የአባይና ጣና፤ የግድብ ገመና፦ የጐንቻው!
ጐጃም ባህርዳርን እንደተረገጡ፤ ‘ፔዳን’ የዘረፉ፤ ‘ፓሊን’ የሟጠጡ፤ ብረት ከፋብሪካው፤ ሞተር እያወጡ፤ ወንበር፤ጠረጴዛ፤ስልክ እየቆረጡ፤ ወናውን ያስቀሩ፤ቢሮ አገር ያነጡ፤ ትውልድ መመማሪያ ተቋማት ያሳጡ፤ ዳቦም መጋገሪያ ጉልቻ የዋጡ፤ ጥፍት ምግባራቸው በተንኰል ያበጡ፤ አገር እምብርት ላይ ደም እየመጠጡ፤ ሃያ ዘመን ባልገው በዓለም ሲቀመጡ፤ የጐጥ …
ጐጃም ባህርዳርን እንደተረገጡ፤ ‘ፔዳን’ የዘረፉ፤ ‘ፓሊን’ የሟጠጡ፤ ብረት ከፋብሪካው፤ ሞተር እያወጡ፤ ወንበር፤ጠረጴዛ፤ስልክ እየቆረጡ፤ ወናውን ያስቀሩ፤ቢሮ አገር ያነጡ፤ ትውልድ መመማሪያ ተቋማት ያሳጡ፤ ዳቦም መጋገሪያ ጉልቻ የዋጡ፤ ጥፍት ምግባራቸው በተንኰል ያበጡ፤ አገር እምብርት ላይ ደም እየመጠጡ፤ ሃያ ዘመን ባልገው በዓለም ሲቀመጡ፤ የጐጥ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሌሎች ጽሑፎቻቸውን፣ ቃለ ምልልሶቻቸውን እና ትምህርቶቻቸውን ለማግኘት በስማቸው የተሰየመውን ድረ ገጽ (http://www.aleqayalewtamiru.org/) ይጎብኙ።
የሴቶች ሰብዓዊ መብት በአፍሪካ በሚል ርዕስ በቅርቡ በዚህ በዋሽንግተን በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ውስጥ አንድ ገለጻ ተደርጎ ነበር ። ገለጻውን ያስተባበሩት በዋሽንግተን የGEORGETOWN ዩኒቨርስቲ የህግ ማዕከል የሚያካሂደው በእንግሊዝኛ አህጽሮት መጠሪያው LAWA LEADERSHIP AND ADVOCACY FOR WOMEN OF AFRICA የተባለው መርሃ …
እነዚህ ሰልፈኞች ሰልፍ ለመውጣት የተገደዱበት ምክንያት ለአራት ዓመታት ያህል የኖርባቸው ቤቶች አስተዳደሩ እስከ ሚያዚያ 17/2003 ዓ/ም ድረስ እንዲያፈርሱ ካልሆነ ቤቶቹ በመንግስት ዶዘር እንደሚፈርሱ የሚገልፅ ደብዳቤ በየቤቱ በመለጠፉ ነው፡፡ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ የሚኖሩባቸው ወደ ሶስት የሚሆኑ መንደሮች የራሳቸው ቤተክርስቲያን ሁሉ ያላቸው ሲሆን …
በመቀሌ ከተማ ከ5000 በላይ የሆኑ ሰላማዊ ሰልፈኞች በፌደራል ፖሊስ ተበተኑ Read more »
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በአባይ ወንዝ ላይ የሚሠራውን ግድብ በፅንሰ-ሃሣብ ደረጃ ቢቀበለውም አገራዊ መግባባት መቅደም አለበት ይላል፡፡ የስድስቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ በፅሁፍ ባሠራጨው መግለጫ “መድረክ መሠረታዊና የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ሁኔታ ያገናዘበ ልማትን መቼም አይቃወምም፡፡” ብሏል፡፡ ይህንን መግለጫ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ …
ሁለተኛ ካናዳዊ በኢትዮጵያ እስር ቤት ገባ Ethiopia Zare (ቅዳሜ ሚያዝያ 12 ቀን 2003 ዓ.ም April 20, 2011)፦ የ26 አመቱ ወጣት ካናዳዊ ፍዋዝ ሀርጋያ በኢትዮጵያ እስር ቤት ከሁለት ሳምንት በላይ መቆየት የካናዳ መንግስትንና ቤተሰቦቹን እንዳሳሰበ ተገለጸ።
በጀርመን መንግስት አሳሳቢነት በየመን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በዝግ የመከረዉ በተመድ የጸጥታዉ ምክር ቤት፤
