ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዛሬው የሰደቃ እና ዱአ መርሀ ግብር በተለያዩ የአገሪቱ ክፍል በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የሚገኙ ሙስሊሞች በእስር ላይ የሚገኙ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላትን አስበው ውለዋል። እጆቻቸውን ወደ ላይ በማንሳትም ለፈጣሪያቸው ተመጽኖ አቅርበዋል። በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ በመቶሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ተገኝቶ ድዋ አድርጓል። መንግስት የሙስሊሙን እንቅስቃሴ ተቆጣጥሬዋለሁ በማለት መግለጫዎችን …

ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከማንነት፣ ከልማትና መልካም አስተዳዳር ጋር በተያያዘ በአርባምንጭ እስር ቤት የታሰሩ የ232 የቁጫ ወረዳ ነዋሪዎች ስም ዝርዝር የወጣው ከራሳቸው ከእስረኞች ነው። ለኢሳት ከተላከው ስም ዝርዝር ለመረዳት እንደተቻለው አብዛኞቹ እስረኞች አርሶ አደሮች ቢሆኑም፣ 5 የሃይማኖት አባቶች፣ 7 መምህራን፣ 6 ነጋዴዎች፣ 25 ተማሪዎች፣ 22 በልዩ ልዩ የመንግስት ስራ ላይ …

ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለአባይ ግድብ ማሰሪያ በሚል ያለፍላጎታቸው ደሞዛቸው የተቆረጠባቸው የይርጋ ጨፌ ሁለተኛ ደረጃ መምራህራን ከወር በፊት የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ተከትሎ ፣ የተቆረጠባቸው ደምዞ ተመልሶ እንደሚሰጣቸው ቃል ተገብቶላቸው የነበረ ቢሆንም፣ የወረዳው አስተዳዳሪ ገንዘቡ በዝግ አካውንት የገባ በመሆኑ፣ ገንዘብ ለመክፈል አንችልም በሚል ምላሽ መስጠታቸውን ተከትሎ መምህራኑ ከትናንት ጀምሮ የስራ …

ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መስተዳድሩ መኪኖችን የገዛው በተለያዩ የሃላፊነት ደረጃ ላይ ለሚገኙት ሰራተኞቹ ነው። ከተገዙት መኪኖች መካከል 18፣  የ2013 ምርት የሆ ኑ ፕራዶ መኪኖች፣ 2 መቶ 40 ባለ ሁለት ጋቢና ማዝዳ ፒክ አፕ፣ 27 ያሪስ ቶዮታ መኪኖች የቢሮ ሃላፊዎች፣ም/ቢሮ ሃላፊዎችና ፣የክፍለ ከተማና ወረዳ አመራሮች እንዲሁም የካቢኔ አባላት እንዲጠቀሙባቸው አየተሰራጩ ነው። …

ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የጋዜጣው አዘጋጆች በማህበራዊ ድረገጾች ላይ በለቀቁት ዜና “በሰንደቅ ጋዜጣ ቁጥር 434 ታህሳስ 23 ቀን 2006 ዓ.ም በወጣው “ጉዲፈቻ፤ በኢ-ሰብአዊነት ላይ የተመሰረተ የኪራይ ሰብሳቢዎች ዋሻ ተንኳኳ” በሚል ርዕስ በገጽ 5 በፖለቲካ ዓምድ ላይ በሰፈረው ጽሁፍ መነሻነት የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ፍሬው አበበ …

ፍርድ ቤቱ ለጥር 30 ቀጥሯቸዋል፤ ሬጅስትራር በበኩሉ ጥር 24 ቀን 2006ዓ.ም መቅረብ አለባቸው ይላል በነአቶ አንዱአለም አሬጌ ስም ያለው የክስ መዝገብን በሚመለከት በፌዴራል ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከተከሳሽ ጠበቆችና ከቤተሰቦች ጋር ብንቀርብም ፍርድ ቤቱ ቀጠሮው ትላንት ስለ ማለፉ ተናግሯል፡፡ የተከሳሽ ጠበቆች በበኩላቸው አጀንዳቸው ላይ የያዙት ዛሬ ጥር 16 ቀን 2006 ዓ.ም መሆኑን ቢገልፁም በዳኛ አዳነ […]

 ዘላለም ክብረት

የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ምክትል ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ስራ አስፈፃሚ የነበሩት “ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲን ሽፋን በማድረግ  የአሸባሪ ቡድን የሆነው ኦነግ አባል ሆነዋል” በሚል ክስ ተመስርቶባቸው የ8 ዓመት እሥር የተበየነባቸው ሲሆን፤ ይግባኝ ጠይቀው እስሩ ወደ 5 ዓመት ዝቅ ተደርጎላቸዋል፡፡

ከ5 ዓመቱ የእስር ጊዜ ውስጥም 3ቱን ዓመት በመጨረሳቸው በአመክሮ ይፈቱ ዘንድ ለማረሚያ ቤቱ ያመለከቱ ሲሆን ማረሚያ ቤቱም ‹አመክሮ መስጠትም አለመስጠትም መብታችን ነው›  በማለት እስከአሁን ሊፈታቸው አልቻለም፡፡ ይህም ብዙ ጥያቄዎችን አስነስቷል፡፡

አንዳንድ ህጋዊ ሁኔታዎች ስለጉዳዩ፡

አመክሮ ምንድር ነው?

ሌላውን ትርጉም ትተን የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ‹በተወሰነ ጊዜ በአመክሮ መፈታት› በሚለው ክፍል በተለይም በአንቀፅ 202 እንደደነገገው፡

“ተቀጭው ከተወሰነበት የእስራት ጊዜ ከሶስት እጅ ሁለቱን እጅ ወይም ፍርዱ የእድሜ ልክ እስራት ሲሆን ሀያ ዓመት በፈፀመ ጊዜ አግባብ ባለው አካል ወይም በጥፋተኛው አሳሳቢነት ጥፋተኛውን ከቅጣቱ ነፃ ያወጣዋል፡፡”

ይህም ማለት አመክሮ 2/3ኛውን የቅጣት ጊዜውን የጨረሰ ታራሚ ከእስር የሚፈታበት አሰራር ነው፡፡

አመክሮ ለማግኝት ምን መስፈርት ማሟላት ያስፈልጋል?

የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ከላይ በጠቀስነው አንቀፅ 202 ላይ አመክሮ ለማግኝት አንድ እስረኛ ማሟላት የሚያስፈልገውን መስፈርቶች ይዘረዝራል፡፡ ይህም፡

– ‹ታራሚው በስራ ጠባዩ የተረጋገጠ መሻሻል አሳይቶ እንደሆነ…› 
– ‹ካሳ የመክፈል ግዴታ ተጥሎበት ከነበረና ካሳውን መክፈሉ የተረጋገጠ እንደሆነ…› 
– ‹አመሉና ጠባዩ መልካም አኗኗር ለመኖር የሚያስችለውና በአመክሮ መፈታቱ መልካም ውጤት ሊያስገኝ ይችላል ተብሎ የታመነ እንደሆነ..› ይደነግጋል፡፡


ማረሚያ ቤት ወይስ ፍርድ ቤት?

ታራሚን በአመክሮ የመልቀቅ የመጨረሻው ስልጣን የፍርድ ቤት፡፡ ነገር ግን ጉዳዩን ማረሚያ ቤቱ በራሱ ተነሳሽነት ወይም በታራሚው አሳሳቢነት ለፍርድ ቤት ሲያቀርብ ነው ፍርድ ቤቱ ውሳኔ የሚሰጠው፡፡ እዚህ ላይ ማረሚያ ቤቱ ትልቁን ስልጣን ይዞ እናገኛለን፡፡ ማረሚያ ቤቱ ለፍርድ ቤት ማቅረብ ካልፈለገ ሊተወው የሚችልበት አግባብ አለ ማለት ነው፡፡ ነገር ግን ማረሚያ ቤቱ በሕግ ስር ያለ አካል እንደመሆኑ መጠን በወንጀል ሕጉ አንቀፅ 202 ላይ የተቀመጡ መስፈርቶችን ላሟላ ታራሚ አመክሮ ሊከለክል አይችልም – የታራሚው መብት ነውና!

በቀለ ገርባስ?

አቶ በቀለ ገርባ ከተፈረደባቸው የአምስት ዓመት እስር ውስጥ 2/3ኛውን ወይም 3 ዓመት የሚሆነውን ጨርሰው የአመክሮ ጥያቄያቸው በማረሚያ ቤቱ በኩል ለፍርድ ቤት እንዲቀርብላቸው ቢጠይቁም ማረሚያ ቤቱ  ‹አመክሮ መስጠትም አለመስጠትም መብታችን ነው› የሚል መልስ እንደሰጣቸው ተሰምቷል፡፡

1ኛ. አመክሮ መስጠት የማረሚያ ቤት መብት ሳይሆን ግዴታም ጭምር ነው፡፡ መስፈርቱን ያሟላ ታራሚ አመክሮ የማግኝት መብት ያለው መሆኑ በሌላ በኩል አመክሮ ሰጭውን አካል ላይ ግዴታ ይጥላልና፡፡

2ኛ ሌላው አቶ በቀለ ገርባ መስፈርቱን አሟልተዋል ወይስ አላሟሉም የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ 2/3ኛውን የእስር ጊዜ መጨረስ የሚለውን Objective መስፈርት እንዳሟሉ ግልፅ ሲሆን፡፡ ችግሩ የተፈጠረው Subjective መስፈርቱ ጋር በተያያዘ ነው፡፡ ይህም ማለት በእስር ወቅት መልካም ፀባይ አሳይተዋል ወይስ አላሳዩም የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ አንድ ታራሚ በእስር ወቅት ለመልካም ፀባይ ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን ካሳየ የቅጣት ማስጠንቀቂያ ከመፃፍ እስከ ብቻውን ማሰር (Solitary Confinement) ድረስ ያሉ እርምጃዎች በማረሚያ ቤቱ ሊወሰዱበት ይችላሉ፡፡

 አቶ በቀለ ገርባ ከፀባያቸው ጋር በተያያዘ ምንም አይነት ቅጣት ያልተወሰደባቸው ከመሆኑም ሌላ መልካም ፀባይ እንዳሳዩ ከማረሚያ ቤቱ እንደተነገራቸው ራሳቸው ገልፀዋል፡፡ በቀለ ገርባ ሁሉንም መስፈርት አሟልተዋል ማለት ነው፡፡ ታዲያ ምን ይሆን አቶ በቀለን በአመክሮ ከመፈታት ያገዳቸው?

