በየትኛው ምዕራፍና ቁጥር መሆኑ ለጊዜው ተሰወጠብኝ እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ በወንድማችን ላይ መፍረድ ወይም ወንድማችንን መሳደብ እንደማይገባን ለማሳሰብ ‹ ወንድሙን ጨርቃም ብሎ የሚሳደብ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል› የሚል ወይም ወደዚህ የሚቀርብ ማስጠንቀቂያ እንዳለው የቤተ ክህነት ዳራ ያለው ሰው ማስታወስ አያቅተውም፡፡ ጥሩ ትምህርታዊ …

ወንድሙን ‹ጨርቃም› ብሎ የሚሳደብ…በይነጋል በላቸው Read more »

ሰሜን ተርቦ እነደዚያ ሲያልቅ፡ በድብቅ ነበር ማንም ሳያውቅ፡ ተብሎ ነበር ትላንትና፡ ዛሬም እለሆ እንደገና፡ ደገመ ሰለሰና። በንጉሡ በዚያ ዘመን፡ ደግሞ በደርግ ሲከወን፡ ሰለሰ አሉ በነ ወያን። ሲያወሳ ሲያወጣ ሲያወርድ፤ ያለፈውን አስተዳደር ጉድ፡ ሰለሰው እርሱም እነደገና፡ የነርሱን ግፍ አባዛና። ኦጋዴን ከመሐል …

ደገመ ሰለሰ-በሀሩር ባአረር በፍሬው አንተነሕ። Read more »

የ93 ዓመቱ አዛውንትና የነፃነት ታጋይ የኔልሰን ማንዴላ የልደት በዓል ሰኞ ሐምሌ 18 2011 እ.ኤ.አ በዚህ በደቡብ አፍሪካ በታላቅ ስሜት ነው የተከበረው፡፡ በሀገሪቱ የሚገኙ በርካታ ጋዜጦች፣ መጽሔቶች፣ የዜና አውታሮች እና ዓለም አቀፍ የመገኛኛ ብዙሃን ለእኚህ ታላቅ አባት የእንኳን አደረሰዎ መልእክትና የመልካም …

ረጅም ዕድሜ ለማንዴላ! ረጅም ዕድሜ ለሰው ልጆች መብትና ነፃነት ለሚታገሉ ሁሉ!!! በፍቅር ለይኩን -ከደቡብ አፍሪካ Read more »

ዓለማቀፉ ማህበረ-ሰብ በአገራችን የተከሰተውን ድርቅ ስፋትና አጣዳፊነት ተገንዝቦ አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ እንጠይቃለን! የድርቅና ጠኔ ታሪክ የሃገራችን ታሪክ አካል ከሆነ አያሌ ዓመታትን አሰቆጥሯል፡፡ ዓመታትን ማስቆጠር ብቻም ሳይሆን በተከሰተባቸው ዓመታት ሁሉ ሕዝባችንን በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥፏል፡፡ እንስሳቶቻችን በገፍ ፈጅቷል፡፡ የአገራችንን ጥሪት በከፍተኛ ሁኔታ …

ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ከከፋ የእርሃብ አደጋ እጅ ለዕጅ ተያይዘን እንታደግ!!(አንድነት ፓርቲ) Read more »

የኢሕአዴግ መንግሥት በዜጐች ላይ ሽብር በመንዛት ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡ ኢሕአዴግ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በመፍጠርና ሥልጣን ላይ በመቆየት ሐሳብ ላይ ግራ የተጋባ መሆኑን ዶ/ር መልል ጉዲና ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ “በዜጐች ላይ ሽብር በመንዛት ሽብርተኝነትን ማስወገድ አይቻልም” በሚል ርዕስ …

ኢሕአዴግ በዜጐች ላይ ሽብር እየነዛ ነው ሲል መድረክ ወነጀለ (ሪፖርተር) Read more »

ሐምሌ ፊ ፳፻፲፩ ዓ.ም. ዋሽንግተን ዲ.ሲ.የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማኅበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ፡ “ኢትዮጵያን እንወቅ፡ እናክብርም” የተሰኘውን፡ አመታዊ የኢትዮጵያዊነት ፌስቲቫል፡ ከአርብ ማታ ጁላይ 1 ቀን፡ 2011 በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ በሚገኘው የሉሲል ስፓኙሎ ቤተ-ትእይንት፡ የዚህን አመት የክብር እንግዳ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን ጨምሮ፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ …

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማኅበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ – ጋዜጣዊ መግለጫ፡ Read more »

1997 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሕዝብ የአፈናም ሆነ የዴሞክራሲ ብልጭታ ታሪክ ውስጥ ሁነኛ ስፍራ አለው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብና የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ግራ ሲያጋባ የነበረው አፋኝ ስርዓት ዕርቃኑን የቀረበትም ዓመት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ የተገኘችውን ትንሽ የመፈናፈኛ ኮሪደር በመጠቀም የኢትዮጵያን ጥቅም አሳልፎ በመስጠት የሚታወቀውን አገዛዝ …

ሽብርን የሚያወግዝ በሕዝብ ላይ ሽብርን አይነዛም! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ Read more »

