ ሠይፉ ማስታወሻእኔና ተመስገን ጓደኛሞች ነን፡፡ ጓደኝነት ማለት ግን አንድ ማሰብ ማለት አይደለም፡፡ ዘወትር ስንገናኝ ስለዚህች ሀገር የወደፊት ዕጣ ፈንታ እናወጣለን፣ እናወርዳለን፡፡ እጅግ ብዙ ሀሳብ አንለዋወጣለን፡፡…

The post እኔና ተመስገን – የአቶ ግርማ ሠይፉ ማስታወሻ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ካድሬዎች ለትግራይ ተወላጆች ብቻ ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ተቃውሞ እንዳጋጠማቸው ምንጮቻችን አስረድተዋል፣ ጥር 24 /2007 ዓ/ም በአራዳ ክፍለ ከተማ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ… ካድሬዎች ተላላኪ የሆነው ይርጋ የተባለ የትግራይ…

The post ወያኔ ከትግራይ ተወላጆች ተቃዉሞ ገጠመዉ፡፡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

90 የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላትን የጫነ የአየር ሃይል አንቶኖቭ አውሮፕላን ከመጋየት መትረፉን የቅርብ ምንጮች ያደረሱኝ መረጃ ያመለክታል። ዛሬ ጠዋት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት አቆጣጠር 90 የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪዎችን አሳፍሮ ደቡብ ሱዳን…

The post በአየር ሃይል አውሮፕላን ጥቃት ተሰዘነረ -አርአያ ተስፋማሪያም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ፓስትር ተከስተ ይህ ትውልድ ሃይል በእጁ ከመያዙም በላይ እውነትን የሚበረብርበት መንሽ በእጁ ስለመኖሩ አያጠያይቅም።በዚህ ሄደት የጉዞ ውጣ ውረድ ውስጥ ስለሚያስፈልገውና ፤ ስለሚፈልገው ነገር እያሰበም እያወራም የመኖሩ ሚስጥር ዛሬ ላይ ስለደረሰበት…

The post የደፈረኝና ፤ የደፈረችኝ እሰጥ አገባ – ከመኳንንት ታዬ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የካቲት ፮(ስድስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ጥር 7 በባህርዳር በሚካሄደው የመከላከያ ቀን ላይ ነዋሪው በስፋት እንዲወጣ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ የነዋሪዎችን ስም እየመዘገቡና በበአሉ ላይ ካልተገኙ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው እያስፈራሩ መሆኑን የከልሉ…

The post የኢህአዴግ ካድሬዎች የባህር ዳር ከተማ ነዋሪ ለመከላከያ ቀን እንዲወጣበማስፈራትላይ ናቸው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ነገረ ኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በሰማያዊ ፓርቲ ምልክትና ስም የተመዘገቡትን ዕጩ ተወዳዳሪዎች እንዲታገዱ በየ ክልሉ ለሚገኙ የምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ በላከው ደብዳቤ ገለጸ፡፡ ምርጫ ቦርድ ለደቡብ ክልል የምርጫ ጣቢያ በላከው ደብዳቤ ‹‹ሰማያዊ…

The post ምርጫ ቦርድ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን እያገደ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉን በአጭር አረፍተ ነገር ግለጽ ብባል ‹‹ ስልጡን ፖለቲካ ለማራመድ ነፍስያው የምትጨነቅበት፣ ሲበዛ ሊበራሊስት የሆነና ሐይማኖቱ ላይ ብቻ ወግ አጥባቂ ወይም ዶግማቲስት የሆነ››የምል ይመስለኛል፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሀሳብ፣የፖሊሲ፣የፕሮግራምና…

The post የግርማን መንገድ አፈረሱት – ዳዊት ሰሎሞን appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳንአርጋው [email protected] አበባን በስጦታ ማበርከት ከእኛ የተወሰደ ባሕል መሆኑን ያውቃሉ? ቫላንታይንስ ዴይ (ፍቅረኞች ቀን) ከወደ ምዕራቡ ከተዋስናቸው ወይም ከተጫናቸው በዓላት አንዱ ነው፡፡ ይህ በዓል በእኛ ዘንድ አሁን ያገኘውን…