አንዳንድ ነገሮች…

ባለው አካሄድ አብዛኛው ታራሚዎች በአመክሮ ይፈታል፡፡ ከሌባ እስከ ሙሰኛ፡፡ High Profile በሆኑ ክሶች የተከሰሱ ሰዎች ሳይቀሩ በአመክሮ ሲፈቱ እንደነበር እናስታውሳለን ለምሳሌ ቴዲ አፍሮ 24 ወራት ተፈርዶበት 16 ወራትን ጨርሶ በአመክሮ ተፈቷል፡፡ አቶ አሰፋ አብርሃ 9 ዓመት ተፈርዶባቸው ሰባት ዓመታት ታስረው ከብዙ ውዝግብ በኋላ በአመክሮ ተፈተዋል፡፡ በሌላ በኩል በቅንጅት ክስ ስር ተከሰው የነበሩት አቶ ዳንኤል በቀለና አቶ ነፃነት ደምሴ 30 ወራት የተፈረደባቸው ሲሆን 20 ወራትን በእስር አሳልፈው አመክሮ ቢጠይቁም ማረሚያ ቤቱ ‹ፍርዳችሁን ጨርሳችሁ ውጡ› በሚል ምክንያት አመክሮ ከልክሏቸው ነበር፡፡

እንግዲህ አቶ በቀለ ገርባ በሕጉ የተቀመጠውን መስፈርት አሟልተው እያለ በአመክሮ የመፈታት መብታቸው አልተከበረም ወይም ማረሚያ ቤቱ ግዴታውን ሊወጣ አልፈለገም!

ምክንያት:

በጉልበተኞች የምትተዳደር ሀገር ዜጋ ስለሆኑ!

 #‎FreeBekeleGerba‬

የአንድነት አመራር አባላት ከኢሳት ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ክፍል አንድ ማቅረባችን ይታወቃል። የቃለ ምልልሱ ክፍል ሁለትና ሶስትን ለማዳመጥ ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ! ክፍል 2 ክፍል 3

የሱዳኑ ፕሬዚደንት ኦማር ሀሰን አልበሺር በኤርትራ ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን ኣጎራባች ኣገሮች ግንኙነት ከማጎልበት ጎንለጎን በአካባቢያዊ እና ዓለም ዓቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገለጸ። ኣልበሺር ከኤርትራው አቻቸው ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ባደረጉት የሶስት ቀናት ቆይታ የደቡብ ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታን ጨምሮ በተለይም የኢትዮ ኤርትራን የሰላም ንግግር ስመልክቶ መነጋገራቸውን ምንጮች ኣመልክቷል።
የኣሁኑ ውይይት በሁለቱ ተደራዳሪ ኣገሮች በኩል ሊቀርቡ በሚችሉ ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ነበርም ተብሏል።

የሱዳኑ መሪ ኦመር ሓሰን ኣልበሺር፣ ባለፈው ሳምንት በኤርትራ ያደረጉት የሶስት ቀናት ጉብኝት፤ የሱዳኑ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ኬርቲ ለዜና ወኪሎች እንዳስረዱት፤ የሁለቱን ኣጎራባች ኣገሮች ግንኙነት በማጎልበት ላይ ያተኮረ ነበር። የኣልበሺር ጉብኝት ባለፈው ህዳር ወር የኤርትራው ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ የተደረገ መሆኑን የጠቀሱት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ኬርቲ በዚህ ግንኙነት ሁለቱ መሪዎች ከዚህ ቀደም የተፈረሙ የውል ስምምነቶች ሊተገበሩ ስለሚችሉባቸው ዝርዝር ጉዳዮች ላይ መምከራቸውንም ኣስረድቷል።
ባለፈው ማክሰኞ ኤርትራ ሲገቡ ደማቅ ኣቀባበል የተደረገላቸው ኣልበሺር ከኣስመራ ውጪ ያሉ ኣንዳንድ ከተሞችንም የጎበኙ ሲሆን በኤርትራ 21ኛ ዓመት የነጻነት በዓል ላይም ተገኝተው ነበር። ሁለቱ መሪዎች፣ ኣልበሺር እና ኢሳያስ፣ የዔርትራው ገዢ ፓርቲ የፖለቲካ ጉዳዮች የበላይ፣ የማነ ገ/ዓብ፣ ለዜና ምንጮች እንደገለጹት፣ የደቡብ ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታን ጨምሮ በበርካታ አካባቢያዊ እና ዓለም ዓቀፋዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት ደግሞ ኣንዱና ዋናው የመሪዎቹ አጀንዳ የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ንግግር ነው ተብሏል።
በኖርዌይ ኣገር፣ ስታቫንገር ዩኑቨርሲቲ፣ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት መምህር የሆኑት ዶ/ር ግሩም ዘለቀ እንደሚሉትም የኣልበሺር የኣስመራ ጉብኝት የሰላም ንግግሩ የመጀመሪያው ምዕራፍ ሲሆን በሁለቱ ወገኖች በኩል ሊቀርቡ በሚችሉ ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ሊሆን እንደሚችል ተጠቁሟል።
እርቀ ሰላም መውረዱ ለሁለቱም ኣገሮች በተለይ ም ደግሞ ዶ/ር ግሩም እንደሚሉት ለኤርትራ ከፍተኛ ጠቀሜታ ነው ያለው።
ከኤርትራ በኩል በጉዳዩ ላይ እስከ ኣሁን ይፋ የሆነ መግለጫ ባይኖርም በኢትዮጵያ በኩል ግን፤ የጠ/ሚኒስትሩ ቃ/አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ እንደሚሉት፣ ቀደም ሲል የተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎች እንደተጠበቁ ሆነው ለመደራደር ግን መንግስት ዝግጁ ነው።
በዚህ የሰላም ንግግር፤ ከተሳካ ማለት ነው፤ ተጠቃሚዎቹ በዋናነት ሁለቱ ኣገሮች ቢሆኑም ዶ/ር ግሩም ዘለቀ እንደሚሉት ደግሞ ኣልበሺርም ቢሆኑ በግልም ጭምር ተጠቃሚ መሆናቸው መዘንጋት የለበትም።
ከተገንጣዩዋ የደቡብ ሱዳን መንግስት ጋር ካለባቸው የግዛት ይገባኛል ውዝግብ በተጨማሪም የዳርፉር ቀውስን ጨምሮ በሰሜን ኩርዱፋን እና በብሉ ናይል ግዛቶችም በውስጥ ችግሮች ተጠምደው የሚገኙት ኣልበሺር ምንም እንኳን ከኣፍሪካ ህብረት በኩል አንጻራዊ ተቀባይነት ቢኖራቸውም በምዕራባውያኑ ዘንድ እንደ ወንጀለኛ መፈረጃቸው ይታወቃል። በዚሁ የተነሳም ዓለም ዓቀፉ ፍ/ቤት ICC የእስር ማዘዣ እንደቆረጠባቸው ይገኛሉ።

ማንኛውም አንድን ሃገር እመራልሁ የሚል …የበላይ መመሪያ እና ህዝብን የሚያስተዳድርበት ህገመንግስት አለው:; የወያኔ ጁንታም በራሱ የፓርቲ ፕሮግራም መሰረት ተደርጎ አለማቀፍ ህጎች ተዋህደውት በራሱ ካድሬዎች ውክልና እና ስብስብ የጸደቀውን ህገመንግስት ለህገወጥ ተግባር እያዋለው ነው:: አንድ ህዝብ ህግን ሊያከብር የሚችለው ራሱ ወይንም ተወካዮቹ ባረቀቁለት ህግ እና ህገመንግስት መሆኑ እሙን ነው::ጨዋው ይሪትዮጵያ ህዝብ ግን እንደፈለጉ የሚያመጡለትን ህግ አንገቱን ሰብሮ በማክበር ሲኖር ገዢዎቹ ግን ራሳቸው ያወጡትን ህግ ሀገወጥ መሆኑን በአደባባይ ያስመሰከሩበት አጋጣሚዎች እጅግ ብዙ ናቸው::

በሃገሪቱ ህገመንግስታዊ መዋቅር እና መነባበብ የሌሉባቸውን ያለፍት ህገወጥ 22 አመታቶች በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበላይነት የተዳደሩ ወይንም ያለፉ የሰው ልጆችን ይወክላሉ የሚባሉ ህጎችን ማግኘት አስቸጋሪ ነበር::ምንሊክ ሳልሳዊ በዘፈቀደ የበላይ የፓርቲ አመራሮች በሻቸው ሰአት ህጎችን በማውጣት እና በማጽደቅ ህዝብ ላይ እንደፈለጉ ይጨፍራሉ:: ህዝብ ለህገመንግስቱ ያለ ግንዛቤ አናሳ መሆኑን እና ማን እንዳወጣው እንዴት እንደወጣ ስለሚያውቁት ህዝቡ ያሌለበት ተሳትፎ እንደሆኑ ስለሚረዱት እንዳሻቸው ህገመንግስቱን ይጥሉታል ያነሱታል:: የወረቀት ላይ እይታ ብቻ አድርገው በማስቀረት ህገወጥነትን አስፋፍተዋል::

በወያኔ ውስጥ ተስፋፍቶ የሚገኘው መንግስታዊ ህገወጥነት ከእይታ ያልተሰወረ ሲሆን ህዝብ በህገመንግስቱ መሰረት ፍትህ ማግኘት ሲገባው ፍትህን አቶ እየተንደፋደፍ ይገኛል::ህዝብን በፍትህ እጦት የታረደ ዶሮ ያደረገው ወያኔ የፍትህ አከላት ከህገመንግስቱ ውጪ ህገወጥ የሆኑ ያልተጻፉ ህጎችን ሲጠቀሙ ያየ ወይንም ለምን ያለ መንግስት የለም::የፍትህ አከላቶች ህገን ለማስከበር እና ህግን ለመተርጎም የተቋቋሙ አካላት ሆነው ሳለ በፖለቲክ ትብትቦሽ ተይዘው ሕገ መንግሥቱን በሚያሽመደምድ ሕጎችን በሚጥስ መንገድ እነ ..እንዳይጠየቁ ወይም እንዳይከሰሱ፣ ከተከሰሱም እንዳይሸነፉ የሚንቀሳቀስና የሚሯሯጥ በፍትህ አከላት ውስጥ በድብቅና በሕገወጥ የተገነባ አካል በይፋ በትንንሽ መመሪያዎች እና ትእዛዞች ህገመንግስቱን ደፍጥጦታል::