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ውሽትከነነፍሱ ሳይሞት ሳይቀበር ህያው እንደሆነ ተይዞ በከብር,፣ ዱላ ሳያርፍበት እርግጫ ወይ ጡጫ ሰደብ ሳይደርስበት ጥፊና ግልምጫ፣ እጆቹ የኍሊት ታስረው በሰንሰለት ባየው ደስ ይለኛል በነጻ ፍርድቤት፣ አሰብን ገንጥሎ ማን ሰጠ አሳልፎ ለመንግስታት ማህበር በራሱ እጅ ጽፎ፣ በዘር ፖለቲካ ማን ህዝብን ለከፈ …

ውሸት ክነነፍሱ Read more »

በቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዘዳንት ታቦ ኤምቤኪ ሸምጋይነት ደቡብና ሰሜን ሱዳን በድንብሮቻቸዉ መካከል ያለዉን ዉጥረት ለማርገብ፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሰላም ጠባቂ ኃይል ሆነዉ እንዲሰማሩ መስማማታቸዉን ብሉምበር ኒዉስ ዘገበ። የደቡብ ሱዳን ህዝብ ከስድስት ወራት በፊት ባደረገዉ ሕዝበ-ዉሳኔ ከሱዳን ለመገንጠል መወሰኑ ይታወቃል። በሕዝበ-ዉሳኔዉ መሰረት …

አቡጊዳ – የኢትዮጵያ ወታደር በሱዳን ሰላም አስጠባቂ ሊሆን ነዉ ! Read more »

የሕንድ፣ የቻይናና የሳውዲ ኩባንያዎች በአገራችን ኢትዮጵያ ለእርሻ ሥራዎች ሰፊ መሬት በሊዝ እንደወሰዱ በስፋት ተዘግቧል። የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት «ሰዎች የማይኖሩባቸው ቦታዎችን ነው ለልማት ስንል ለውጭ አገር ዜጎች የሰጠነው» ይላሉ። ተቃዋሚዎች በበኩላቸው ያለ ውዴታቸው ዜጎች እንደተፈናቀሉ፣ ከመኖሪያቸው እንደማይፈናቃሉ የሚናገሩት እንደሚታሰሩና እንደሚገደሉ፣ የመሬቱም …

የመሬት ሽያጭ ለልማት ወይንስ ለአገር ጉዳት? ግርማ ካሣ Read more »

የደርግ የቀድሞ የደህንነት ሚኒስትር፣ ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ ግንቦት 27 ቀን 2ዐዐ3 ዓ.ም፣ በእስር ላይ በነበሩበት ቃሊቲ ወህኒ ቤት አርፈዋል፡፡ ወንዳወንድ ገፅታና ደንዳና ሰውነት የነበራቸው ኮ/ል ተስፋዬ፣ በሕይወት ዘመናቸው ብዙ ከመናገር ይልቅ ማዳመጥን የሚወዱ ሰው እንደነበሩ በቅርብ የሚያውቋቸው ሰዎች …

የኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ሞት በእስክንድር ነጋ Read more »

እንደ ሀገር እየፈረስን እንደ ሕዝብ እየተዋረድን ነው። እያንዳንዳችን በነቂስ የግብዞች መጫወቻ ሆነናል። ተንቀናል፣ ታግተናል። የእምነት ቤቶቻችን በከሀዲዎች ተጠለፉ፤ ፍትህ መስጫዎች ውርደት ማሸከሚያዎች ዜና ማሰራጪያዎች ደግሞ ውሸት መርጫዎች ሆኑ። ነፃነት ያልን እስርን ንብረት እናፍራ ያልን መከራን አተረፍን። የትግራይ ሽፍቶች ከሆዳሞች ጋር …

ብሔራዊ ውርደት በቃ በዳኛቸው ቢያድግልኝ Read more »

ይችን አጠር ያለች ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ከአንድ የቅርብ ጓደኛዬ ጋር የነበረኝ አጭር ጭውውት ነው፡፡ ጓደኛዬ አዘውትሮ ታክሲ ይጠቀማል፡፡ እናም በቅርቡ የታክሲ ሂሳብ ጭማሪ ተግባራዊ በሆነበት የሳምንቱ መጀመሪያ ዕለት የተለመደውን የታክሲ ደንበኝነቱን ቀጥሏል፡፡ ይሁን እንጂ ከታሪፉም በላይ የታክሲ ረዳቱ ሂሳብ ይቆርጥበታል፡፡ …

የፍርሃት ግንብ ይፍረስ! በአንዱዓለም አራጌ Read more »

ቦታው ኤድመንተን ውስጥ ነው። ስብሰባው የኦጋዴን ማህበረሰብ ስብሰባ። ተናጋሪው ኦባንግ ሜቶ። የምስራቅ ጫፍና የምእራብ ጫፍ ወግ። ሰሜንና ማእከሉ መነጋገርና መግባባት በተሳናቸው ግዜ፡ የምእራቡ ኢትዮጵያዊ የምስራቁን ኢትዮጵያ ሲያግባባውና ሲሸመግለው። “እኛ ኢትዮጵያዊያን” ብሎ ጀመረ ኦባንግ። እኛ ኢትዮጵያዊያን ብሎ ሲጨርስ፡ በመካከል ግን አንዲት …