The post ቫላንታይንስ ዴይ (የፍቅረኞች ቀን) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ዕድሜ ለማሕበራዊ ሚዲያዎችና ድህረ ገፆች፣ የሀገራችንና ያካባቢያችንን ሁኔታ የሚገልፁ በርካታ ፅሑፎች ስለሚወጡ ብዙ የማናውቃቸውንና የማንገምታቸውን ሀሳቦችና ትምህርቶች እናገኛለን። በተመሳሳይ መልኩ ሰሞኑን በተለያዩ ሚዲያዎችና ድህረ ገፆች ወጥተው ካነበብኩዋቸው ድንቅ ፅሑፎች ውስጥ…

The post የተማረ ይግደለኝ – ከ በላይ ገሰሰ (ያንባቢ አስተያየት) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሶፋ ላይ ቁጭ ብያለሁ። ነገሮችን ማውጣትና ማውረድ ጀመርኩ። አንዲ ሴት ወደ አይምሮዬ ትመላለስ ጀመር። እንደገና ደግሞ በቅርብ ያየሁት፣ የተሰባበረ አጥንት ድቅን አለብኝ። አንዴ አጥንቱ፣ አንዴ ልጅቷ መፈራረቅ ጀመሩ። አይምሮዬ ተናወጠ።…

The post ግን ምንድን ነው ችግራችን ? ግርማ ካሳ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             አርብ ጥር ፳፱ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                        ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፱   የትግሬ-ወያኔ ቡድን ከናዚ ጀርመን እና ከፋሽስት ጣሊያኖች የከፋ፣ የሚመራበትም ርዕዮተ-ዓለም…

The post በፍስሃ ዘውዱ ላይ የተፈጸመው ግድያ፣ የትግሬ-ወያኔ ቡድን የደረሰበትን የከፋ የዘረኝነት ደረጃማሣያ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             ረቡዕ የካቲት ፭ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                       ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲ ሰሞኑን የትግሬ-ወያኔ እጀታ የሆነው የምርጫ ቦርድ፣ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)…

The post ተሂዶበት ከሚፈለገው ቦታ ባላደረሰ መንገድ ተመላልሶ መጓዝ ችግሩ የመንገዱ ሣይሆን የተጓዡ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሰሞኑን 35 ስደተኞች የያዘ ጀልባ የመን ሳይደርስ ሰጥሟል -በዓመት 200 ገደማ ኢትዮጵያውያን በበረሃ እና በባህር ጉዞ ላይ ሞተዋል “በህጋዊ ምዝገባ የስራ ጉዞ መታገዱ ህገወጥ ስደትን አባብሷል”… በህጋዊ ምዝገባ ወደ አረብ…

The post “በህጋዊ ምዝገባ የስራ ጉዞ መታገዱ ህገወጥ ስደትን አባብሷል” appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ነገረ ኢትዮጵያ ‹ለአንድ አላማ እንታገላለን›› አቶ ግርማ በቀለ • ‹‹መሰባሰባችን ትግሉን ያጠናክረዋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኦሕዲኅ) አባላት በሰማያዊ ፓርቲ ምልክት ለመወዳደር መወሰናቸውን የኦሕዲኅ ሊቀመንበር አቶ ግርማ…

The post የኦሕዲኅ አባላት በሰማያዊ ምልክት ሊወዳደሩ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በሰራዊቱ ውስጥ የዘረኝነት ጥቃት እየተፈጸመ ነው::የሰራዊቱ ተቃውሞ እንዳይስፋፋ ወያኔ ሰግቷል::በምስራቅ ኢትዮጵያ የሰፈረው የደቡብ ምስራቅ እዝ የመከላከያ ሰራዊት አባልት ከአለቆቻቸው ጋር የፈጠሩት አለመግባባት እየተካረረ መምጣቱን በቦታው የሚገኙ ወታደራዊ ደህንነቶች ያደረሱት መረጃ…

