ፍኖት – የኃይማኖት አባቶች ለዜጎች ጥብቅ ጥሪ አስተላለፉ
ሰሞኑን ለዓለም አቀፍ ሰብሰባ ወደ አገራችን የገቡ ግብረ ሰዶማውያን በገንዘባቸው ኃይል በሀገራችን የረከሰና የተወገዘውን በተለይም የቤተሰብ ጠንቅ የሆነውን ወንድ ለወንድ የሚደረግ ሩካቤ ሥጋን ዜጎች አጥብቀው እንዲያወግዙ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ እነዚሁ ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆኑ አባቶች በእምነቱ አስተምህሮትና ደንብ መሠረት ፈጣሪ የተናገረው ትንቢት በዚህ ዘመን እየተፈፀመና እየተደረገ ለመሆኑ ለኃይማኖቱ ተከታዮች […]