ተቋርጦ የቆየዉ በጀርመን የኢትዮጵያ ጥናት በበርሊን ዳግም ተጀመረ።
የአባይ ወንዝ ላይ ለመስራት የታቀደዉን የኃይል ማመንጫ የግድብ ስራን በሚመለከት መዋጮ እየተሰበሰበ ነዉ።
በኤኮኖሚ ልማት ወደኋላ የቀረው ደቡቡ ንፍቀ- ክበብ ፤ የተጋረጡበትን ዘርፈ-ብዙ ችግሮች በመቅረፍ የዕድገት እመርታ ለማሳየት፣ አብነቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ነው።
በጣሊያንና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መሀል ስደተኞችን በተመለከተ ውዝግቡ ተካሯል። ጣሊያን ስደተኞቹን ተካፈሉኝ ብትልም ከህብረቱ ሀገራት በኩል የተሰጣት ምላሽ እዚያው እያሉ እናግዝሻለን እንጂ ወደ ሌሎች ሀገራት ስደተኞችን መላክ ተቀባይነት የለውም የሚል ነው።
ዶ/ር መሰለ ኃይሌ – የቅን ኢትዮጵያ ማኅበር ሊቀመንበር ዶ/ር መሰለ ኃይሌ ቅን አስተሳሰብንና የመደናነቅን ባህል ለማስፋፋት ተብሎ በሰኔ 26 ቀን 2002 ዓ.ም. የተቋቋመው ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር ሊቀመንበር ናቸው፡፡ በማኅበሩ ተግባር ዙርያ ሔኖክ ያሬድ አነጋግሯቸዋል፡፡
– በኢትዮጵያ ከተመዘገቡ ፕሮጀክቶች 11 በመቶ ብቻ መተግበራቸው ተረጋገጠ የቻይና ልዑካን በኢትዮጵያ ከሚንቀሳቀሱ ዓለም አቀፍ ተቋማት፣ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና ማኅበራት ጋር ባደረጉት ውይይት ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች አንዱ የተፈጥሮ ሀብትን የተመለከተ ሲሆን፣ ሀብት ልንቀራመት አልመጣንም፣ የተሳሳተ ግንዛቤ ነው በማለት ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
የአመራር የጥበብ መጀመርያ የሕዝብን የልብ ትርታ ማዳመጥ ነው፡፡ ችግርን ለይተው ካላወቁ ትክክለኛ መፍትሔ ለማስቀመጥና ለመስጠት ያስቸግራል፡፡ ችግርን ለይቶ ለማወቅ ደግሞ ሕዝብን ማዳመጥ ያስፈልጋል፡፡ የሚፈታው ችግር የሕዝብ ችግር ነውና፡፡
– ለግንባታው በኪሎ ሜትር 12.5 ሚሊዮን ዶላር ተጠይቋል ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ መስቀል አደባባይ ድረስ (አፍሪካ ጎዳና) ያለውን 4.1 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመገንባት የተጠየቀው የግንባታ ወጪ እጅግ የናረ በመሆኑ ፕሮጀክቱ በድጋሚ እንዲጤን መመርያ ሰጡ፡፡
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በቅርቡ 45 በመቶ የሚሆን የማሳተሚያ ዋጋ ጭማሪ ማድረጉን ተከትሎ ሌሎችም ማተሚያ ቤቶች ተመሳሳይ ጭማሪ በማድረጋቸው፣ በሁሉም ማተሚያ ቤቶች የሚታተሙ ጋዜጦችና መጽሔቶች የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ እንዳንዣበባቸው፣ የጋዜጣና መጽሔት አሳታሚዎች አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ‹‹የጋዜጣና መጽሔት ሕትመት ዋጋ ጭማሪ …
‹‹የጋዜጣና መጽሔት ሕትመት ዋጋ ጭማሪ ለፕሬስ ነፃነት አደጋ ነው›› የጋዜጣና መጽሔት አሳታሚዎች አስተባባሪ ኮሚቴ Read more »