The post የደቡብ ምስራቅ እዝ ውስጥ የተነሳው ውጥረት እየተካረረ ነው::2 ኮሎኔሎች ታስረዋል:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የአንድነት ፓርቲ ምክትል አፈጉባኤ የሆኑትና በቅርቡ ሰማያዊ ፓርቲ የተቀላቀሉት አቶ ጸጋዬ አላምረው፣ ከወያኔ የፀረ-ሽብር ግብረ ኅይል እንዲታሰሩ የማዘዣ ወረቀት በመዉጣቱ፣ ለተወሰነ ቀናት አገር ቤት ራሳቸውን ሰዉረውከቆዩ በኋላ፣ በአሁኑ ጊዜ ከኢትዮጵያ…

The post የእሥር ማዘዣ በመዉጣቱ አቶ ጸጋዬ አላምረው አገር ለቀው ተሰደዱ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ኢሳትዜና :-በቅርቡ በኪሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን በተመራው የቀድመው ኢቲቪ የአሁኑ ኢቢሲ አመራሮች፣ የፕሬስ መምሪያ ሃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ሬዲዮ አመራሮች፣ የህዝብ ግንኙነቶች፣ ኮሚኒኬተሮችና ሌሎች ባለስልጣናት በተገኙበት በተካሄደው ውይይት ላይ የመንግስት የህዝብ ግንኙነት ሰራተኞች የአትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችን ሲከሱ፣ የኢቢሲ አመራሮች ደግሞ ረጃጅም እጆች ያሉዋቸው ባለስልጣናት ቴሌቪዥኑን ስለተቆጣጠሩት ፍትሃዊ የሆነ ሽፋን ለመስጠት አልተቻለም ሲሉ ወቅሰዋል። “ረጅም እጅ ያለው ባለስልጣን […]

The post በፕሮፓጋንዳው ስራ በኩል በሚታየው ድከመት ዙሪያ የመንግስት ሹመኞች እርስ በርሳቸው ተካሰሱ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ነገረ ኢትዮጵያ • ‹‹ልማት ስለሌለ ልጆቻችን ስደተኞች ሆነዋል›› የከምባታ ህዝብ ሆን ተብሎ መሰረተ ልማት እንዳይገነባለት በመደረጉና በተራድኦ ድርጅቶች የተሰሩት መሰረተ ልማቶች ስራ ላይ እንዳይወሉ በደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች እየተፈፀመበት የሚገኘውን በደል በመቃወም ዛሬ የካቲት 3/2007 ዓ.ም በዱራሜ ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉን የከምባታ ህዝቦች ኮንግረንስ ሊቀመንበር አቶ ኤርጫፎ ኤርዴሎ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በሰልፉ ወቅትም ነዋሪዎቹ መንግስት […]

The post የከምባታ ህዝብ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉ ተገለጸ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

-ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር ውለው በምርመራ ላይ ናቸው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ፣ ሁለት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የጥበቃ ሠራተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸው አንደኛው ሕይወቱ ማለፉ ተረጋገጠ፡፡ ጥር 23 ቀን 2007 ዓ.ም. የግማሽ ዓመት ፈተናቸውን ካጠናቀቁት የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መካከል፣ ሙሉቀን ከበደና ታምራት አባተ የተባሉ ተማሪዎች በዕለቱ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ታውቋል፡፡ […]

The post ድብደባ ከተፈጸመባቸው ሁለት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አንደኛው ሕይወቱ አለፈ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አዲስ አበባ ስታዲየም … ዘወትር ማለዳ ለልምምድ የሚወጡና የሚገቡ ሯጮችን ማየት የተለመደ ነው፡፡ ከትንሽ እስከ አንጋፋ፤ ከጀማሪ እስከ ታዋቂ፤ ከእግረኛ እስከ ባለመኪና አትሌቶች ይመላለሱበታል፡፡ ሁሉም አንድ ህልም አላቸው፦በአለም አደባባይ ስኬታማ አትሌት መሆን፡፡ ህልማቸውን እንደሚደርሱበት ደግሞ እርግጠኞች ናቸው፡፡ ለዚህ ደግሞ መነሻ አላቸው፡፡ እውነት አላቸው! ታሪክ አላቸው! አበበ ቢቂላ…የእነሱ እውነትና እምነት፡፡ የእነሱኩራትና ተስፋ! የዚህ ጀግና አትሌት ልጅ… […]

