የአፍሪካ ኅብረት ሃምሣኛ ዓመት ኢዮቤልዩውን አከበረ
VOA Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
የአፍሪካ ኅብረት የተሠረተበትን ሃምሣኛ ዓመት በዓሉን ቅዳሜ፣ ግንቦት 17/2005 ዓ.ም አዲስ አበባ ላይና በሌሎችም የአፍሪካ ሃገሮች ዋና ከተሞች አከበረ፡፡