ጎጠኛው የወያኔ ቡድን የፈጠራቸውን ሰው ሰራሽ ችግሮች ሽሽት በየጎረቤት ሀገራቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከየሚኖሩባቸው ሀገራት መንግስታት …

በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ የሚደረገው ማሳደድ ተጡዋጡፎ መቀጠሉ ተገለጸ Read more →

የኬንያ ፖሊስ የፈረንጆቹ አዲስ አመት ከጀመረ አንስቶ እስከ አርብ ድረስ ብቻ ሁለት ሺህ ህገ-ወጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን …

የኬንያ ፖሊስ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ሁለት ሺህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን አስሬያለሁ አለ Read more →

የአዲስ አበባው አራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዚህ ሳምንት ተቃውሞ ማሰማታቸውን እና የዘረኛው አገዛዝ ፌዴራል ፖሊስ ወደ …

የአራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞን ተከትሎ የታሰሩ ተማሪዎች መድረሻቸው አልታወቀም Read more →

“ሚሚ” በሚል ቅጽል ስም የምትታወቀው መሃንዲስ በሰበታ ከተማ የመሬት አስተዳደር ጉዳይ ላይ “ፈላጭ ቆራጭ” እንደነበረች ምንጮቻችን …

የአባ ዱላ ገመዳ የቀኝ እጅ የምትባል መሃንዲስ ቤት ክምር ብር መገኘቱን መረጃ አመልክቷል Read more →

ስራ ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ የመጡ ዜጎች ለችጋር እና እንግልት መዳረጋቸው ሳያንስ በትግራዪ ገዢ ጉጅሌ ፌዴራል …

ስራ ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ የመጡ ዜጎች በፌዴራል ፖሊስ ጥቃት እየተፈጸመባቸው ነው Read more →

መሬት ለኢትዮጵያውን ገበሬወች የህልውናቸው እስትንፋስ ነው:: ለኢትዮጵያውን መሬት ከምጣኔ ሀብታዊ መተዳደሪያነቱ ባሻገር የአርነታቸው ነጸብራቅም ነው:: በተለያዩ …

የወያኔ የመሬት ፖሊሲና የገበሬው ሰቆቃ Read more →

በአለም ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያውን ማህበራት እና ግለሰቦች የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ በእናት አገራቸው በዜጎች ላይ የሚፈጽመውን ሰቆቃ …

በአለም ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአገራቸው የሚፈጸመውን ሰቆቃ እያወገዙ ነው Read more →

የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ግብር ባለመክፈል እና በመሳሰሉት ክሶች ሽፋን ከትግራዩ ገዢ ጉጅሌ በሚደርስባቸው ጥቃት ምክንያት ከፍተኛ …

በርካታ ነጋዴዎች አገር ጥለው በሽሽት ላይ እንደሚገኙ ተዘገበ Read more →

የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ በቦሌ አካባቢ ባቋቋመው የሰቆቃ ጣቢያ በርካታ ንጹሃን እየተሰቃዩ እንደሚገኙ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ለዝግጅት …

በቦሌ አካባቢ በሚገኝ የአፈና ጣቢያ ንጹሃን አንደሚሰቃዩ ታወቀ Read more →

ዘረኛው አገዛዝ ከሰባት አመታት በፊት በጋምቤላ ፈጽሞታል የሚባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ጉዳይ በአለም አቀፍ ወንጀለኛ ፍርድ …

በጋምቤላ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ጉዳይ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ፊት መሆኑ ታወቀ Read more →