The post የጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ ልጅ በጎዳና ሕይወት – “የአበበ ልጅ ስለሆንኩ እርዱኝ አልልም; ግን መንከራተት ሰልችቶኛል” appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ከአምባሣደር ግርማ አስመሮም ጋር ለተደረገው ቃለምልልስ ከታች ያለውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ፡፡ አምባሣደር ዲና ሙፍቲ ከቪኦኤ የትግርኛ ዝግጅት ክፍል ባልደረባ በትረ ሥልጣን ጋር ያደረጉትን ውይይት ከታች ከተቀመጠው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ባለፈው ሣምንት ለፓርላማቸው ባደረጉት ንግግር የኤርትራ መንግሥት “የአካባቢውን ሰላም በማደፍረስ ቀጥሏል” ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሳምንቱ ማብቂያ ጅቡቲን በጎበኙበት ወቅት የጅቡቲው […]

The post እንደገና የሞቀው የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ጉዳይ እሰጥ አገባ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የወያኔ ወሮበላ ስብስብ ቡድን በቀፈቀፈው ድብቅ ዕዳ ምክንያት እንደ በረዶ ክምር የተቆለለባትን ዕዳ መክፈል የማትችለው ሉዓላዊቷ ኢትዮጵያ፣ ባለፈው ሳምንት የዓለም ባንክ እና የኢትዮጵያ “የዕድገት እና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የቁማር ጨዋታ” በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ትችት የሚከተለውን ድብቅ ዕኩይ ድርጊት ለማጋለጥ ሞክሪያለሁ፣ “…በኢትዮጵያ ህዝብ ስም የዓለም ባንክ በስልጣን ላይ እንደ መዥገር ተጣብቆ ለሚገኘው እና እራሱን […]

The post የኢትዮጵያ “የድብቅ ዕዳ” በድብቁ የዓለም ባንክ – ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ካለፈው የቀጠለ ወቅታዊ ዘገባ                        ክፍል ሶስትና የመጨረሻው       ከይኩኖ መስፍን / ሰሜን አሜሪካ  01/04/2015 ከተወሰኑ ወራት በፊት ወደ ሀገሬ ወደ ኢትዮ}ያ ለግል ጉዳይ ሄጄ በነበርኩበት ጊዜ በተዘዋወርኩባቸው ቦታዎች ሁሉ በራሱ በነዋሪው ህዝብ ላይ እየደረሱ ያሉ ፓለቲካዊና ማሕበረ-ኢኮኖሚያዊ የሆኑ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን አስመልክቶ ህዝቡ በተለይም ከሀገሩ ርቆ […]

The post የትግራይ ህዝብ የአርባ ዓመት ሶቆቃ – ከይኩኖ መስፍን appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

 ከአንድ አመት በፊት የሳውዲ አረቢያ መንግስት በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጭ ሃገር ዜጎች  ግዛቱን  ለቀው እንዲወጡ  ያስቀመጠው የግዜ ገደብ  መጠናቀቁን  ተከትሎ  አይሌ ኢትዮጵያውያን ጅዳ እና ሪያድ ከተማ  ወደ ሚገኙ  የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ግቢ መጉረፋቸው ይታወሳል ። በወቅቱ ከነበረው ስረዓት አልበኝነት ህይወታቸውን ለመታደግ  አቅሙ የቻለ ጎረምሳ  ልብሶቹን  በሻንጣ አጭቆ እግር  አውጭኝ ሲል አይን ያልገለጹ ህጻናት ልጆቻቸውን   በወጉ […]