የኢትዮጵያ መንግሥት የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻሪፍ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ያቀረቡትን ጥያቄ እያጤነው እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ግብፅ በይፋ የጉብኝት ጥያቄዋን ለኢትዮጵያ ብታቀርብም፣ ጥያቄዋ እየታየ ነው፡፡
በደቡብ ክልል የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የ13 ሆቴል ባለንብረቶችን በተጨማሪ እሴት ታክስ (በቫት) ማጭበርበር በመጠርጠራቸው በቁጥጥር ሥር ማዋሉ ታወቀ፡፡ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ባለሆቴሎች መካከል የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ማረጋጫ ሰርተፍኬት ያላቸው ይገኙበታል፡፡
በተጠረጠሩበት የወንጀል ክስ ላይ መቃወሚያ አቅርበው፣ በቀረበው የመቃወሚያ መልስ ላይ ብይን ለመስጠት ለትናንትና ተቀጥረው የነበሩት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ለይኩንን ጨምሮ አሥር ተከሳሾች በድጋሚ ለብይን ተቀጠሩ፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ዓቃቤ ሕግ በመሠረተባቸው የወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተብለው በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ከተወሰነባቸው የግንቦት 7 ተከሳሾች መካከል፣ የብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞና የአቶ አሳምነው ጽጌ ንብረት ቤተሰቦቻቸውንና ዓቃቤ ሕግን እያከራከረ ነው፡፡
– ባለሀብቶች ላይ ጫና የሚያሳድር አሠራር እንዲኖር ይፈለጋል በተለያዩ ድርጅቶች ውስጥ በሠራተኞች የመደራጀት መብት ላይ እየተፈጠረ ያለውን ችግር ለመቅረፍ፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና ከሠራተኛ ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በውይይት ላይ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አስታወቀ፡፡
ባለፉት ሰባት ዓመታት የትግራይ ክልል የመኸር ምርት በ34 በመቶ በላይ ማደጉ ተገለጸ። የመስኖ ልማቱም በተመሳሳይ መንገድ በፍጥነት እያደገ እንደሆነና ክልሉ በአሁኑ ጊዜ ከ 60 በመቶ የማያንስ የእጽዋት ሽፋን እንዳለዉ አንድ የክልሉ ባለስልጣና ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት በ18 መሠረታዊ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጣሪያ ከጣለ ወዲህ ከጥር ወር ጀምሮ ስኳር፣ ዘይትና ሌሎችም አቅርቦቶች ከመደበኛዎቹ ኪዎስኮች መደርደሪያዎች ላይ ርቀዋል፡፡ መንግሥት የደነገገው የሸቀጥ ዋጋ ጣሪያና ቁጥጥር ተግባራዊ ከሆነ ወዲህ የተፈጠረውን ከፍተኛ የገበያ እጥረት ለመሸፈን መሠረታዊ የምግብ አቅርቦቶችን እራሱ …
የኢትዮጵያ ነጻ ፕረስ አሳታሚዎች ባወጡት የጋራ መግለጫ ፤ የጋዜጣና መጽሔት ኅትመት ዋጋ ጭማሪ ለፕረስ ነጻነት አደጋ እንደሆነ አስታውቀዋል።
ባለፈው ቅዳሜ በናይጄሪያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፤ ጉድላክ ዮናታን 57% ከመቶ ያህል የድምፅ ብልጫ በማግኘት ሲያሸንፉ፤ ተፎካካሪያቸው መሪ ሙሐመድ ቡሐሪ 31% ከመቶ ያህል ብቻ ነበር ያገኙት።
