የ “ድምፃችን ይሰማ” ሰልፍ በአዘጋጆቹ ተሠረዘ – ኦገስት 03, 2013
Muslims demonstrations cancelled by organizers in Ethipia
Muslims demonstrations cancelled by organizers in Ethipia
ዐሥራ አንዱ የተነሡት በዝውውር ነው፤ ቀሪዎቹ ሦስቱ ከአስተዳዳር ሥራ ውጭ ተደርገዋል ከአስተዳደር ሥራ ውጭ ከተደረጉት ውስጥ የደ/ጽጌ ቅ/ዑራኤል እና የደ/ሰላም ቅ/እስጢፋኖስ አስተዳዳሪዎች ይገኙበታል የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ጽ/ቤት ሙስናና ብልሹ አሠራር የገነገነባቸውን፣ የካህናትና ምእመናን አቤቱታ የበረታባቸውን 14 አድባራት አስተዳዳሪዎችን የማዘዋወር፣ ከአስተዳዳሪነት ሓላፊነት የማራቅ እና በጡረታ የማግለል ውሳኔ ማሳለፉ ተገለጸ፡፡ የአስተዳዳሪዎች ዝውውር የተካሄደባቸው አድባራት፡- የገነተ ጽጌ ቅዱስ …![]()
በወላይታ በመንግስት ተደራጅተው ዝርፊያ የሚፈፅሙት ታርጋ አለልባ ሞተር ሳይክለኞች፡፡ #millionsofvoicesforfree #Ethiopia #UDJ
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
ሐምሌ ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌደራል ፖሊስ አባላት በአዲስ አበባና በአንዳንድ የክልል ከተሞች በብዛት መታየታቸውን ተከትሎ በከተሞች የሚታየው አለመረጋጋት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሄዱን ዘጋቢዎቻችን ገልጸዋል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ትናንት ባወጣው መግለጫ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘወትር አርብ የሚደረገውን የጁመአ ስግደት አስታኮ የተቃውሞ ድምጹን የሚያሰማ ከሆነ እርምጃ እንደሚወስድ መዛቱ ይታወቃል። የፖሊስን መግለጫ ተከትሎ የድምጻችን ይሰማ …
ሐምሌ ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቡሪሞዲያቶ ወረዳ አባ በርሀቤ ቀበሌ አቶ ሀሰን በረከት የተባሉ ነዋሪ የተገደሉት አንድ ሾፌር የቤት እንስሶቻቸውን መግደሉን ተከትሎ በተፈጠረ ውዝግብ መሀል ነው። አቶ ሀሰን ካሳ እንዲሰጣቸው ሹፌሩን በሚጠይቁበት ወቅት ጉዳዩን በትክክል ያልተረዱ የፌደራል ፖሊስ አባላት በግለሰቡ ላይ ተኩስ ከፍተው ገድለውታል። በቅርቡ በአፋር እና በፌደራል ፖሊሶች መካከል የተጀመረው ግጭት ለግለሰቡ …
ሐምሌ ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ያለመከሰሰ መብታቸው በፓርላማ እንዳይነሳ ከተወሰነ በኋላ እንደገና ፓርላማው ውሳኔውን በማጠፍ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳውና ወዲያውኑ ባልታወቀ ሁኔታ ከአገር እንዲወጡ ተደርገው የነበሩት የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ቃሲም ፊጤ በትላንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡ የኦህዴድ አባልና የፓርላማ አባል የነበሩት አቶ ቃሲም ፊጤ ከመሬት …
27 ተፎካካሪዎችን ያወዳደረው የማሊው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ ባንድ ዙር እልባት ሊደረግለት ባለመቻሉ ነሐሴ 5 ቀን 2005 ዓ ም ፤ በ 2 ኛ ዙር ውድድር እንደሚደመደም ተነገረ። ያኔ የሚቀርቡት 2 ተወዳሪዎች ብቻ ሲሆኑ እነርሱም ፤ የቀድሞው ጠ/ሚንስትር
የዩናይትድ እስቴትስ ብሔራዊ የስለላ ድርጅት አባል የነበረውና ፤ ከ2 ወራት ገደማ በፊት ከድቶ፤ ምሥጢሮችን በማጋለጥ፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ የመነጋገሪያ አጀንዳ ያስከፈተው ኤድዋርድ ስነውደን ፤ ትናንት ሩሲያ ውስጥ ለአንድ ዓመት ጊዜያዊ ተገን ማግኘቱ ፤
በአፍሪቃ በህፃናት ላይ የሚካሄድ ወሲባዊ ንግድ እንዲገታ ህብረተሰቡና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠየቁ ። በቅርቡ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ስብሰባ ላይ እንደተገለፀው በአፍሪቃ በሚሊዮች የሚቆጠሩ ወጣቶችና ህፃናት የወሲብ ንግድ ሰለባ ናቸው ።