The post በጅዳ የሚገኙት ኢትዮጵዊያን ስደተኞች በኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት ዲፕሎማት ተዘረፍን ይላሉ:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አቶ አስራት አብርሃም በአቶ በላይ ፍቃዱ ይመራ በነበረው አንድነት ፓርቲ ተ/ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነበር::ሰሞኑን በአንድነት ፓርቲ ላይ በተፈጸመው ድርጊት ዙሪያ አዲስ አበባ ከምትታተመው ፍቱህ መጽሔት ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል፡፡ ፍቱን፡- በሰላማዊ ትግል ለውጥ ለማምጣት የሚታገልን እንደ አንድነት ያለ ፓርቲ በዚህ ደረጃ ለማጥፋት መወሰን እጅግ ግራ አጋቢ ነው የሚሉ አስተያየቶች አሉ? አቶ አስራት፡- አዲስ ነገር ጋዜጣን […]

The post “በማሪያም መንገድ ከተከለከለ ፣ በገብርኤል መንገድ የሚመጣ ይኖራል” – አቶ አስራት አብርሃም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ቀን 02/06/2007 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- የልጄ ተመስገን ደሳለኝን ጉብኝት ይመለከታል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከአብራኬ የወጣ ሁለተኛ ልጄ ነው፡፡ ገና ከህፃንነቱ ጀምሮ ለሰው አሣቢ፣ ሀገር ወዳድና ታታሪ ስለመሆኑ ከእኔ በላይ የሚያውቁት ይመሰክራሉ፡፡ ልጄ ተመስገን ለወገኔ አሰብኩ ባለ በእስር ቤት ያለጎብኚ እየተሰቃየብኝ ይገኛል፡፡ መቼም፣ የእናት ሆድ አያስችልምና እባካችሁ ልጄን ታደጉት፡፡ እባካችሁ ቢያንስ […]

The post የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እናት የወ/ሮ ፋናዬ እርዳቸው ደብዳቤ – ነቢዩ ሲራክ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ነገረ ኢትዮጵያ ጥር 26/2007 ዓ.ም የቀድሞው የአንድነት አባላትና መዋቅሮች በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን ተከትሎ ተጨማሪ የአንድነት አባላትና መዋቅሮች ሰማያዊ ፓርቲን እየተቀላቀሉ እንደሚገኙ የፓርቲው ም/ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ስለሽ ፈይሳ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ከጥር 28/2007 ዓ.ም በኋላ ሰማያዊ ፓርቲን ከተቀላቀሉት መካከል የትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ አፋር፣ ደቡብ ወሎ፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ሀረርጌ፣ ሀረር፣ አርባምንጭ፣ […]

The post ተጨማሪ የአንድነት አባላትና መዋቅሮች ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

(መልዕክት-አብዬታዊያን)   ተመስገን ደሳለኝ / ከዝዋይ እስር ቤት “ባለወር ተተካ ተቀበለኝ ትግሌን እንካ”   (ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን) …ሲያሻው እየጋመ፤ ሲያሻው እንደበረዶ እየቀዘቀዘ በመካሄድ ላይ ያለው የፀረ-ጭቆና ትግል እንደዋዛ ግማሽ ክፍለ ዘመን አስቆጠረ፡፡ የሂደቱ ክፉ ጎን ደግሞ የአያሌ ብርቱ ወንድም-እህቶቻችንን የህይወት ግብር እየጠየቀ ዛሬ ድረስ ተጉዟል፡፡ በተለይም ሁለቱ ቀደምት አብዮቶች (የ1966ቱ እና የ1983ቱ) ብረት-ነከስ ናቸውና የትውልድ […]

The post ጓዶች ሆይ፦ ምርጫውን እርሱት! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ -ዝዋይ እስር ቤት) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

”መቼም ሙጋቤ መልካም ሰው ነው” ይላል- መንግስቱ ሃይለማርያም የክፉ ቀን ደራሹን ማመስገን ሲጀምር። ርግጥ የሙጋቤን መልካምነት ሚያውቀው ስግጎ ማረፊያ ያደረገው መንግስቱ ነው። ለብዙዎች ግን ጥቁሩ ሰዉዬ ገራሚ መሪ ነው። የዚህን ገራሚ ሰው አስገራሚ ቃለ ምልልስ ዛሬ እናስታውስ እስኪ…. 1.  የዛሬ ዓመት ኣካባቢ ይመስለኛል ምርጫ ኣሸንፎ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው።ኣንድ ደቡብ ኣፍሪካዊ ጋዜጠኛ ጠየቀ። ”እርስዎ በዘንድሮው […]