ሌላው በወያኔ ጁንታ ውስጥ እየተደረገ ያለው ህገመንግስታዊ ህገወጥ ንቅዘት የዜጎች የመኖር ህልውና እና ሰርቶ የማደር ጉዳይ ሲሆን አለማቀፍ ድንጋጌዎችን የጣሰ እና ህገመንግስቱት የጣለ ከፍተኛ የሆነውን ህዝብ ለስደት ያበቃ የጸረ ህልውና እንቅስቃሴ በገሃይ እያየን ነው::ይህ ደሞ የወለደው የወያኔ ባለስልታናት በሚያደርጉት ህገወጥ የኢኮኖሚ ወረራ ምክንያት ህዝቦች በሃገራቸው እንዲሽመደመዱ ሲያደርግ ሰርቶ የመኖር ህልውናን ገደል ከቶታል::ባእስልጣናቱ ህዝቦች በፈለጉት የስራ መስክ እንዳይሰማሩ ሙስናን እና ንቅዘትን በስፋት በስራ ላይ አውለውታል::

እነዚህ የተፈጠሩ መንግስታዊ ህገወጥነቶች ሕዝብ መንግስት እንዳሌለ አምኖ እንዲቀበል አድርገውታል፡፡እኩልነት እንዳሌለ አረጋግጠዋል፣ ሕገ መንግሥቱም አለኝታዬ አይደለም እንዲል አድርገውታል፡፡ ምክንያቱም ሕግ አክብሩ ከሚባሉ ዜጎች ጎን ለጎን ከሕግ በላይ የሆኑና ተመልሰው መንግሥትን የሚጫኑ፣ የሚይዙና የሚያስፈራሩ ሌሎች ዜጎች እንዳሉ ሕዝብ በተግባር አይቷል፡፡ እነሱንማ ማን ይነካቸዋል እያለ መንግሥት ዜጎችን ከሕግ አንፃር በእኩልነት ያያል የሚለው እምነቱ ተሟጧል፡፡የተቃወሙትን መብታቸውን የጠየቁትን ሁሉ ልማቱን ያደናቅፋሉ፡፡በማለት… የወያኔ ባለስልጣናት ከአገርና ከሕዝብ በላይ ነን ብለው አገር ለእነሱ በምትስማማበትና በምትገዛበት መንገድ እንድትጓዝ ይፈልጋሉ እንጂ ከእነሱ ጥቅም፣ ክብርና ዝና ውጭ ህዝቦች በህግ ተዳደሩ አልተዳደሩ አጀንዳቸው አይደለም፡፡ለምን ቢባል ጥይት እንዲገዛቸው ይደረጋል:: እነዚህ ሕገወጥ የወያኔው ቡድኖች አገርን እየዘረፉ፣ የአገር ገንዘብ እያሽከረከሩና የሰው ልጆችን መብት እየጣሱባለበት ወቅት ህዝብ በቃኝ ብሎ ሕገወጥነትን ለማፈራረስ ሲረባረብ በጥይት ይቆላል ይወነጀላል::(ምንሊክ ሳልሳዊ)

ወያኔ ከአብዮታዊ ዲሞክራሲ ወደ ልማታዊ ዲሞክራሲ ተለውጫለሁ በማለት እያጭበረበረ ነው፡፡ ሕዝቡን ከድህነት ለማላቀቅ፣ ሙስናን ለመዋጋት የቆምኩና የቆረጥኩ ነኝ በማለት እያደናበረ ነው፡፡ የሕግ የበላይነት የሚለውን አባባልም በየዕለቱ ለሚዲያ ፍጆታ እየዋለ ነው፡፡ ኪራይ ሰብሳቢነትን እና አደርባይነትን ማውገዝ ከዕለቱ የሜትሮሎጂ ሪፖርት በላይበተጋነነ መልኩ በተደጋጋሚ የምንሰማው ነው፡፡ በወያኔ መዋቅሮች ውስጥ ተሰግስገው ያሉት ሕገወጥ ንቅዘቶች ግን የማይፈርስ መሰረታቸውን ተክለው እየተንቀሳቀሱ ነው::ይህን ለነገ አደጋ እንዳለው ያልተረድው ወያኔ ራሱን ማዳን ወደማይችልበት አዘቅት ውስጥ እንደገባ እሙን ነው:; (ምንሊክ ሳልሳዊ)

አንዱዓለም ተፈራ

ወገንተኛው አምባገነን ሕገወጥ መንግሥት፤ ከዕለት ዕለት ሀገራችንን ወደባሰ አዘቅት እየከተታት ነው። ያለጥርጥር ከዚህ መንገድ ቀና የሚልበት የፖለቲካ አንጀት የለውም። እያሽቆለቆለ መሄዱ፤ የመሰንበት ዋስትናውና መጥፊያው ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

After the government held an evaluation regarding the leakage of information, disarray in information keeping and cyber intelligence, members of the intelligence have asked to whom they were answerable to. ESAT obtained audio supported evidence regarding the query from sources in the Intel office. High government officials and appointees also attended the meeting.

The question was posed by Intel officers working under the Federal government and graduates of the Mekele Institute of Technology (MIT), an institute founded under the cover of MekeleUniversity during the period in office of the late Prime Minister Meles Zenawi.

“Is our responsibility protecting the security of the Nation or the political regime?” asked the officers. A senior government official responded saying “there is no Intel officer who also does not have political duties. From the outset, intelligence is a work of sustaining a regime in power and this is done by professionals. It requires one to trust the regime. One who believes in Ginbot 7 Movement’s outlook and thinks that the regime should be removed through force, would disintegrate the system even if he is remarked for having the skills of Tesfaye Woldeselassie or was trained by Mossad for 20 years.”

It was also discussed during the evaluation that there is a difference and fall out within the chain of commands of the Nationality and Immigration Department, Defense Intelligence, Ministry of Foreign Affairs, Federal Police, Anti-Terrorism Taskforce and Information Network Security Agency (INSA).

Some government officials have said that secrets of the government have been passed to third parties to the extent that it has become impossible to protect secrets.

Intel officials that came from Oromia and Southern regions complained why there was a dominance of one ethnic group within the Defense Intelligence. The official responded saying that balancing the Force was a long-term work.

Responding to the question that there is a rumour that Meles Zenawi was killed by foreign forces, the official said Meles died due to “huge workload and his inability to put up with the medical treatment”.

In the mean time, five members of the Ethiopian National Intelligence and Security Service have been detained suspected of working and passing information with and to Ethiopian Satellite Television (ESAT). Mebrate Tamrat, Jemal Awol, Dejene Admas, Hailu Cherkos, Capitan Assefa Abraha have been detained by securities.

Similarly, students and intelligence heads found in the 28 universities of the Country have started an evaluation meeting. It has been decided during the evaluation that Aksum, Debre Tabor and Debre Birhan Universities have witnessed huge protests thus should be under stringent Intel surveillance. ESAT News

An Ethiopian government official said the border demarcation controversy between Ethiopian and Sudan has no legal backing but moral and social questions. The official said this during an evaluation and meeting of Intel officers and high government officials.

The official said the demarcation process started in 1965 between the then Ethiopian Minister of Foreign Affairs, Dr. Minase Haile and his Sudanese counterpart Jaafar al-Nimeiri and has been lingering since.

He said based on the complaints received that the Sudanese have passed the Ethiopian border line of Guwi, a committee had been formed which has not yet conducted any form of border demarcation.

The official said on a recent high level meeting Sudanese officials came up with a new suggestion. The Sudanese said “you can still hold the land. We will protect the rights of your citizens. But at least in terms of principle, accept and confirm that the land belongs to us.”

The Ethiopian official told the officers that if one checks out his mobile apparatus near the borders of Ethiopia and Sudan such as Berehet in Tigray or Armachiho near Gonder it shows you that you are in the Sudan. So you may fake politics but not the science, he added.

He also said that recent reports that Armachiho has been given to Sudan is wrong but some Sudanese police officers do at times sneak in to the border towns of Ethiopia start havoc but our militias do not hold down rather they do not even consider the Sudanese soldiers as ‘soldiers’.

He said it does not mean that we can take hold of anything that our eyes see in fact if we want to do so we can even capture Khartoum.

The official asserted that the border demarcation has not at all started so far.

The online news source, Sudan Tribune, had reported quoting the region’s administrator in 2007 that a large chunk of land had been given to the Sudan.ESAT News

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
በአለፉት ሃያ ዓመታት ውስጥ ወያኔ-ኢሕአዴግ የሚወቀስበት ሥራ በጣም ቢያመዝንም የሚመሰገንበት ሥራ የጽሑፍ ቁጥጥርን ማስቀረቱ ብቻ ነው። ሁልጊዜም አንድ ጥሩ ነገር የሚያስከትለው አብዛኛውን ጊዜ የማይጠበቅ ነገር ሊኖር ይችላል፤ ለምሳሌ አጠቃላይ ነፃነት ሲመጣ ወንጀለኛነት ይጨምራል፤ እንዲሁም የጽሑፍ ቁጥጥር ሲነሣ ጸሐፊዎች ይበዛሉ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Ethiopian Sudan border protestበደምና በአጥንት መስዋዕትነት ተከብሮ የቆየ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለባዕድ አሳልፈን አንሰጥም!
ብርሃኔ አሰበ አለሁድረስ
ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የታደለች፣ መልካም የአየር ፀባይ ያላት፣ ህዝቦቿ የራሳችን አኩሪ ባህልና ወግ ያለን፤ የራሳችን መልካም መልክዓ ምድራዊና አሰፋፈር ያለን፤ በጋራ ተሳስረን አብረን የኖርንባትና የምንኖርባት በየትኛውም ዘመን ሉዓላዊነቷ ያልተደፈረ ለአፍሪካ ተምሳሌት የሆነች ሀገር ናት።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ፎቶ ከኢዜአ Photo from ENAታደሰ ብሩ
በቅድሚያ የሚከተለውን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን (ኢዜአ) ዜና አጣጥሙልኝ።
በባሌ ዞን በንብ ማነብ ፓኬጅ የተሳተፉ አርሶ አደሮች ከ53 ነጥብ 7 ሚሊዮን የሚበልጥ ገቢ አገኙ
ጎባ ጥር 10/2006፦ በባሌ ዞን ከእርሻ ስራ በተጓዳኝ በንብ ማነብ ፓኬጅ የተሳተፉ አርሶ አደሮች ከ53 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ማግኘታቸውን የዞኑ የእንስሳት ሀብት ልማትና ጤና ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

በቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ

እውነት ቤት ስትሠራ … ውሸት ላግዝ ካለች
ሚስማር ካቀበለች … ጭቃ ካራገጠች
ቤቱም አልተሠራ … እውነትም አልኖረች።

… እንደዚያ ነው በባቢሎን ዘመን። የአንዱ ቋንቋ ከአንደኛው ይዘበራረቃል … መግባባትና መረዳዳት ብርቅ ይሆናል። በጠራ አማርኛ የተጣፈውን በጉግማንጉግኛ በመተርጐም ከውስጡ የሚፈልጉትን ብቻ አለፍ አለፍ እያሉ ያነቡታል። እናም የራሳቸውን ትርጉም ይሰጡታል። ፍየል ወድያ … ቅዝምዝምም ወዲህ ይሆናል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

የአንድነት ፓርቲ ወጣት አመራር አባክላት ም/ፕሬዘዳንቱ አቶኢ በላይ በፍቃዱና የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊዉ አቶ ሃብታሙ አያለው ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልሶች ጠንካራ ጥያቄዎች ቀርበዉላቸዋል። ቢሳት የቀረቡት ጥያቄዎች ተመሳሳይነት ያላቸው ከመሆናቸውም በተጨማሪ የአንድነትን ፓርቲ አመራሮችን ተስፋ ለማስቆረጥና ኮርነር ለማድረግ ሆን ተብሎ ተመርጦ የተዘጋጁ ጥያቄዎች እንደሆኑ ብዙዎች እየተናገሩ ነዉ። ከኢሳት የተነሱ ጥያቄዎች ይዘት ተመሳሳይነት መኖራቸው የኢሳትን ገለልተኝነት […]

Eritrea is among the most closed countries in the world; human rights conditions remain dismal. Indefinite military service, torture, arbitrary detention, and severe restrictions on freedoms of expression, association, and religion provoke thousands of Eritreans to flee the country each month. Among those fleeing in 2013 were the minister of information—whose 85-year-old father, brother, and 15-year-old daughter were immediately arrested—and the deputy head of economic affairs of the People’s Front for Democracy and Justice (PFDJ), Eritrea’s sole political party that controls most major domestic commercial enterprises.

In October, more than 300 Eritrean refugees drowned when a boat bringing them to Europe capsized near Lampedusa, Italy. According to the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), over 305,000 Eritreans (more than 5 percent of the population) have fled during the past decade.

Eritrea has no constitution, functioning legislature, independent judiciary, elections, independent press, or nongovernmental organizations; it does not hold elections. All power is concentrated in the hands of President Isaias Afewerki, in office since 1991.

In a rare sign of domestic dissent, on January 21, 2013, a group of soldiers with tanks, led by a brigadier general and three colonels, briefly occupied the Ministry of Information (“Forto”) and forced the director of government television to read a statement demanding the release of political prisoners and implementation of the 1997 constitution. The transmission was cut after a few sentences and the protestors surrendered when other military units failed to deliver expected support. According to credible reports, 60 or more high-level alleged collaborators were arrested, several of whom are now dead, some by suicide. Among them is said to be Abdella Jaber, PFDJ’s chief administrator.

Despite repeated requests, Eritrea denied the United Nation special rapporteur on Eritrea, Sheila Keetharuth, a visa. In a 2013 report based on refugee interviews, she concluded that “basic tenets of the rule of law are not respected.” Following her report, the Council “strongly condemn[ed]” Eritrea’s “continued widespread and systematic violations of human rights and fundamental freedoms.”

Indefinite Conscription and Forced Labor
Eritrea conscripts all men and unmarried women into “national service.” Although Eritrean law limits national service to 18 months, most conscripts serve for much of their working lives. Conscripts are routinely used as forced labor on essentially civilian jobs. In 2013, Human Rights Watch reported that conscripts were used by a state-owned construction company, Segen Construction Co., engaged by Canadian mining firm Nevsun Resources, to build infrastructure at its Bisha gold mine. Former conscripts described working long hours for minimal food rations, primitive lodging, and wages too low to sustain themselves, much less their families. They were not allowed to leave the work site.

Children as young as 15 are inducted and sent for military training, according to recent interviews by refugee agencies. They and other recruits are regularly subject to violence and ill-treatment for raising questions or for other perceived infractions. Beatings, torture, and prolonged incarcerations are common. Women are subject to [deleted] violence from military commanders, including rape. No mechanisms for redress exist.

Since mid-2012, all men in their 50s, 60s, and 70s are compelled to perform militia duty: carrying military weapons; reporting for training; and going on periodic patrols.

Arbitrary Arrest, Prolonged Detention, and Inhumane Conditions
Thousands of ordinary citizens are arrested and incarcerated without charge, trial, or opportunity to appeal, and without access to family, lawyers, or independent prison monitoring organizations. While some are freed without explanation and warned not to speak about their detention, most prisoners remain in jail indefinitely. Until the “Forto” incident in January 2013, the most prominent prisoners were 21 government officials and journalists arrested in September 2001 and still held incommunicado 12 years later. None have been formally charged, much less tried; former guards who have left Eritrea report that half of them have died.

Former detainees describe brutal detention conditions. Death in captivity is not unusual. Many prisoners disappear, their whereabouts and health unknown to their families. Former prisoners describe being confined in vastly overcrowded underground cells or shipping containers, with no space to lie down, little or no light, oppressive heat or cold, and vermin. Medical treatment is poor or non-existent. Food consists of a piece or two of bread a day, occasional servings of lentils or beans, a cup of tea, and insufficient water. Beatings and torture in detention are common; wardens are able to impose any physical punishment they devise. A former interrogator told Human Rights Watch he ordered beatings of prisoners until they confessed to whatever they were accused of; they were then beaten to implicate others.

Eritreans who were forcibly repatriated to Eritrea from Middle Eastern countries and then fled again told Human Rights Watch in 2012 they had been incarcerated in crammed cells and beaten shortly after their return. They displayed scars from beatings and electric shocks. One escapee reported that several prisoners in his group of returnees died from their beatings.

Freedom of Religion
Since 2002, the government has jailed and physically abused citizens for practicing religions other than the four government-controlled or recognized religions—Sunni Islam, Ethiopian Orthodox, Catholicism, and Lutheranism. Most arrests occur in private houses but many also occur during private Quran or Bible study at colleges or at national service training centers.

Some prisoners are offered release on condition that they sign statements renouncing their faith. Three deaths during captivity were reported by foreign-based religious monitoring groups in 2013, but given the difficulties of obtaining information, the number may be higher.

The octogenarian Orthodox patriarch, whom the government deposed in 2007, remains under strict house arrest.

Reprisals against Family Members
Family members of some draft evaders or national service deserters have been punished by fines of Nakfa 50,000 (US$3,333) and by detention, in a country with, according to the World Bank, per capita income in 2012 of $560.

Families are also punished when relatives living abroad fail to pay a 2 percent tax on foreign income, retroactive to 1992, or to contribute “national defense” fees. Punishments include revocation of resident families’ business licenses, confiscation of houses and other property, and refusal to issue passports to allow reunification of children and spouses with overseas parents or spouses.

Freedom of Expression and Association
The government maintains a complete monopoly on domestic sources of information since it closed all local press outlets in 2001 and arrested their staff. Telephone and Internet communications are monitored. Eritrea expelled the last accredited foreign correspondent in 2008. Although foreign language transmissions are accessible, the government jammed Al Jazeera in early 2013 and has long jammed overseas transmissions from Eritrea diaspora stations. At least six government journalists arrested in 2009 and 2011 remain in solitary confinement without trial.

No independent civil society organizations are permitted. Labor unions remain a government monopoly.

Key International Actors
Eritrea’s government has few allies. Relations with Ethiopia remain hostile following the 1998-2000 border war and Ethiopia’s failure to implement an international boundary commission’s ruling awarding disputed territory to Eritrea.

Eritrea has been under United Nations sanctions since 2009 because of its support for armed Islamic insurgents in Somalia and its refusal to release Djibouti prisoners of war captured during a 2008 invasion of Djibouti’s border territory.

A UN monitoring group reported in July 2013 that although Eritrea had made a tactical decision to court the Somali government, it fostered regional destabilization by “maintain[ing]close links to a network of warlords and other spoilers in Somalia,” including at least two Al-Shabaab leaders. Eritrea refuses to acknowledge that it holds Djibouti prisoners of war although three escaped in late 2011. Following the report, the UN Security Council retained sanctions and renewed the monitoring group’s mandate for a year.

Eritrea’s relationship with Qatar, which had been mediating Eritrea-Djibouti border issues, frayed in 2013 and Qatar apparently stopped funding a large Red Sea resort. The Yemeni Foreign Ministry complained that Eritrea seized Yemeni fishing vessels in international waters and detained their crews. In October, Eritrea released 81 Yemeni fishermen held for 18 months without trial; Yemen claims another 519 remain jailed.

In June 2013, Canada expelled Eritrea’s Toronto consul for continuing to solicit “national defense” fees (and the 2 percent tax) from Eritrean expatriates despite Canadian demands that he stop because the practice violated UN sanctions.

Eritrea has warmer relations with China. The Chinese government provided a 630 million Yuan ($10.3 million) loan in 2013 to construct canning, food cold-storage, and PCV pipe manufacturing plants. The projects will be run by SFECO, a Shanghai Construction Co subsidiary. SFECO bought a 60 percent share of the Zara gold exploration site near Asmara in 2013 and has contracts to repair and enlarge Asmara’s power plant. Lengthy power shortages occurred in 2013.

In earlier years, Eritrea expelled all nongovernmental aid agencies. In 2013, the UN and Eritrea agreed on a four-year $188 million “cooperation framework.” The UN will provide $50 million and attempt to raise the remaining $138 million from donor countries for capacity building, food security, environmental improvements, and social services. Providing assistance presents “acute coordination challenges,” according to the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs, because of “access restrictions on international staff” and the “absence of up-to-date information” from the government.

The Bisha mine, a major hard currency generator, was expected to earn less in 2013 as production shifted from gold to copper and copper prices fell. Eritrea issues no budget; government finances are opaque and secret. President Afewerki nevertheless complained in 2013 that “international organization” statistics (ostensibly referring to the World Bank and International Monetary Fund) “are based on speculation and aimed at serving vested political interests” and “should be dismissed.”
Image

http://www.hrw.org/world-report/2014/co … rs/eritrea

Image

In a recent article in Times of Malta about g@y couples adopting children, I discovered anew how pharisaical people’s ignorance and hypocrisy can be. One sentence reads: “Countries like Ethiopia had been closing doors on adoptions for Maltese because of fears that prospective single parents could be g@y.”