ፖሊስ ከዚሁ መስጊድ ፣ ሶላት ከመጀመሩ በፊት አንድ ምዕመን ከሶላቱ በኋላ ደግሞ ወደ 15 የሚሆኑ ምዕመናን ጊዜያዊ ማረፊያ ቤት ማሰሩን ፣ በአካባቢው እስከነበረበት ጊዜ ድረስ መመልከቱን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ተናግሯል ።
ዜና ከወላይታ መንግስት አንድነት ፓርቲ ላይ የክስ ድራማ እያዘጋጀ መሆኑ ተደረሰበት መንግስት በወላይታ ሶዶ በአንድነት ፓርቲ ላይ የሀሰት ድራማ በመስራት ላይ ነው፡፡ መንግስት በመስጊድ ውስጥ በድብቅ ያሰራጨው ሙስሊሙን ህብረተሰብ ለአመፅ የሚቀሰቅስ በራሪ ወረቀት የአንድነት ፓርቲ የወላይታ ዞን አመራር የሆኑት ወ/ሮ ሀድያ መሀመድ እንዳሰራጩት በማስመሰልና የሀሰት ምስክሮችን በማጋጀት ስራ ተጠምዷል፡፡ ወ/ሮ ሀድያ መሀመድንም “በራሪ ወረቀቱን እንድበትን […]
ወያኔዎች በጣም እየከፉ ነው፡፡ ክፋታቸው ጠርዝ እየለቀቀ መጥቷል፡፡ ይሉኝታና ሀፍረት ወትሮውንም ወያኔዎች ጋ እንደሌለ የታወቀ ቢሆንም አሁን አሁን ግን በጣም የለየላቸው ጋጠ ወጦችና ኅሊናቢሶች እየሆኑ ነው፡፡ እነሱን በሰው ልጅነት ለመፈረጅ እንኳን በጭራሽ የማይሞከር የሚገርሙ ፍጡራን ናቸው፡፡ ይቅርታችሁንና ወያኔዎች ዞሮ የሚያይ አንገት ያልፈጠረባቸው ባልጩት ራስ መሆን አለባቸው፡፡ የሚሠሯቸውን የሕጻን አይሏቸው የዐዋቂ ሞኛሞኝ ሥራዎች ስታዩ ከዚህም በላይ […]
በባህርዳር ከተማ እሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ዓ.ም. የሚደረገው የተቃውሞ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል መሪ ቃል በመላ ሀገሪቱ የጀመረውን ህዝባዊ ተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አባላቱ በከተማዋ በተሸከርካሪ መኪና እና ድምፅ ማጉያ በመታገዝ አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ ከድምፅ ቅስቀሳው ጎን ለጎን በከተማዋ ፖስተሮች የመለጠፍና በራሪ ወረቀቶችንም የመበተን […]
ሰበር ዜና፤ ከባህር ዳር፤ ከወላይታ፤ ከጅንካ እና ከመቀሌ ከተሞች – ፍኖተ ነጻነት ባሕር ዳር፤ አንድነት ፓርቲ በመጪው እሁድ በባህር ዳር ከተማ ለሚያደርገው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ የመኪና ላይ ቅስቀሳ እንዳያካሂድ እየተከለከለ ነው፡፡ የኢህአዴግ ካድሬዎችም ለቅስቀሳ የወጣውን መኪና በመክበብ ሁከት ለመፍጠር እየሞከሩ ነው፡፡ ለቅስቀሳ የወጣውን መኪና በማገትም የሹፌሩን መንጃፍቃድ ነጥቀዋል፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች የካድሬዎቹን ክልከላ በመቃውም ከፀጥታ ሀይሎቹ […]
የቃሊቲ እንግልት፤ – ከግርማ ሠይፉ ማሩ ጎበዝ እንግዲህ እዚህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጉድ ሳይሰማ አይታደርም አይደል፡፡ ዛሬ ከአቤል አለማየሁ ጋር አንዱዓለም አራጌን እና ርዕዮት ዓለሙን እንጠይቅ ተባብለን ወደ ቃሊት ወረድን፡፡ ለዛሬው የነበረን ዕቅድ ሁለቱን ብቻ የማየት ነበር፡፡ ለዚህም እንዲሆን በቂ የሚባል ሰዓት ይዘን ልክ ከቀኑ አምሰት ሰዓት ላይ ቃሊት በር ደረሰን፡፡ በቅርቡ ቃሊት የሚገኙትን ወዳጆቻችን ለመጠየቅ […]
‹‹በድል ኮረብታ ላይ ወጥታችኋል፤ መምህራን ኮርተናል›› /ሊቀ ማእምራን ደጉ ዓለም ካሣ/ ‹‹የተቃወምነው ሰውን ሳይኾን ሥርዐቱን ነው›› /የደቀ መዛሙርቱ መማክርት አመራር/ የደቀ መዛሙርቱ ምረቃ ሐምሌ ፳፯ ቀን ይካሄዳል በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሐዲስ ኪዳን መምህር በኾኑት ሊቀ ማእምራን ደጉ ዓለም ካሣ አገላለጽ የኮሌጁ ደቀ መዛሙርት ያሣመሯት የዛሬ ሐምሌ ፳፭ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም ምሽት ለሚቀጥለው ትውልድ የተሰጠች …![]()