The post አስገራሚ ቃለ ምልልስ -ሙጋቤ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ለሚመሇከታቸው አካሊትና ሇኢትዮጵያ ሕዜብ በሙለ በያለበት:- ኢትዮጵያ እንዯየወቅቱ ሁኔታ ዲር ድንብሯ ይስፋና ይጥበብ እንጂ እንዯ ሀገር ሕሌውናዋን አስከብራ ከኖረች ከሦስት ሺህ ዓመታት በሊይ አስቆጥራሇች። የተሇየዩ የታሪክ ማስረጃዎችን እንዯመንሻ በመውሰድ አርኪዮልጂስቶችም በምርምር የዯረሱበትና ያረጋገጡት እውነት ነው። ከዙያም አሌፎ ኢትዮጵያችን ግንባር ቀዯም የሰው  መገኛ ጥንታዊት ሀገር ስሇመሆኗ የእድሜ ጠገቧ የለሲ(ድንቅነሽ) አጽም መገኘት የዓሇምን ሕዜብ ያስዯመመ የታሪካችን ተጨባጭ […]

The post ወቅታዊ ያገራችንን ጉዲይ በተመሇከተ ከጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና ትብብር መድረክ የተሰጠ መግለጫ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ጥር 21 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔን ተከትሎ በቦርዱ ዕውቅና የተሰጣቸው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ ትዕግሥቱ አወሉ፣ የፓርቲውን ጽሕፈት ቤት መረከባቸውንና ለመጪው ምርጫ የሚረዳቸውን እንቅስቃሴ መጀመራቸውን አስታወቁ፡፡ ‹‹የቦርዱን ውሳኔ ተከትሎ ከጥር 28 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ የፓርቲውን ጽሐፈት ቤት ተረክበን አስፈላጊውን ሥራ እየሠራን ነው፤›› በማለት አቶ ትዕግሥቱ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ […]

The post አቶ ትዕግሥቱ አወሉ የአንድነት ፓርቲን ቢሮ ተረከቡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት በ2006 ዓ.ም በ10.3 ከመቶ እያደገ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ለፓርላማው ባቀረቡት ሪፖርት አስታውቀዋል፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡት ሪፖርት በአጅጉ ያሣዘናቸው መሆኑን የገለፁት የተቃዋሚ ፓርቲው እንደራሴ ግርማ ሠይፉ ሪፖርቱ የሃገሪቱን እውነታ አያሣይም ብለዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሪፖርት ላይ የተጠናቀረውን አጭር ዘገባና የእንደራሴ ግርማ ሠይፉን አስተያየት የያዘውን ፋይል ያዳምጡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሙሉ ሪፖርት ከፈለጉ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዕድገት አለ ይላሉ፤ ተቃዋሚው እንደራሴ አይስማሙም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በስዊድን የአንድነት የድጋፍ ማህበር በሓገራችን ኢትዮጵያ ዕለት ተዕለት እየተንሰራፋየመጣውን አምባገነናዊ ስርዓት ያወግዛል፡፡ ሁላችንም እንደሰማነው የወያኔ ኢህአደግ አምባገነን መንግሥት ህዝብ ያቋቋማቸውን የአንድነትትና  የሚኢአድን ድርጅቶችፋሸሸታዊ ጡንቻውን በመጠቀም ከዚህ ቀደም በቅንጅት ላይ እንዳደረገው ሁሉ የምረጫ ቦረድ ተብዬው ቡድን አማካኝነትፓረቲዎቹን ለተለጣፊ ስብስቦች አሳልፎ ሰጥቷል ፡፡ ይህንን ሕገወጥ እና አምባገነናዊ ማናለብኝነት የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት ቆሞ ሊያወግዘውና ሊታገለው ይገባል፡፡ በመሆኑም የአንድነት […]