በአብይ አፈወርቅ ጆርጅ ኦርዌል ናፖሊዮን የተባለውን መሪ ባህሪ ሲቀርፅ፤ “መለስ ዜናዊ የሚባል አንባገነን ይነሳል” በሚል ትንቢት አልነበረም። ይሁንና የአሁኑ የኢትዮጵያ መሪ ከኦርዌሉ ናፖሊዮን ጋር እጅግ የተማሰለ ባህሪ ይዞ ስናይ በርግጥ ይህ መፅሀፍ ስለዛሬይቱ ኢትዮጵያ የተፃፈ ያህል ነው የሚሰማን።
Genet Agonafer is the Chef/Owner of this charming little restaurant on Fairfax This Friday night, at a rather noisy gathering, Martha DeLaurentiis told us about her recent eight-day trip to Ethiopia for Save the Children, Patty Eisenberg told of an …
Ethiopian Food in L.A. — A Fabulous New Dining Experience Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ባሳለፍንው የመጋቢት ወር የሸቀጦች ዋጋ በ25ከመቶ መጨመሩን የኢትዮጵያ ማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ይፋ አድርጓል። ይሄም በየካቲት ወር ከነበረው የ16.5 ከመቶ የዋጋ ግሽበት ጋር ተዳምሮ፤ የዋጋ ነረት አስከትሏል። በየወሩ ኤጀንሲው የሚያወጣው ሪፖርት ከወር ወር የሚተላለፈው የ12 ወር የዋጋ መወደድን የሚያሳየው አማካይ አሃዝ …
በደቡብ ኢትዮጵያ ድርቅ ተከሰተ፤ በአገሪቱ የኑሮ ውድነት በዚህ ወር በ25 ከመቶ አሻቀበ Read more »
በለንደኑ ማራቶን በሁለተኛና ሦስተኝነት የሀገሩን ልጆች አስከትሎ የሥፍራውን ጊዜ በማሻሻል ጭምር በአንደኛነት የገባው የ 26 ዓመቱ ኢማኑኤል ሙታኢ 2 ሰዓት 4 ደቂቃ ከ 400 ሴኮንድ አስመዝግቧል። በዚህ ውድድር ያሸንፋል ተብሎ ቅድሚያ ግምት የተሰጠው ያምናው ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊው ፀጋዬ ከበደ በአምስተኝነት ፈጽሟል። …
ለአራት አመታት በኃይሌ ገ/ሥላሴ ተይዞ የነበረው የማራቶን ክብረ-ወሰን ዛሬ በቦስተን ተሰበረ Read more »
እስከ ቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜ ድረስ ከሰሜን ጫፍ ቱኒስ፥ እስከ ማዕከላዊ አፍሪቃ ጥግ ኪንሻሳ፥ ከአፍሪቃ ቀንድ ጠርዝ ጅቡቲ፥ እስከ ምዕራብ አፍሪቃ ጥግ ያምሱኩሩ፥ የአፍሪቃ ፖለቲካ የሚዘወረዉ በፓሪስ ይሁንታና ፍቃድ ነበ
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ቦርድ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ አትላንታ በሚደረገዉ የስፖርት ዝግጅት ላይ የክብር እንግዳ እንዲሆኑ ከዚህ በፊት የወሰነዉን ዉሳኔ በድጋሚ አጸናዉ። ቦርዱ ወ/ት ብርቱካን የክብር እንግዳ እንድትሆነ ከወሰነ በኋላ፣ ጥቂት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴዉ አባላት፣ ከድርጅቱ ሕገ ደንብ ዉጭ፣ የቦርዱ …