“ሶስተኛው ሪፐብሊክ”፡ የቶሮንቶ ስብሰባና የኢትዮጵያ መጪው ዘመን ክፍል አንድ በተከሌ አበበ Read more »

የቦስተን ኢትዮጲያን ስፖርት ክለብ በኮሚኒቲያችን ለሚገኙ ህጻናቶች የእግር ኳስ ማሰለጠኛና መጫወቻ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ግዜ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል:: ልጆቻችሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ እንዲሳተፉ የምትፈልጉ ወላጆች ወደ ክለቡ ድህረ ገጽ በመሄድ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በትህትና እንጠይቃለን:: ድሕረ ገጻችን www.bostonethiopiansoccer.com የመመዝገቢያው ቅጽ Registration የሚለው …

ማስታወቂያ ከቦስተን ኢትዮጲያ ስፖርት ክለብ Read more »

( ከ’አባይ’ – ‘ባ’ ጠብቆ ይነበብ፤ ከ’አባዮች’ – ‘ባ’ ላልቶ ይነበብ (ዋሾዎች ለማለት ፈልጌ ነው፡፡) ይድረስ ለተወደዳችሁ በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት እንዲሁም ይህን ጽሑፍ ልታነቡ የቻላችሁ ክቡራን የሰው ዘር አባላት በሙሉ፤ ብዙዎች ኢትዮጵያውያን በኃያል መቅሰፍትነቱ የምናውቀው ኢትዮጵያ ላይ የነገሠው …

አባይ በአባዮች አስጨረሰን! በነጻነት ዘገዬ Read more »

ጐጃም ባህርዳርን እንደተረገጡ፤ ‘ፔዳን’ የዘረፉ፤ ‘ፓሊን’ የሟጠጡ፤ ብረት ከፋብሪካው፤ ሞተር እያወጡ፤ ወንበር፤ጠረጴዛ፤ስልክ እየቆረጡ፤ ወናውን ያስቀሩ፤ቢሮ አገር ያነጡ፤ ትውልድ መመማሪያ ተቋማት ያሳጡ፤ ዳቦም መጋገሪያ ጉልቻ የዋጡ፤ ጥፍት ምግባራቸው በተንኰል ያበጡ፤ አገር እምብርት ላይ ደም እየመጠጡ፤ ሃያ ዘመን ባልገው በዓለም ሲቀመጡ፤ የጐጥ …

የአባይና ጣና፤ የግድብ ገመና፦ የጐንቻው! Read more »

እነዚህ ሰልፈኞች ሰልፍ ለመውጣት የተገደዱበት ምክንያት ለአራት ዓመታት ያህል የኖርባቸው ቤቶች አስተዳደሩ እስከ ሚያዚያ 17/2003 ዓ/ም ድረስ እንዲያፈርሱ ካልሆነ ቤቶቹ በመንግስት ዶዘር እንደሚፈርሱ የሚገልፅ ደብዳቤ በየቤቱ በመለጠፉ ነው፡፡ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ የሚኖሩባቸው ወደ ሶስት የሚሆኑ መንደሮች የራሳቸው ቤተክርስቲያን ሁሉ ያላቸው ሲሆን …

በመቀሌ ከተማ ከ5000 በላይ የሆኑ ሰላማዊ ሰልፈኞች በፌደራል ፖሊስ ተበተኑ Read more »

የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ቦርድ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ አትላንታ በሚደረገዉ የስፖርት ዝግጅት ላይ የክብር እንግዳ እንዲሆኑ ከዚህ በፊት የወሰነዉን ዉሳኔ በድጋሚ አጸናዉ። ቦርዱ ወ/ት ብርቱካን የክብር እንግዳ እንድትሆነ ከወሰነ በኋላ፣ ጥቂት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴዉ አባላት፣ ከድርጅቱ ሕገ ደንብ ዉጭ፣ የቦርዱ …

አቡጊዳ – ፌዴሬሽኑ ከዚህ በፊት ብርቱካንን የክብር እንግዳ እንድትሆነ የወሰነዉን ዉሳኔ በድጋሚ አጸና ! Read more »

በአሁኑ ወቅት የአሜሪካን አምባሳደር በኢትዮጵያ ሆነው የሚያገለግሉት ቡዝ ለአውራ አምባ ታይምስ በሰጡት ቃለ ምልልስ ዙሪያ ከሰሞኑ የታወቁና አንቱ የተሰኙ ጸሃፊዎች በሰጡት አስተያየት ላይ የታየኝን ለማከል ነው ዛሬ ለመጻፍ የተነሳሁት:: ጉዳዩ አምባሳደሩ “የኢትዮጵያ ህዝብ የምርጫውን ውጤት ተቀብሎታል” ማለታቸው ከእውነት የራቀና ያሳዘናቸው …

ለሰለባ የመጣ ልብስ ቢጥሉለት አይመለስ:: በዮሐንስ እ ተመስገን Read more »