Ethiopians, renowned for their inability to govern themselves and for living in the second poorest country in the world despite being one of the richest in mineral resources like gold, potash, copper, platinum and natural gas, are closing doors on adoptions by Maltese parents because these might be h o – m o se x ua l.

A country ravaged by illiteracy, corruption, child prostitution and political instability still has the damnable effrontery to pontificate on the s e x u a l orientation of a few good souls willing to take starving Ethiopian foundlings into their care.

If this doesn’t win an award as one of the most banal acts of immorality ever to find its way into State policy, nothing will.

It is staggering that African nations only too willing to accept handouts and ‘aid’ from developed countries that endorse h om ose x ua lity will recoil in horror at one of their own being cared for by a g@y couple.

Those African politicians who are so morally bankrupt that they will boast of being on the take and even hold ‘briberyauctions’ do not have the right to stand in the way of individuals whose only failings are being g@y and wanting to give a few children a better life.

ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች፤ በፕሬዚደንት ሳልቫኪር የሚመራው የጁባው መንግስት እና የቀድሞው የኣገሪቱ ምክትል ፕሬዚደንት ሪክ ማቻር የሚመሩት ኣማጺ ቡድን አዲስ ኣበባ ላይ ማምሻውን የተኩስ ኣቁም ስምምነት ተፈራርመዋል።

በኢትዮጵያ ጅብ ተከብሮ ስጋ ጎርሶ፤ ገንፎ ተገንፍቶ ቀርቦለት የሚኖረዉ ሐረር ከተማ ላይ ነዉ። ከጥር ስምንት እስከ 10 የሐረሬ ጅቦችና የከተማዋ ነዋሪዎች አንድ ላይ የሚያከብሩት የአሹራ በዓል ይሰኛል። ሐረሪዎች የሚያከብሩት ሶስት በዓላቶች መካከል ለጅብ ገንፎ የማብላት ስነ-ስርዐት አንዱ ነዉ።

በዓለማችን ላይ በተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄድ በርካታ ህዝባዊ አመፅች መታየቱ እየተበራከተ መትዋል። በሰሜናዊ አፍሪቃ፤ በዩክሪይን፤ በታይላንድ በየቀኑ አመፅ የቀላቀለ ህዝባዊ ተቃዉሞ የእዕለት ዕለት ክስተት ሆንዋል።

22ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መርህ የአህጉሪቱ የእርሻና የምግብ ዋስትና ነዉ። ፕሪቶርያ ደቡብ አፍሪቃ የሚገኘዉ ዓለማቀፍ የፀጥታ ጉዳዮች ጥናት ተቋም ዋና ኃላፊ ያኪ ሲሊዪ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ጉባኤዉ የአህጉሪቱን ድህነትና እና ረሃብ መቅረፍ በሚቻልበት መንገድ ላይ ለመነጋመገር አጀንዳ ይዞአል።

የእስራኤል ባለሥልጣናት አፍሪቃውያን ስደተኞች በሃገሪቱ በረሃማ ደቡባዊ ክፍል ወደ ሚገኘው የሆሎት የስደተኞች ማቆያ እንዲገቡ አዟል ። ባለሥልጣናት እንደሚሉት ወደ ዚህ መጠለያ ለገቡት ስደተኞቹ በቋሚነት የሚኖሩበት ቦታ እየተፈለገላቸው ነው ።

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጋሞ ጎፋ ዞን በቁጫ ወረዳ ከመብት ጋር በተያያዘ የሚደርሰው ስቃይ እንደቀጠ ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት በፖሊሶች ወከባ የተነሳ አንዳንድ ነዋሪዎች ሌሊቱን የሚያሳልፉት  ጫካ ውስጥ ነው። ፖሊሶች ሌሊት ቤት እያስከፈቱ እንደሚፈትሹ ነዋሪዎች ይናገራሉ ከአንድ አመት በላይ በዘለቀው የቁጫ ችግር  ከ40 በላይ የሚሆኑ የአገር ሽማግሌዎችና ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ  …

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶማሊ ክልል በቀላፎ አካባቢ የሚኖሩ የየረር ባሬ ጎሳ የአገር ሽማግሌዎች ለጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ያስገቡት ደብዳቤ ለኢሳት መድረሱን ተከትሎ የክልሉ ባለስልጣናት ወደ አካባቢው በመንቀሳቀስ በርካታ የአገር ሽማግሌዎችን ማሰራቸው ተሰማ። የአገር ሽምግሌዎቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፉት ደብዳቤ የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሙሀመድ ኡመር እና ጄኔራል አብርሀም በቅጽል ስማቸው ኳታር …

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ  በቦረናና በቡርጂ ማህበረሰብ አባላት መካከል የተነሳውን ግጭት ተከትሎ ከ4 ሺ በላይ ነዋሪዎችም ቀያቸውን ጥለው ከተፈናቀሉ በሁዋላ፣ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ወደ ቦታው በመሄድ ለማረጋጋት ሙከራ አድርገው የነበረ ቢሆንም፣ ችግሩ እንደገና በመቀስቀሱ ከ1ሺ በላይ የቡርጂ ጎሳ አባላት አካባቢውን ለቀው ወደ ደቡብ ክልል አምርተዋል። ከሜጋ ከተማ ወደ 12 …

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ያለ ህብረቱ እውቅና ከሁለት ዓመታት በፊት ዘምቶ የቆየው 4 ሺ የሚጠጋው የኢትዮጵያ ጦር በመጨረሻም በህብረቱ ስር እንዲሆን ተፈቅዶለታል። የኢትዮጵያ ጦር ሲደመር በሶማሊያ አልሸባብን ለመዋጋት የዘመተው የህብረቱ ጦር 22 ሺ ይደርሳል። የኢትዮጵያ ጦር በደቡብ ምእራብ የሶማሊያ ግዛት ፣ በጌዶ፣ ቤይ እና ባኮል ግዛቶች ይቆያል። የአፍሪካ ህብረት ጦር …

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኮሚሽኑ  ተጠርጣሪዎቹ የተሳሩት በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለከተሞች በመኪና ስርቆት፣ ማጅራት በመምታትና  ሌሎች ወንጀሎች መፈጸማቸውን ጥናት ካካሄድኩ በሁዋላ ነው ብሎአል። ተያዙ የተባሉት ተጠርጣሪዎች ፍድር ቤት ስለመቅረባቸው ኮሚሽኑ ያስታወቀው ነገር የለም። በአዲስ አበባ ውስጥ ከጊዜወደ ጊዜ ሚታየው ስርቆት ነዋሪዎች ማስመረሩን የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በከተማዋ ውስጥ ዘመናዊ ስለኮችን በአደባባይ …

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ግብጽ የሙባረክን መንግስት ያስወገደችበት 3ኛ አመት ለማክበር በምትዘጋጅበት ወቅት ነው አምነስቲ መግለጫውን ያወጣው። የሙባረክን መንግስት ከተወገደ በሁዋላ አገሪቱ ልትረጋጋ አለመቻሉዋን የገለጸው አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ በተለይም የሙርሲ መንግስት በወታደራዊ መሪዎች ከተወገደ በሁዋላ 1 ሺ 400 ሰዎች መገደላቸውን ከ500 በላይ በሚሆኑ ሟቾች ግድያ ዙሪያ ምንም አይነት ምርመራ አለመጀመሩን ገልጿል። …

Man accused of spying for ESAT sentenced to four years in prisonMikiyas Nigatu of the Ethiopian Airports Enterprise’s Gambella Airport Security personnel, who was charged by the federal prosecutor for delivering sensitive information to the ESAT journalist named Fasil Yenealem for 4,460 Br is sentenced to four years in prison by the Federal High Court’s Fourth Criminal Bench on January 20, 2014.

Mikiyas who has failed to defend himself against a 10 page written document from his e-mail and three pictures from his cell phone has been giving various information to the ESAT television station which was deemed by the Ethiopian government as “a media outlet for the terrorist group Ginbot 7” The charge indicates that Mikiyas has provided information about foreign investors who were killed in the Gambella region and other very sensitive security related materials.

click here for pdf

ልጁ አባቱን ሊጠይቅ ነበር የመጣው፡፡ ሐኪም ነው፡፡ ሐኪም ደግሞ በመንደሩ የተከበረ ነው፡፡ እርሱ መጣ ሲባል በመንደሩ የነበሩ ሕሙማን ሁሉ የአባቱን ቤት ሞሉት፡፡ ብዙዎቹ እንዲሁ አይቶ በሽታቸውን የሚያውቅላቸው ስለሚመስላቸው ‹‹ምንዎትን ነው ያመመዎት›› የሚለው ጥያቄ ግራ አጋብቷቸዋል፡፡ ‹‹ያመመኝን ካወቅኩትማ ምን ችግር ነበረበት፤ በሽታዬን ሊነግረኝ አዶለም እንዴ ሐኪም የሆነው›› ይሉታል ከቤት ከወጡ በኋላ፡፡
አባቱ አንድ ቀን እንዲህ አሉት ‹‹ድሮ ትዕግሥተኛ ነበርክ፤ አሁንኮ በረባ ባልረባው ትነጫነጫለህ፤ ያሳደጉህን ሠፈርተኞችህን ሁሉ ትሰድባቸዋለህ፡፡ ደግሞ አንዳንዱ በሽታ አዲስ ሆኖብሃል፡፡ ድሮኮ ‹እጁ መድኃኒት ነው›› ትባል ነበር፡፡ ቀንና ሌሊት ሠርተህ አይደክምህም ነበር፡፡ እንግዳ ነገር እንኳን ሲገጥምህ ጓደኞችህን ለመጠየቅ በስልክ ስታጨናንቃቸው ነበር የምታመሸው፡፡ አሁን ምነው ያለ ጊዜህ አረጀህ ልጄ›› አሉት፡፡

