የብርትልስማን የዓለም የዲሞክራሲ ይዞታ ዘገባ DW Amharic January 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለማችን ላይ በተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄድ በርካታ ህዝባዊ አመፅች መታየቱ እየተበራከተ መትዋል። በሰሜናዊ አፍሪቃ፤ በዩክሪይን፤ በታይላንድ በየቀኑ አመፅ የቀላቀለ ህዝባዊ ተቃዉሞ የእዕለት ዕለት ክስተት ሆንዋል።