ቅዳሜ አፕሪል 9 ቀን 2011 በዳላስ ከተማ የመለስ ዜናዊ መልእክተኞች ስብሰባ ለማድረግ ሕዝብ ጠርተዋል። ይህ የሕወሐት/ኢሕአዴግ መልእክተኛ ቡድን አላማው የኢትዮጵያውያንን አንድነት የተቃዋሚውን ሊመጣ የሚችል ትብብር ለማናጋት ታስቦ የተሰራ በመሆኑ፤ ይህን መሰሪ አላማ በውጭ በነጻነት የምንኖር ሁሉ ልንቃወም ይገባል። በመሆኑም በዳላስ …

የመለስ ዜናዊ መልእክተኞች ስብሰባ በዳላስ Read more »

ምዕራቡ ዓለም በዋናነነት በሁለት ዋና ምሰሶዎች ላይ የተመረኮዙ መርሆዎችን በማራመድ ከኮሚኒዝም ጋር የተያያዘውን ትንቅንቅ በድል ለማጠናቀቅ ትልሙን ጣለ፡፡ ሁሉን አቀፍ ፀረ-ኮሚኒዝም ጦር መስበቅ እና የተጠናከረችና የፈረጠመች እስራኤልን በመኮከለኛው መስራቅ ማደላደል፡፡ እነዚህ ሁለት ምሰሶዎች ላይ በመመርኮዝ ኮሚኒዝምን የሚያወግዙና የእስራኤልን ደህንነት አደጋ …

የአምባገነኖች የመጨረሻ ቀናትና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ Read more »

መለስና ጉዋደኞቹ ሁለገብ የንግድ ሥራ አክሲዮን ማኅበር በሥሩ ላቓቓማቸው እህት ኩባንያዎች ከ1967ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 36 ዓመታት ለልዩ ልዩ ክፍት የሥራ መደቦቹ ሥራ ፈላጊዎችን እያወዳደረ ሲቀጥር መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በ1967ዓ.ም በዐዋጅ ቁጥር ዜአ/666/6606/66ዓ.ም መሠረት በሰባት አባላትና በሰባት ሶቪየት ሠራሽ አሮጌ ክላሽኖች መነሻ …

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ Read more »

አሁን ይህችን ጽሑፍ ስከትብ አዲስ አበባ አካባቢ ዝናብ እያካፋ ነው፡፡ በውጭ ለምትኖሩ ይህ ወሬ መልካም ዜና ነው፡፡ ፀሐይዋ አናት እየበሳች ተቸግረን ከረምን፡፡ የዝናብ መጥፋት በቅድሚያ ለእህል ዘር መጥፎ ነው፡፡ ቀጥሎም የአካባቢ ሙቀትን በመጨመር ለአየር ንብረት መዛባትና ለበረሃነት መስፋፋት እንዲሁም ለሰውና …

አቶ መለስ ይቺን ጽሑፍ ቢያነብልኝ ዕድለኛ ነኝ! ፍቅር ይበልጣል Read more »

በቤቴ ኢቲቪ አይከፈትም፡፡ ከወያኔ ጋር ንክኪ ያለው ሬዲዮም እንዲሁ፡፡ ትክክል እንዳልሆንኩ ይገባኛል፡፡ ምን ላድርግ? ስለሚያመኝ እኮ ነው፤ ወድጄን መሰላችሁ? ይህቺን አልፎ አልፎ የምሞነጫጭራትን ነገር እንካEን የማቀራስመው ባብዛኛው በስማ በለው ከማገኘውና ከውጭ ሚዲያዎች ከምከታተለው ነው፡፡ ይሁንና እኔ አልሰማም ብልም ሰው እያመጣ …

ጠ/ሚኒስትሩ እንዴት ቀልድ ጨምራል ጃል! Read more »

በየመን ያለ ሀበሻ ቁጥሩ ሲጠራ የሚያምን የለም::ትክክል የማይመስል ነገር ነው::በህጋዊና ህጋዊ ባልሆነ ሁኔታ የመን ውስጥ ያለ ኢትዮጵያዊ ከ80,000 በላይ ነው::5000 የምንጠጋው በUNHCR ስር ያለን ስንሆን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለማቋረጥ እና የመን ለመኖር ከጅቡቲ..ከሱማሊያ..ተነስተው በባህር በየእለቱ የሚገቡትን መገመት ይከብዳል::ከ4,000,000 በላይ ትውልደ …

ስጋት አርግዘን ስጋት ለብሰናል-የመን በግሩም ተ/ሀይማኖት Read more »

ማርች 20, 2011 የኢሕአፓ (ዴሞክራሲያዊ) ከፍተኛ አመራር አባላት ዶክተር ታዬ ዘገየና አቶ ረዳ ማሕሪ (ጸሐዬ) በዳላስ ተገኝተው፡ በሰሜን አፍሪካ የተከሰተውን ሕዝባዊ አብዮትና በአገራችን ሊፈጥር የሚችለውን የሕዝብ መነሳሳት እንዲሁም የተቃዋሚ ሐይሎች ትብብር አስፈላጊነትን አስመልክቶ ውይይት ያደርጋሉ። የዳላስ የኢሕአፓ ዴሞክራሲያዊ አባላት በአካባቢ …

የስብሰባ ጥሪ በዳላስ ፎርትወርዝ Read more »