የአባቱ ትዝብት ያልጠበቀው ነው፡፡ ግን በትክክል ነው የገለጡት፡፡ አሁን በቀላሉ ይታክተዋል፡፡ እንዲያውም ያሳደጉት የሠፈሩ ሰዎች ሆነውበት እንጂ ዞር ብሎ ባያያቸው በወደደ፡፡ ለነገሩ በመሥሪያ ቤቱም አካባቢ እንዲሁ ነው የሚሉት፡፡ ‹ሆስፒታሉን ትቶ ኤን ጅኦ ከገባ በኋላ ነገር ዓለሙን ትቶታል› የሚሉት ብዙዎች ናቸው፡፡ ‹አሁንማ አለቃ እንጂ ሐኪም አይደለም፤ ባለ ገንዘብ እንጂ ባለ ዕውቀት መሆኑ ቀርቷል፤ በድሮው ስሙ ነው ያለው›› ይሉታል፡፡

አሁን አዲስ ነገር የሆነበት አባቱም ተመሳሳይ ነገር መናገራቸው ነው፡፡ ለወትሮው ‹ዓይኔ ብርሃኔ› እያሉ ለመጣ ለሄደው ስለ እርሱ እየተረኩ ሰው የሚያሰለቹት አባቱ ዛሬ ለራሱ ቅሬታቸውን መንገራቸው አዲስ ታሪክ ሆኖበታል፡፡ መንደርተኞቹን ካከመ በኋላ በቤት ውስጥ ቡና ተፈልቶ ምርቃትና ምስጋና ይዥጎደጎድ እንዳልነበረ፣ ዛሬ ‹‹ምነው ልጄ›› የሚል ስሞታ መጣበት፡፡
ለአባቱ አልመለሰላቸውም፡፡ ለተወሰነ ጊዜ እርሳቸውን ካዳመጣቸው በኋላ ቀጥሎ ውስጡን ነበር የሚያዳምጠው፡፡ ሥራ እንጨት እንጨት ብሎታል፡፡ ሞያው ሐኪም መሆኑ ትዝ የሚለው ሰዎች ‹ዶክተር› ብለው ሲጠሩት ነው፡፡ ስብሰባው፣ ሴሚናሩ፣ ደብዳቤው፣ ንግግሩ ሁሉ የቢሮክራሲ እንጂ የሞያ አይደለም፡፡ የሚያደንዝ እንጂ የሚስል አልሆነም፡፡ የሚያስረሳ እንጂ የሚያነቃ አልሆነም፡፡
‹‹ልጄ›› አሉት አባቱ ከረዥም ዝምታ በኋላ፡፡
‹‹አቤት›› አላቸው ከተጓዘበት በፍጥነት ተመልሶ፡፡
‹‹ለመሆኑ ሞያህን ለማሳደግ ልምምድ ታደርጋለህ? ከወዳጆችህ ጋር ትወያያለህ? ሌላ ቦታ ሄደህ ልምድ ትቀስማህ? ታነባለህ? እንደገናስ ትማራለህ?በጎንደር መምህር ኤስድሮስ የሚባሉ መምህር ነበሩ አሉ፡፡ መጻሕፍቱን ሁሉ መርምረው ትርጓሜ አቅንተው ሲያስተምሩ ኖሩና ‹ምናልባት ያልደረስንበት አዲስ ነገር ቢኖርስ› ብለው በዚያ በጣና ገዳማት ውስጥ ገብተው መጻሕፍቱን ሁሉ ሲያገላብጡ ኖሩ አሉ፡፡ እውነትም ያልደረሱበት ብዙ ነገር ቢያገኙ ተማሪዎቻቸውን እንደገና ጠርተው ‹እኔም ያላወቅኩት እናንተም ያልተማራችሁት አዲስ ነገር አግኝቻለሁና ኑ እንደገና እንማር› ብለው ሰበሰቧቸው፡፡ እሺ ብለው ለአዲስ ዕውቀት የመጡ አሉ፡፡ እምቢ ብለው በቀድሞው ብቻ የቀሩ አሉ፡፡ እሺ ብለው የመጡት የሄዱበት መንገድ ‹የታች ቤት ትርጓሜ› ተባለ፡፡ እምቢ ብለው የቀሩት የሄዱበት መንገድ ደግሞ ‹የላይ ቤት ትርጓሜ› ተባለ፡፡ ለመሆኑ አንተስ ምናልባት ያልደረስኩበት ነገር ቢኖር፤ አዲስ የመጣ ነገር ቢኖር፤ ማወቅ ሲገባኝ ሳላውቀው የቀረሁት ነገር ቢኖር ብለህ አስበህ ታውቃለህ? ዕውቀትኮ ካልጨመሩበት አንድም እየዛገ አንድም እየጠፋ ይሄዳል፡፡ ትዶለዱማለህ ልጄ፡፡ አንድ ምሳሌ ልንገርህ ፡-
‹ሰውዬው ሥራ ፍለጋ ሲንከራተት ወደ አንድ የጣውላ ፋብሪካ ይደርስና ይጠይቃል፤ ሰውነቱ ግዙፍና ጠንካራ መምሰሉን ይመለከትና ባለቤቱ እንዲገባ ይጋብዘዋል፡፡ ያላቸው የሥራ መስክ እንጨት ቆራጭነት መሆኑን ይነግሩታል፡፡ ሰውዬውም ያገኘውን ሁሉ ለመሥራት ታጥቆ የተነሣ ነበርና ተቀበለ፡፡ የተወሰነ ሰዓት በመጥረቢያ እንዴት ዛፍ እንደሚቆረጥ አሠለጠኑትና ወደ ሥራው ተሠማራ፡፡ ክፍያው በቆረጠው ዛፍ ልክ ነበር፡፡
በመጀመሪያው ቀን ሃያ ዛፍ ቆረጠና ጥሩ ክፍያ አገኘ፡፡ በዚህ ደስ ብሎት በማግሥቱ ተነሥቶ ወደ ሥራው ገባ፡፡ በዚያ ቀንም ዘጠኝ ዛፍ ቆረጠ፡፡ በሦስተኛው ቀን ሰባት፣ በአራተኛው ቀን ስድስት፣ በአምስተኛው ቀን አምስት፣ በስድስተኛው ቀን አራት ቆረጠ፡፡ ድካሙ ያው ነው፡፡ የሚቆርጠው ዛፍ ግን እያነሰ ሄደ፡፡ ዛፉ ሲያንስም ክፍያው አነሰው፡፡ ለዕለት ምግቡ እንኳን አልበቃው አለ፡፡ በመጨረሻም ተስፋ ቆረጠ፡፡
ወደቀጠረው ሰው ዘንድ ሄደና ሥራን ለማቆም እንደሚፈልግ ነገረው፡፡ ‹‹ለምን ታቆማለህ፤ ክፍያው አልተስማማህም?›› አለው፡፡ ‹‹ሂሳቡ በቂ ነው፤ ነገር ግን ብዙ ዛፍ በአንድ ቀን ለመቁረጥ አልቻልኩም፡፡ ካደር አደር እየቀነስኩ መጣሁ፡፡ በዚያውም ልክ የሚከፈለኝ ገንዘብ እየቀነሰ ሄደ፡፡ አሁን ችግር ውስጥ ከመውደቄ በፊት ሥራውን ለማቆም ወሰንኩ›› አለው፡፡
አሠሪውም ‹በመጀመሪያ ስንት ዛፍ ነበር የቆረጥከው?›› አለው፡፡
‹‹አሥር››
‹‹በመጨረሻስ?››
‹‹አራት››
‹‹ለመሆኑ መጥረቢያውን ስለህው ታውቃለህ?›› አለው፡፡
‹‹ኧረ በጭራሽ›› አለ ቆራጩ፡፡
‹‹ታድያ ምን አድርግ ነው የምትለው፡፡ በመጀመሪያ ቀን የተሳለ መጥረቢያ ሰጥተንህ ስለነበር አሥር ቆረጥክበት፡፡ በየቀኑ በሠራህበት ቁጥር እየዶለዶመ ስለሚሄድ በመጨረሻ አራት ላይ ደረስክ፡፡ ብትቀጥል ደግሞ አንድ ዛፍ መቁረጥ የማትችልበት ደረጃ ላይ ትደርስ ነበር፡፡ በሠራህ ቁጥር መጥረቢያውን እንደገና መሳል አለብህ፡፡ ሁልጊዜም አዲስ ሆኖ ሌላ ዛፍ ለመቁረጥ እንዲችል በየጊዜው መሳል አለብህ፡፡ አሁንም ሂድና እንደዚያ አድርግ›› ብሎ አሰናበተው፡፡
‹‹አየህ ልጄ አእምሮም እንደዚያው ነው፡፡ በየጊዜው መሳል ይፈልጋል፡፡ እንደገና መማር፣ እንደገና ማንበብ፣ እንደገና መሠልጠን፣ እንደገና ሞያ መለማመድ ይፈልጋል፡፡ ያለበለዚያማ የዛሬ ስንት ዓመት በተማርከው ከተቀመጥክ ትዶለዱማለህ፤ መጥረቢያውኮ አልጠፋም፡፡ አልተለወጠም፡፡ አሁንም መጥረቢያ ነው፡፡ ግን ስለቱ ቀነሰና አገልግሎቱ ደከመ፡፡ አንተምኮ አሁንም ሐኪም ነህ፤ አልተለወጥክም፡፡ ግን ትዶለዱምና ውጤታማነትህ ይቀንሳል፡፡
ስለዚህ ልጄ ሂድና ተሳል፤ በየጊዜውም ተሳል፤ በሠራሀ ቁጥር ተሳል፤ አዲስ ዛፍ ለመቁረጥ መጥረቢያው መሳል እንዳለበት ሁሉ፤ አዲስ ችግር ለመፍታት፣ አዲስ ሃሳብ ለማመንጨት፣ አዲስ መንገድ ለማግኘት፣ አዲስ ሕመም ለመፈወስ እንድትችል ሂድና አንተም ተሳል›› አሉት፡፡
ጉልበታቸውን ስሞ ቀና ሲል ግንባሩን ሳሙት፡፡
© ይህ ጽሑፍ በአዲስ ጉዳይ መጽሔት የወጣ ነው

የሕንፃ ቤተ ክርስቲያኑ ገቢና ወጪ ኦዲት እስከ ግንባታው ፍጻሜ መዘግየቱ የቅ/ሲኖዶሱን ውሳኔ ተፈጻሚነት አዳጋች እንደሚያደርገውና የግንባታው ሒደት ምርመራም ከግንባታው መጠናቀቅ በኋላ እንዲኾን መታዘዙ የሥርዐተ ቤተ ክርስቲያን ጥያቄ እንደሚያሥነሳ የገለጹ ምእመናን፣ የፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ያስተላለፈውን ትእዛዝ እንደማይቀበሉት አስታውቀዋል፡፡ የኦዲት ምርመራው እንዲዘገይ ከድሬዳዋና ምዕራብ ሐረርጌ ሊቀ ጳጳስ ጋራ እንደተስማሙ አስመስለው ለፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ያስረዱት ብርሃኔ መሐሪ፣ በአድራሻ …

