Amharic የዉሓ አረንጓዴ እንደምግብ DW Amharic Jun 11, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዓለም ሕዝብ ቁጥር እየጨመረ መሄድና ለምግብነት የሚፈለጉ ምርቶች መመናመን የሰዉ ልጆችን የአመጋገብ ሰንሰለት እያሰፋ መሄዱ ነዉ የሚገለፀዉ። በዚህ ሂደት ደግሞ የለመድኩት ወይም የማላዉቀዉ የሚለዉ አማርጦ የመመገብ ልማድ ቦታ የሚኖረዉ አይመስልም።