አቡጊዳ – ፌዴሬሽኑ ከዚህ በፊት ብርቱካንን የክብር እንግዳ እንድትሆነ የወሰነዉን ዉሳኔ በድጋሚ አጸና ! Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ባህር ዳር ከተማ ከመደረሱ በፊት ከእንጅባራ ከተማ በስተግራ 100 ኪሎ ሜትር ላይ የቤኒሻንጉል ክልል ትልቁ ዞን የሆነው መተከል ይገኛል፡፡ ለዘመናት ተረስቶ የቆየው ይህ ዞን አሁን ሁለት ሰፋፊ ፕሮጀክቶችን በማስተናገድ ላይ ይገኛል፡፡የመጀመርያው በዓባይ ወንዝ ላይ የሚገነባው ታላቁ የሚሌኒየም ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ …
በውድነህ ዘነበ | ሪፖርተር በዓባይ ወንዝ ላይ ሁለት ግድቦችን ለመገንባት የሚያስችል ጥናት በማካሄድ ላይ የነበረ አነስተኛ ሔሊኮፕተር ባለፈው ሰኞ ወድቆ ተከሰከሰ፡፡ ሔሊኮፕተሩ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ቆንጮ አካባቢ ተነስቶ መንድያና ቤኮ አቦ በተባሉት ቦታዎች ላይ ለሚካሄዱ ሁለት አዳዲስ ግድቦች ጥናቶችን ሲያካሂድ፣ ድንገት …
– በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች ተቃውመውታል በአዲስ አበባ ከተማ በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ውስጥ በባለሀብቶች እየተገነቡ ላሉ ግንባታዎች መከለያነት የሚታጠሩ አጥሮች ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ አስተዳደሩ ጥር 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ትዕዛዝ ማስተላለፉ ታወቀ፡፡
በየማነ ናግሽ | ሪፖርተር የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደርና የካሳ ክፍያ ኃላፊ የነበሩት አቶ ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተመትተው አዲስ አበባ ኮርያ ሆስፒታል ከተወሰዱ በኋላ ከትናንት በስቲያ ሕይወታቸው ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ረዳት ሳጅን አባስ መሐመድ …
የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደር ሹም አቶ ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተመትተው ተገደሉ Read more »
የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደርና የካሳ ክፍያ ኃላፊ የነበሩት አቶ ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተመትተው አዲስ አበባ ኮርያ ሆስፒታል ከተወሰዱ በኋላ ከትናንት በስቲያ ሕይወታቸው ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡
– ኢሬቴድ ያስተላለፈውን ማስታወቂያና የድራማውን ቅጅ እንዲያቀርብ ታዘዘ በዕለተ እሑድ ለአንድ ዓመት ሲተላለፍ የነበረውና አድናቆትን ያተረፈው የገመና ቁጥር ፩ ተከታይ ገመና ቁጥር ፪ ድራማ ላይ ቀርቦ የነበረው የእግድ ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ፡፡
በነጠላ አሀዝ ደረጃ ወርዶ በቁጥጥር ሥር ውሏል ተብሎ የነበረው የዋጋ ግሽበት በበጀት ዓመቱ መባቻ ላይ የተደረገውን የምንዛሪ ለውጥ ተከትሎ የጀመረውን የሽቅብ ጉዞ በመቀጠል፣ ባለፈው መጋቢት ወር 25 በመቶ መድረሱን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ይፋ አደረገ፡፡