ፍትህ ለበቀለ ገርባ!
የእስር ጊዜውን ያጠናቀቀው አቶ በቀለ ገርባ አልተፈታም::
‹አመክሮ መስጠትም አለመስጠትም መብታችን ነው› የማረሚያ ቤቱን ሃላፊዎች

በእስር ቤት የሚገኘው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ በባለፈው እሁድ የእስራት ቅጣቱን አጠናቆ የነበረ እና መፈታት የነበረበት ቢሆንም እስካሁን ድረስ በእስር ቤት ነው የሚገኘው:: በቅርቡ ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ቃሌቲ ሄደን አግኝተነው ነበር፡፡ አመክሮ ለማግኘት እንደ መስፈርት የሚወሰደው፤ በቆይታው ወቅት የነበረው ስነ ምግባር በበቂ ሁኔታ እንዳሟላ እንደተገለፀለት ነግሮናል፡፡

ወደ ማረሚያ ቤት ከመግባቱ በፊት ማእከላዊ ያሳለፋቸው 41 ቀናት ሲደመሩ ነው ባለፈው እሁድ መውጣት የነበረበት፡፡ ማእከላዊ በእስር የቆየባቸው ቀናት መያዝና እና አለመያዝ የማረሚያ ቤቱን አስተዳደር የይሁንታ ፈቃድ ማግኘት እንደሚያስፈልግ ተነግሮታል፡፡ በህጉ መሰረት ከሆነ ግን ማንም መፍቀድ ሳይጠበቅበት ሊደመርለት ይገባ ነበር፡፡ትላንት ይህን ጉዳይ ይዘው የማረሚያ ቤቱን ሃላፊዎች ለጠየቁ ቤተሰቦቹ ‹አመክሮ መስጠትም አለመስጠትም መብታችን ነው› የሚል ምላሽ ተሰጥቷቸዋል፡፡

በቀለን ለመጠየቅ የሚፈልግ በስራ ቀናት ጠዋትና ከሰዓት፤ በእረፍት ቀናት ደግሞ ጠዋት ብቻ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዞን 2 ሄዶ ማግኘት ይችላል፡፡

ፍትህ ለበቀለ ገርባ!

60ኛው የ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› በራሪ ወረቀት አቢይ ጽሁፍ እነሆ!
በጠንካራ ወኔ ዛሬም ጥሪያችንን እናስተጋባለን!!

የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ሆይ! ‹‹ሀይማኖታዊ መብታችን ይከበር!›› ስንል የምናደርገው ሰላማዊና ህዝባዊ ትግል ዛሬ ወሳኝ ምእራፍ ላይ ይገኛል፡፡ ይኸውም የምንገኝበት የእፎይታ ጊዜ ሊነሳ አጭር ግዜ በቀረበት በዚህ ሰዓት ሰላማዊ ትግሉ የተጀመረበት ሁለተኛ ዓመት የሚታወስበት ወቅት ላይ መድረሳችን ነው፡፡ ከፊታችን ጁሙዓ ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ሳምንታት ሁለተኛ ዓመት የሞላውን የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ የ‹‹መብቴ ይከበርልኝ!›› ጥያቄ በተለያዩ ሰላማዊ እንቅስቃሴዎች መዘከር እንጀምራለን፡፡ በዚህ ሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በዝምታችን ውስጥ አልፈው የሚያስተጋቡ ሰላማዊ እንቅስቃሴዎችን እናደርጋለን፡፡ የእፎይታ ጊዜው ዝምታ አንዱ የሰላማዊ እንቅስቃሴያችን መገለጫ ሆኖ ላለፉት 6 ወራት ቆይቷል፡፡ አሁን ደግሞ በዚህ የእፎይታ ጊዜው የመጨረሻ እድሜ ላይ የምናደርገው የሁለት አመቱን የሰላማዊ ጥያቄያችንን ሂደት የምናስታውስበት እንቅስቃሴ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ሰፊ የህዝብ ተሳትፎ እንደሚኖረው ይጠበቃል፡፡ በመሆኑም የሁለት አመት ጉዟችንን በምናስታውስበት ሂደት ሁሉም የሙስሊም ማህበረሰብ ከወዲሁ ዝግጅት እንዲያደርግ ‹‹ድምፃችን ይሰማ!›› ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ሰላማዊ እንቅስቃሴያችን ሰላማዊ ሆኖ በመጓዝ ሰላማዊነቱን ለማደፍረስ መንግስትና ህገ ወጡ መጅሊስ የሚሰነዝሩትን የስም ማጥፋት ዘመቻ፣ የሚያሴሩትን ሴራ ወጥመድና እና ህገ መንግስቱን ክፉኛ የሚሸረሽሩ ህገ ወጥ ተግባራት ሁሉ በአላህ ፈቃድ እያከሸፈ ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡ ኢንሻላህ ወደፊትም በሀያሉ ጌታችን አላህ ፈቃድ የእምነት ነፃነታችን ተከብሮ በሀገራችን ፍትህን እንደምንጎናፀፍ እምነታችን ሙሉዕ ነው፡፡ ይህን የምንለው ሀያሉ ጌታችን አላህ የተበደለን የሚክስ፣ በህዝብ ላይ ግፍ የሚፈፅምን መሪ የሚያስተካክል አልያም የሚቀይር ሁሉን ቻይና ተመልካች በመሆኑ ነው፡፡ ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ‹‹…… ምእመኖቹንም መርዳት በእኛ ላይ ተገቢ ሆነ፡፡›› (ቅዱስ ቁርዓን 30፡47)

ዛሬ ላይም ቆመን ለሚመለከተው ሁሉ የምናረጋግጠው እውነታ ትግላችን ከስሜታዊነት ርቆ በሀቅ ላይ የተመሰረተ መሆኑን ነው፡፡ ትግላችን ‹‹የሀይማኖት ነፃነታችን ይከበር! በገዛ ሀገራችን በሀይማኖታችን የሚፈፀምብን ግፍ ይቁም!›› ነው፡፡ ትግላችን ‹‹ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ በሀገሪቱ የሚገኙ እስር ቤቶች የህግ ታራሚዎች የሚቆዩበት ስፍራ መሆናቸው ቀርቶ የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ማሰቃያና ማጎሪያ ስፍራዎች እስኪመስሉ ድረስ እየተደረገብን ያለው ዓይን ያወጣ የመብት ረገጣና የህገ መንግስት ጥሰት ይቁም!›› ነው፡፡ ‹‹የህዝብን መብት እንዳሻቸው ረግጠውና የሀይማኖት ነፃነትን ነፍገው ሲያበቁ ይህን ፍፁም ህገ ወጥና ክፉ ስራቸውን ለመሸፈን በማሰብ በተቃራኒው በሚዲያ ቀርበው በየእለቱ ‹አክራሪ፣ አሸባሪ፣ ፅንፈኛ፣ ህገ መንግስቱንና የሌሎችን እምነት መኖር የማይቀበሉ› ሲሉ የሚያቀርቡት የተገላቢጦሽ ልፈፋና ድራማ ህዝብ አንቅሮ የተፋው እዚህ ግባ የማይባል ከንቱ ድካም መሆኑን ደግመው ይገንዘቡ›› ነው፡፡ ‹‹ለልማት መዋል የሚገባው የሀገር ሀብት እና ጊዜ የንፁሁን ህዝበ ሙስሊም ስም ለማጥፋት፣ የህዝበ ሙስሊሙን ሀይማኖታዊ ነፃነት እና ህገ መንግስታዊ መብትን ለመገደብ፣ ህዝብ በይፋ ያወረዳቸውን የመጅሊስ ሹመኞች ከህዝበ ሙስሊሙ ተቃራኒ ተሰልፈው እንዲንቀሳቀሱ ለማድረግ በማዋል ሀገርን ወደ ፊት ከማራመድ ይልቅ ወደ ኋላ የሚጎትት አካሄድ ላይ መጠመድ ይቁም!›› ነው ጥያቄያችን፡፡ ‹‹እነዚህ ሁሉ ህገ ወጥ ድርጊቶች ቆመውና ጥፋተኞችም በፍትህ ፊት ታርመው የጠየቅናቸው ሰላማዊና ህገ መንግስታዊ ጥያቄዎች ይመለሱልን!›› እንጂ ሌላ አልነበረም ጥያቄያችን፡፡

ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እነኚህን ሁሉ ለግርግር የሚጋብዙ ህገ ወጥ ድርጊቶች እና በደሎችን በእልህ አስጨራሽ ትእግስትና ፅናት ተሻግረው ዛሬ ላይ ደርሰዋል፡፡ ይህን ያደረግነው ከምንም ነገር በላይ ዲናችን የሚያስተምረንን ሰላማዊነት ለማንፀባረቅ መሆኑን መገንዘብ ያሻል፡፡ እንዲሁም በተመሳሳይ ምንም እንኳ ለሀገር ሰላም እና ለህዝብ ደህንነት መጨነቅ ያለበት አካል በተቃራኒው ተሰልፎ የህዝብን ሰላም እና የተረጋጋ ህይወት፣ እንዲሁም የሀይማኖት እና የግለሰብ ነፃነቶችን በሚያደፈርሱ ተግባሮች ላይ ሲጠመድ ብናስተውልም ነገር ግን እንደ ህዝብ ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ መረጋጋት በማሰብ፣ ለሰላሟ እና ደህንነቷ በመጨነቅ፣ በሰከነ ልቦናና በተገራ የሀላፊነት ስሜት እልህ የሚያስጨርሱ ክስተቶችን በሚያስደንቅ ፅናት፣ አንድነት እና ትእግስት አልፈናል፡፡ ይህ እንደ ህዝብ በአላህ እገዛ የተቸርነው ፀጋ ነውና አልሐምዱሊላህ!!

