“በማሪያም መንገድ ከተከለከለ ፣ በገብርኤል መንገድ የሚመጣ ይኖራል” – አቶ አስራት አብርሃም
አስራት አብርሃም
አቶ አስራት አብርሃም በአቶ በላይ ፍቃዱ ይመራ በነበረው አንድነት ፓርቲ ተ/ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነበር::ሰሞኑን በአንድነት ፓርቲ ላይ በተፈጸመው ድርጊት ዙሪያ አዲስ አበባ ከምትታተመው ፍቱህ መጽሔት ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል፡፡
ፍቱን፡- በሰላማዊ ትግል ለውጥ ለማምጣት የሚታገልን እንደ አንድነት ያለ ፓርቲ በዚህ ደረጃ ለማጥፋት መወሰን እጅግ ግራ አጋቢ ነው የሚሉ አስተያየቶች አሉ? አቶ አስራት፡– አዲስ ነገር ጋዜጣን ለማጥፋት የወሰነ መንግስት ሌሎች ሚዲያዎችን ለመታገስ እንደሚከብደው ግልጽ ነው፣ ምክንያቱም አዲስ ነገር በሃሳብ የሚሞግት ሚዲያ ነበር::አንድነትም ከሌሎች በተሻለ ሁኔታ ከጥላቻ ፖለቲካ እየወጣ ነበር፣ ለኢአዴግ አመራሮችም ቢሆን ያን ያህል የከፋ አመለካከት አልነበረውም:: እንዲያውም እነሱ ሣይጠይቁ የሚያልፉበትን መንገድ ለማመቻቸት ፍላጐት ነበረው:: ––[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—–
The post “በማሪያም መንገድ ከተከለከለ ፣ በገብርኤል መንገድ የሚመጣ ይኖራል” – አቶ አስራት አብርሃም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.