በአሁኑ ወቅት የአሜሪካን አምባሳደር በኢትዮጵያ ሆነው የሚያገለግሉት ቡዝ ለአውራ አምባ ታይምስ በሰጡት ቃለ ምልልስ ዙሪያ ከሰሞኑ የታወቁና አንቱ የተሰኙ ጸሃፊዎች በሰጡት አስተያየት ላይ የታየኝን ለማከል ነው ዛሬ ለመጻፍ የተነሳሁት:: ጉዳዩ አምባሳደሩ “የኢትዮጵያ ህዝብ የምርጫውን ውጤት ተቀብሎታል” ማለታቸው ከእውነት የራቀና ያሳዘናቸው …
በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ ተቃውሞውን እንዲያሰማ ጥሪ ቀርቧል፤ አቡነ ማቲያስ (ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 16/2011)፦ በዴር ሡልጣን ገዳም “የኮፕት መነኩሴ በቀዳም ስዑር ሻማ አብርቶ ይዞ ይለፍ” የሚል መንግሥታዊ ትእዛዝ የተሰጣቸው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ማቲያስ ከመንግሥት ባለሥልጣናት እና ፖሊሶች ጋራ …
በዴር ሡልጣን ገዳም መንግሥታዊ ትእዛዝ የተሰጣቸው አቡነ ማቲያስ ከባለሥልጣናት እና ፖሊሶች ጋራ እየተከራከሩ ነው Read more »
ወያኔ የውሸት ቋት ነው። የወያኔ ውሸት ስልችት ያለው ኢትዮጵያዊ በእብለቱ ዙሪያ ቀልድ እየቀለደ የባዶ ሆዱን በሳቅ ያስታግሳል። አንዱ ቀልድ የ42 ኢንቸ ጠፍጣፋ ቴሌቭዥን ወያኔ በዋሸ ቁጥር እየተሸማቀቀ እየተሸማቀቀ ተኮራምቶ ወደ አንዲት ብልጭ፣ ድርግም የምትል 15 ኢንች መለወጡ ነው። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንኢን ይጫኑ)
ወንድሙ መኰንን (ሎንደን መጋቢት 2003 ዓ.ም.) ወያኔ የውሸት ቋት ነው። የወያኔ ውሸት ስልችት ያለው ኢትዮጵያዊ በእብለቱ ዙሪያ ቀልድ እየቀለደ የባዶ ሆዱን በሳቅ ያስታግሳል። አንዱ ቀልድ የ42 ኢንቸ ጠፍጣፋ ቴሌቭዥን ወያኔ በዋሸ ቁጥር እየተሸማቀቀ እየተሸማቀቀ ተኮራምቶ ወደ አንዲት ብልጭ፣ ድርግም የምትል …
የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ወያኔ/ኢሕአዴግ ለሕዝብ የዲሞክራሲና የነፃነት ጥያቄ ተገቢዉን መልስ እንዲሰጥ ተቃዋሚዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት ባጭሩ) ከፍተኛ ባለሥልጣን ጠየቁ። የፓርቲዉ ሥራ አሥፈፃሚ አባል አቶ ስዬ አብረሐ እንደሚሉት ኢሕአዴግ አሁን የሚከተለዉ መርሕ ከጭንቀት የመነጨ ነዉ።አንድነትን በአባልነት የሚያስተናብረዉ ትልቁ ተቃዋሚ …
ማኅበረ ቅዱሳን ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ጋራ ለመወያየት የኮሌጁን አስተዳደር ጠየቀ፤ “ፕሮቴስታንታዊውን የተሐድሶ ኑፋቄ ወጥመድ የሚያጋልጠው ሰነድ ሲም የተባለ የተሐድሶ ድርጅት በአጭር ጊዜ ቤተ ክርስቲያንን ለመውረስ የቴዎሎጂ ት/ቤቶችን ማእከል አድርጎ ለመንቀሳቀስ የያዘውን ዓላማ የሚያጋልጥ እንጂ ኮሌጁን እንደ ተቋም …
የቅ/ሲኖዶስ አስቸኳይ ጉባኤ እና የመ/ኮሌጅ ደቀመዛሙርት ደብዳቤ (ሪፖርታዥ) Read more »
ከጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የሚፈረጀው የሴቶች ግርዛት የሚያስከትላቸውን አስከፊ ጉዳቶች ለማስቀረት ታለመው የተከናወኑ ሥራዎች ሁነኛ ለውጥ ማስመዝገብ ቢያስችሉም፤ የተለያዩ የተሳሳቱ አስተሳሰቦች በወለዷቸው እምነቶች ሳቢያ ግን ቁጥራቸው የበዙ ሴቶች ዛሬም ግርዛት ይፈፀምባቸዋል። ይህን መሰሉ በሥፋት የታመነበት፥ አደገኝነቱና በሴቶች ላይ በዘለቄታው የሚያስከትላቸው ጉዳቶች …