የእፎይታ ጊዜውም ቢሆን የተቀመጠበት ዋነኛ ዓላማ ይህንኑ ከግንዛቤ በማስገባት መንግስት ከስሜታዊነት ወጥቶ በሰከነ መንፈስ ለተፈጠሩት ችግሮች መፍትሄ እንዲያስቀምጥ የማሰቢያ እና የማሰላሰያ ጊዜ መስጠት ነበር፡፡ በተመሳሳይ ‹‹ተቃውሞ ቢቆምና ሙስሊሙ ዝም ቢል መንግስት ምን ሊያደርግ እንደሚችል በተግባር በማየት ማረጋገጥ›› የሚሉና መሰል ዓላማዎችም ነበሩት፡፡ በመሆኑም መንግስት በዚህ የእፎይታ ጊዜ ከፈፀመው ስህተት ከመመለስ ይልቅ በዚያው የስህተት መስመር መጓዙን እንደቀጠለ ለመገንዘብ ተችሏል፡፡ ተቃውሞ የሌለበት አየር ቢመጣም እንኳ እስሩ፣ ድብደባው፣ እንግልቱ፣ የኢማሞች መባረርና መንግስታዊ ኢማሞች መተካቱ፣ የመስጂድ ነጠቃው፣ የሀሰት ክሱና የሀሰት ፍርዱ ሁሉ እንደሚቀጥሉ እንጂ እንደሚቆሙ የእፎይታ ጊዜው አላሳየንም፡፡

በመሆኑም በዚህ የእፎይታ ጊዜው የመጨረሻ እድሜ ላይ የትግላችንን የሁለት ዓመት ጉዞ ስናስብ በሙሉ መነቃቃት ላይ በመሆን ነው፡፡ በጠንካራ ወኔ ዛሬም ጥሪያችንን እናስተጋባለን፡፡ ዛሬም እንደ ትላንቱ ሁሉ ለዲናችን መከበር ዘብ በመቆም ሀይማኖታዊ ነፃነታችንን እስክንጎናፀፍ እና የፈጣሪያችንን አምልኮተ ህግጋቶች እንዳንተገብር፣ ብሎም እንድንርቅ በማሰብ የሚደረጉብን ጫናዎች እስኪቆሙ ድረስ ሰላማዊ ሆነን ከመታገል አንወገድም፡፡ ዛሬም አንድነታችን እንደጠበቅን ለዲናችን መከበር ያለንን ጠንካራ ወኔ አጉልተን እናሳያለን፡፡ ሂደታችን ሰላማዊና ከግብታዊነት የራቀ፣ ሀይማኖታዊ መብት እንዲከበር የመጠየቅ ሂደት ነውና የጠየቅነው መብት እስኪከበር በተለያዩ ሰላማዊ መንገዶች መታገላችንን እንቀጥላለን፡፡

የምንከፍለው መስዋእትነት ለዲናችን መሆኑን ጠንቅቀን መረዳታችን በሰላማዊ ትግሉ ላይ አላህ ወፍቆን በምንከፍለው መስዋእትነት ሳቢያ የምናገኘውን ደረጃ ማሰብ ምንኛ የሚያጓጓ ፀጋ መሆኑን ግፍ የሚፈፅሙብን አካላት በጥልቀት እንዲረዱት ደግመን የምናስመሰክርበት ሂደት ላይ ነን፡፡ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች! ከኛ የሚጠበቀው ዲንን በመጠበቁ ሂደት ላይ ሁሉም በሚችለው አቅም መረባረብ ነው፡፡ ይህን ስናደርግ ውስጣችን በሚከተለው የሀያሉ ጌታችን አላህ ቃልኪዳን ይረጋጋል፡-

‹‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን (ሀይማኖቱን) ብትረዱ ይረዳችኋል…›› (ቅዱስ ቁርዓን 47፡7)

አዎን! እስልምናችንን ለመጠበቅ በምናደርገው እያንዳንዷ እንቅስቃሴ ያለጥርጥር የአላህ አርዳታ ከጎናችን ይሆናል፤ በንፁህ ልቦና በአላህ መንገድ ላይ እስከቆምን ድረስ፡፡ አላህ ባዘዘው መንገድ ላይ መቆም ምንኛ መታደል ነው!!

በሌላ መልኩ ለዲናችን የምንከፍለው እያንዳንዱ መስዋእትነት ዋጋው አላህ ዘንድ እንጂ የትም አይደለም፡፡ ሺዎች ታስረናል፤ አልያም የግፍ በትር አርፎብናል፡፡ ከእስር የተረፉ ብዙ አሊሞቻችን፣ ዱዓቶቻችን እና ወጣቶቻችን ተሰደዋል፤ ተወልደው ካደጉባት፣ ኖረው ከከበዱባት የገዛ ሀገራቸው ሰላምን ፍለጋ እንዲሰደዱ ተገደዋል፡፡ ወጣት አዛውንት፣ ወንድ ሴት ሳይለይ የከፈልናት እያንዳንዷ መስዋእትነት ጌታችን ዘንድ ተመዝግባ ለምንዳ ትቀመጣለች፡፡ አዎን! ዛሬን ስለ ዲኑ እና ህብረተሰቡ በመቆርቆር፣ ሀቅን በመናገር፣ ሙስሊሞችን ወደ አንድነት በመጣራት ጊዜውን ያሳለፈ ወጣት ነገ ጌታው ዘንድ ትልቅ ክብርን ይጎናፀፋል፡፡ ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል፡-

‹‹… እነዚያም የተሰደዱ፣ ከአገሮቻቸውም የተባረሩ፣ በመንገድም የተጠቁ (በአላህ መንገድ ላይ ግፍ የተፈፀመባቸው)… ክፉ ስራዎቻቸውን በእርግጥ አብሳለሁ፤ በስሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በእርግጥ አስገባቸዋለሁ፤ ከአላህ ዘንድ የሆነን ምንዳ (ይመነዳሉ)፤ አላህም እርሱ ዘንድ መልካም ምንዳ አለ፡፡›› (ቅዱስ ቁርዓን 3፡195)

ዛሬም አንድነታችንን እንደጠበቅን ለዲናችን መከበር ያለንን ጠንካራ ወኔ አጉልተን እናሳያለን!! የፈጣሪያችንን አምልኮተ ህግጋቶች እንዳንተገብር ብሎም እንድንርቅ በማሰብ የሚደረጉብን ጫናዎች እስኪቆሙ ድረስ ሰላማዊ ሆነን ከመታገል አንወገድም!! ድልም ከአላህ እንጂ ከሌላ አይደለምና!

ድምጻችን ይሰማ!
አላሁ አክበር!

(ይህ ጽሁፍ የርዕዮት አለሙ የልደት በአል በአዲስ አበባ በተከበረበት ወቅት; ከውጭ አገር ንግግር እንዳደርግ በተጋበዝኩበት ወቅት… የስራ ባልደረቦቼን እስክንድር, ውብሸት እና ርዕዮትን በማሰብ የተዘጋጀ ነው) ይህ ሳምንት የታላቁ ማርቲን ሉተር ኪንግ የልደት በአል በመላ አሜሪካ የሚከበርበት ነው:: በአሜሪካ ከክርስቶስ ልደት ቀጥሎ ስራ እና ትምህርት ቤት ተዘግቶ ልደቱ የሚከበርለት አንድ ሰው ቢኖር ማርቲን ሉተር ኪንግ ብቻ […]

I have heard a lot of political debates in Ethiopia: from emotional facebook arguments to the literary works of academicians. All of them, at least those of I read, refer to the two extreme political spectrums, namely left and right (usually the term wing is hyphenated as suffix of them) but never got a chance to know their true meanings nor what is in between them.
In our political discourse, right wing is usually referred to as a political belief in which a person/group believes in individual rights over group rights whereas left wing is a political ideology where group rights come first.  The worst part of this conventional definition is that you’ll be decided whether you’re a left or right wing (and nothing else) activist/politician only after your opinions on ethno-national versus national political movements are reflected. Those politicians who struggle focusing on ethno-nationals questions are generally considered as leftists. On the other hand, people who focus on multi-national issues are considered as rightists. Having this definition, the two wings consider each other as sinners. This is what I call Wrong-Wing.
To right the wrong wing in our discourse, below here,  I put a few lines of political spectrums from left to right (based on what I gathered from different sources) to show how they are really defined and so, in accordance to the definition, we start labeling the right item with the right tag:

Right Wing
The basic characteristic that distinguishes rightists from the others is that they value tradition, they are concerned about equity, survival of the fittest, and they believe in economic freedom. They typically believe that business shouldn’t be regulated, and that we should all look after ourselves. Right-wing people tend to believe they shouldn’t have to pay for someone else’s education or health service. They believe in freedom to succeed over equality. (E.g. of far right system is Fascism)
Left Wing
Leftists believe it is the responsibility of the succeeded to support those who are left behind. They [the leftists] look to the future, aim to support those who cannot support themselves, are idealist and believe in equality. People who are left wing believe in taxation to redistribute opportunity and wealth – things like a national health service and job seeker’s allowance are fundamentally left wing ideas. They believe in equality over the freedom to fail. (E.g. Communism)
[In both cases, the definitions determine people as rightist and leftist based on their views on Freedom versus Societal Economic equality.]
Centrism
This one is a moderate approach between the far left and right wings of the political spectrum. It describes a political outlook or specific position that involves acceptance or support of a balance of a degree of social equality and a degree of social hierarchy or social inequality; whilst opposing political changes which would result in a significant shift of society either strongly to the left or the right.
Center Right
Center-right is practiced in most democratic countries and provides individuals “with the best conditions for political liberty, personal freedom, equality of opportunity and economic development under the rule of law; and therefore being committed to advancing the social and political values on which democratic societies are founded, including the basic personal freedoms and human rights, as defined in the Universal Declaration of Human Rights; in particular, the right of free speech, organization, assembly and non-violent dissent; the right to free elections and the freedom to organize effective parliamentary opposition to government; the right to a free and independent media; the right to religious belief; equality before the law; and individual opportunity and prosperity.”
Center Left
The center-leftists are those known as Social Democrats or Social Liberals and lead with mixed economic systems as in practiced in many European countries. They [Center-leftists] believe promoting equal opportunity brings about social equality. Center left, unlike the far-left ideology, claims that equality of outcome is not possible (and sometimes not even desirable), but that equal opportunity improves social equality in society.
The centre-left opposes a wide gap between the rich and the poor and supports moderate measures to reduce the gap, such as a progressive income tax, laws prohibiting child labor, minimum wage and laws that regulate working conditions, limits on working hours, laws to ensure workers’ right to organize.

It is, therefore, time to re-label what we have wrongly-labeled already. What is EPRDF? What are the major oppositions? Who is right-wing? Who is left wing? Who is wrong-winged? And most importantly, what wing are you?