የአፍሪቃ ኅብረትና ሠማያዊ ፓርቲ DW Amharic May 25, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአፍሪቃ ኅብረት የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት በሚል የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል በማክበር ላይ ይገኛል። ስለ ክብረበዓሉ መክፈቻ ይዘትና በሠማያዊ ፓርቲ በኩል የአፍሪቃ ኅብረት ፅህፈት ቤት ፊት ለፊት ለዛሬ ተቀጥሮ ስለነበረው ሠላማዊ ሠልፍ ጥያቄዎችን አካተናል።