… ከልብ ደፍሮና ቆፍጥኖ ድንጋይ በሚሰነዝርበት ሕጻን ልጅ ሳይቀር ሆዱ በፍራት የሚንቦጫቦጨውና፣ ኮርማ የሚገረሥሥ ጉልበቱ የሚብረከርከው በፈሪነቱ በንቀት መሣለቂያ የሆነው የዱር አውሬ ጅብ በአሞተ ቢስነቱ የፈርነት መዘባበቻ ነው። ይህንን ከሚያጠናክሩ አባባሎችም መካከል፣ “ ለጅብ ከፈሩለት፣ ለልጅ ከሮጡለት…” ይባላል። በሌላ በኩል …

“… እግር ሲቆረጥም ፈርተው ዝም ያሉት ጅብ እራስን ሲቦጭቅ ቢጀግኑ፤ ‘የጅብ ሆድ የጉማሬ አይደለም’ ”። የጎንቻው! Read more »

ኢትዮጵያ አንድነሽ እማማ ክቡር ነሽ ወያኔ የት አውቆሽ በሙል አፉ ይጥራሽ። ስሞኑን ሁላችንም እንደምንመለከተው፤ ጋዳፊ በአለም የመገናኝ ስርጭቶች መደረክ ምን ያኽል ቅሌታምና አርቆ ማየት እንኳን የማይችል እኔ ከሞትኩ ስርዶ አይብቅል በሚል ሕዝቡን ሲጨረስና ሲያሳድድ ታይቷል። ጭፍን አምባገነን መሆኑ ብቻ ሳይሆን …

የወያኔ የገንዘብ ድርጎ ማዕበሉን አያግደውም። በሎሚ ተራ ተራ Read more »

ለክቡራንና ክቡራት አንባቢያን፤ ወገናችን የኢትዮጵያ ሕዝብ ግፍና መከራውን ሲቧጥጥ ይኸው ወደ አርባ አመታት እየተጠጋ ነው። (1974-2011) በነዚህ 37 አመታት ውስጥ ይህ ለተዕግስቱ መጠን የሌለው ቆራጥ ሕዝብ ከመቼውም የበለጠ፤ ብዞውችም እንደሚሉት ከኢጣሊያ የግፍ ወረራ የባሰ፤ አሁን ያልበት የመከራ ዘመን በጥፍ ያስከነዳል …

ሲሞት አታልቅሱ!!! በይፍሩ ኅይሉ Read more »

“የአሁኑ የኢትዮጵያ መሪዎችና መልቲነት” በሚለው ጽሁፍ በአጠቃላይ መልቲዎች ምን ዐይነት ፀባይ እንደሚያራምዱ ለማሳያት ተመክሯል። በዚህ ፅሁፍ ደግሞ በፖለቲካ አመራር ላይ ያሉ መልቲዎች ምን አይነት ጸባይ አንደሚያሳዩና እነሱን እንዴት መዋጋት እንደሚቻል ለማሳየት እንሞክራለን። ከዚህ በፊት ለማሳየት እንደተሞከረው መልቲዎች እጅግ ቀዝቃዛ ስሜት …

መልቲዎችን እንዴት ማቸነፍ ይቻላል? በደጉ ማረው Read more »

በያዝነው የፈረንጆች ዓመት መጀመርያ በቱኒዝያ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመጽ ለሃያ ሶስት ዓመታት በህዝብ ጫንቃ ላይ ተነሰራፍቶ የሀገሪቱን ሀብት ሲመዘብር የኖረውን መሪ ቤን አሊን ከሀገር እንዲወጣ አድርጎታል: ከሰሞኑም የግብጽ ህዝብ ከአስራ ስምንት ቀናት ተከታታይ ህዝባዊ ተቃውሞ በኋላ ለሰላሳ ዓመታት ግብጽን በብረት ጡጫ …

የተዘረፈ የሀገር ሃብት መደበቂያ ዋሻ ወይስ ባንክ? Read more »

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ በፒያሳ ከሚገኝ፡የኢንተርኔት ካፌ ሲወጡ ብዛት ባላቸዉ የፌደራል ፖሊሲ ታጣቂዎች መያዛቸዉን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። የፌደራል ፖሊስ ታጣቂዎች ምንም አይነት የፍርድ ቤት መጥሪያም ሆነ ፍቃድ በእጃቸዉ ያልነበረ ሲሆን አቶ እስክንድርን በቀጥታ በፌደራል ፖሊሲ ጽ/ቤት ነበር የወሰዷቸዉ። በፌዴራል …

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ታሰረ Read more »

ከዶ/ር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በህልምአለኝ በአትዮጵያ ውስጥ በመታየት ላይ ያለው ሁኔታ ወጣቱ የመፈንጃ ጊዜውን እንደሚቆጥር ፈንጂ መሆኑን ያመላክታል፡፡የወጣቱ በሁለንተናዊ ፍርሃትና መሳቀቅ ውስጥ መሆን፤ተስፋ ማጣት፤በሃገሪቱ ላይ እያቆለቆለ በሚሄደው የኢኮኖሚ ውድቀት፤በሚተገበረው የኤኮኖሚ ቀውስ፤ እና የፖለቲካውና የሃገሪቱ እድገት መጨንገፍ ዋነኛ መረጋገጫዎች ናቸው፡፡ የወጣቱ …

የኢትዮጵያ ወጣት እንደፈንጂ ቦምብ Read more »