በአማራ ክልል የደባርቅ ወረዳ ነዋሪዎች ለተላላፊ በሽታዎች ማጥፊያ ተብሎ መድሃኒት በግዴታ እንደተሰጣቸውና ይህም መድሃኒት ላልታወቀ ሌላ …

የወያኔው ዘረኛ አገዛዝ ዘር በማጥፋት ተግባር ላይ ያነጣጠረ ወንጀል መፈጸሙን ቀጥሉአል Read more →

በዘረኛውና አምባገነኑ መለስ የሚመራው የወንበዴ ቡድን በቁጥጥሩ ስር በሚገኘው የመገናኛ ብዙሀን ተሸርቦብኝ የነበረውን ጥቃት በተሳካ መልኩ …

በዘረኛውና አምባገነኑ አገዛዝ የሽብርተኞችን ደባ አከሸፍኩ በማለት ሲደነፋ መሰንበቱ ተዘገበ Read more →

ሀፍረት የሌላቸው የወያኔ ዘረኛ ገዢዎች ለሰብአዊ እርዳታ የሚገባውን ከፍተኝ መጠን ያለውን ገንዘብ ንጹሀንን ላማስፈራሪያ፡ ለማሰቃያና ለመግደያ …

ወያኔ በእርዳታ የሚያገኘውን ገንዘብ መመዝበሩን መቀጠሉ ተጋለጠ Read more →

ዘረኛው የወያኔ ገዢ ቡድን ከህዝቡ ገንዘብ ለመዘረፍ በማሰብ የለውጥ እቅድ በማለት ያወጣውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ በሚል …

የወያኔው ገዢ ቡድን ሰሞኑን ነጋደዎችን እየከፋፈለ እና ለጥቃት እያዘጋጃቸውም መሆኑ ተዘገበ Read more →

የቱኒዚያው ህዝባዊ አመጽ በኢትዮጵያ ሊደገም ይችላል በሚል ስጋት፣ አንዳንድ የዘረኛው አገዛዝ ባለስልጣናት እና ቅጥረኞቻቸው እራሳቸውን እና …

የዘረኛው አገዛዝ ባለስልጣናት እራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል Read more →

መለስ ዜናዊ፥ እራሱን ከቱኒዚያ አይነት ህዝባዊ አመጽ ለመከላከል ሲል የወሰደው የችኮላ እርምጃ ከአሁኑ ብዙ ችግሮች እየታዩበት …

በአዲሱ የዋጋ ተመን ምክንያት ግራ መጋባት እና ውጥንቅጥ በአዲስ አበባ ገበያዎች ላይ ሰፍነዋል ተባለ Read more →

በአዲስ አበባ የተከበረውን የጥምቀት በአል በደማቅ ሁኔታ ለማክበር በሚል ከአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች በቡድን …

የአዲስ አበባ ወጣቶች የወያኔው አገዛዝ የከለከለውን ባንዲራ በጥምቀት በአል አውለበለቡ Read more →