The post የአቶ ታደስ ኮስትሬ ቁልቁል የወረደ ውርደት……..በስዊድን የአንድነት የድጋፍ ማህበር appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የእንጦጦ መንበረ ስብሃት ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ንብረትነት በካርታና ፕላን ውስጥ ያላዉ ቦታ በህገ ወጥ መንገድ እየተቸበቸበ መሆኑን ምእመናን ገለጹ!! ምእመናኑ ህገ ወጥ የመሬት ቅርምቱን ሁሉም አውቆት እንዲያስቆመዉ ሁሉም ክርስቲያኖችና ኢትዮጵያዉያን መረባረብ እንዳለባቸዉ አስታውቀዋል፡፡ ዛሬ ከወደ ጠዋት አከባቢ በቤተ ክርስቲያኑ ከሚገለገል ምዕመን የደረሰኝን ጦማር እንዳለ እንደሚከተለዉ አቅርቤዋለሁ፡፡ ‹‹በአዲስ አበባ ከተማ በተለየ ስሙና ቦታው እንጦጦ የሚገኝ […]

The post ሰበር ዜና- ህገ ወጥ የመሬት ቅርምት በእንጦጦ መ/ስብሀት ቅ/ስላሴ ቤተ ክርስቲያን appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

2-Ye-Eritra-Tinsae-Amharic- ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ Eኔ Eንደ ግለሰብ በራሴ ተነሳሽነትና ፍላጎት ያዘጋጀሁት ነው። በስተጀርባዬ ሆኖ የገፋፋኝ ማንም ኃይል ወይም የፓለቲካ ድርጅት የለም። በመሆኑም፡ በጽሑፉ ላይ የሰፈረውን ይዘትም ሆነ ስርጭት በሚመለከት ኃላፊነት የምወስደው Eኔ ራሴ ብቻ መሆኔን በቅድሚያ ለማሳሰብ Eወዳለሁ። ይህ መልEክት በስEለ ድምጽ፡ ማለት በAውዲዮ ቪዲዮ፡ የተቀረጸ ሲሆን በጽሁፍ ደረጃም በትግርኛና በAማርኛ ይኸው ተሰራጭቷል። ይህንን ጽሑፍ […]

The post ይኸውና! ኤርትራ ሞተች ትግል ለሀገር ትንሳኤ!! – ተስፋጽዮን መድሃኔ (ፕሮፈሰር) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በአማራና በትግራይ ክልል ድንበሮች አካባቢ የተነሳውን ችግር ለመፍታት ከፌደራል መንግስት ፣ ከትግራይና ከአማራ ክልል የተውጣጡ ከፍተኛ ባለስልጣኖች ጥር 26 ቀን 2007 ዓም ከሁለቱም ክልሎች የተውጣጡ 300 ነዋሪዎችን ሰብስበው ያነጋገሩ ቢሆንም፣ መግባባት ሳይቻል በመቅረቱ ለየካቲት 4 በድጋሜ መቀጠሩን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል።የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ሽፈራው ተክለማርያም፣ የአማራ ክልል ፕ/ት ገዱ አንዳርጋቸው፣ የትግራይ ክልል ፕ/ት አባይ ወልዱ፣ ቴዎድሮስ […]

The post በአማራና ትግራይ ድንበር የተነሳውን ውዝግብ ለመፍታት የተጠራው ስብሰባ ተበተነ! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በአብዛኛዎቹ የታሰሩት ጋዜጠኞች እና ብሎገረሮች የቅርብ ጓደኞቼ ናቸው ብዙ ጊዜ አንዱን ጥዬ አንዱን ማንሳት ይከብደኛል ስለ ሁሉም ለማለት ደሞ ስንቱ ይወራል? በተለይ በቅርብ ጓደኛዬ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዙርያ ብዙ ጊዜ ለመጻፍ እሞክር እና ስሜታዊ ሆኜ ብዙ ሰዎችን አስከፋለሁ ብዬ ስለማስብ እተወዋለሁ፡፡ ዛሬ ግን ስለተመስገን በአጭሩ የሆነ ነገር ለማለት ፈለኩ፡፡ ማጋነን ባይሆንም በአንድ ወቅት በተለይ ፍትህ […]

The post ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በአጭሩ – ከ አርአያ ማጁ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.