ልዩነታችን ዉበታችን ነዉ ! የሚሊዮኖች ድምጽ በጂንካ – ግርማ ካሳ ሐምሌ 25 ቀን 2005 ዓ.ም የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ ሥር፣ ታላቅ ሕዝባዊ ሰላማዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ መጀመሩ ይታወቃል። በደሴና በጎንደር በአሥር ሺሆች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የሰላም፣ የመብት የእኩልነትና የነጻነት ጥያቄዎቻቸዉን አስምተዋል። በፊታችን እሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ዓ.ም፣ የአንድነት ፓርቲ በአራት ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እየተዘጋጀ […]
Addis Ababa, website
AGOA, summit, Addis Ababa
በጦር ኃይሎች፣ ቤትል ጎጃም በረንዳና መሳለሚያ ከመስጊድ የወጡ ሙስሊሞች ታፍሰዋል፡፡ በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች በርከት ያሉ ፌደራል ፖሊሶች ይታያሉ፤ ከሌሊቱ 5 ፡00 ሰዓት ጀምሮ መኪናዎች ላይ ከባድ ፍተሻ እየተደረገባቸው ነው፡፡ የሙስሊሙን የመብት እንቅስቃሴ የሚመራው ድምፃችን ይሰማ የተባለው የሶሻል ሚዲያ ግሩፕ ከቤተመንግስት በቅርብ ርቀት በሚገኘው ተውፊቅ መስጊድ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ብሶቱን እንዲያሰማ ጥሪ ማስተላለፉ አይዘነጋም፡፡
ሐምሌ ፳፭(ሃያ አምስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ፓርቲው በመጪው እሁድ በመቀሌ፣ ባህርዳር፣ ጅንካ እና አርባ ምንጭ የሚያደርገውን የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ የገዢው ፓርቲ ሰዎች ሰልፎችን ለማደናቀፍ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ነው። በመቀሌ የአንድነት አመራሮች መጉላላት የደረሰባቸው ሲሆን፣ በጅንካ ደግሞ አካባቢው የሽብርተኞች ጥቃት ኢላማ በመሆኑ ሰልፉን ማድረግ አይቻልም የሚል መመሪያ እስከ ማስተላለፍ ተደርሶ ነበር። የአንድነት አመራሮች ባሳዩት የአቋም …
ሐምሌ ፳፭(ሃያ አምስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በዚህ ሕግ መሠረት የሕዝብ ገንዘብ ዘርፈው ወደውጪ አገር ፈርጥጠዋል የሚባሉ ሰዎች ተጠያቂ ይሆናሉ ተብሎ ይገመታል ፡፡ የሚሻሻሉት ሕጎች የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የስነስርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅ እንደገና ለማሻሻል የወጣውን ረቂቅ አዋጅ፣ የተሻሻለውን የስነምግባርና የጸረ ሙስና ኮምሽን ማቋቋሚያ አዋጅ እንደገና ለማሻሻል የወጣ ረቂቅ አዋጅ እና የሙስና ወንጀሎችን እንደገና ለመደንገግ …
ሐምሌ ፳፭(ሃያ አምስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አሶሺየትድ ፕሬስ እንደዘገበው የተመድ ሠራተኞችን ጭኖ ወደ ደቡብ ሱዳን ሲጓዝ የነበረው ሄሊኮፕተር በመከስከሱ በርካታ የተመድ ወራተኞች ጉዳት ደርሶባቸዋል። የ ኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በበኩላቸው አደጋው መድረሱን በማረጋገጥ የጉዳቱ ዝርዝር መጠን እንዳልደረሳቸው ተናግረዋል። የመንግስታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ፈረሀን ሀቅ-ሄሊኮፕተሩ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ፕሮግራም በጆንገሊ …
ሐምሌ ፳፭(ሃያ አምስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2005 የክዋኔ ኦዲት ግኝቶች ሪፖርት የህዝብና የመንግስት ሃብት አጠቃቀም አሳሳቢ የሆነ ክፍተት እንዳለባቸው ተጠቅሷል፡፡ መስሪያ ቤቱ በመጠናቀቅ ላይ ባለው አመት በኢንዱስትሪ ከተማ ልማት ቢሮ ፤ በገጠር መንገዶች ባለስልጣን ፤ በጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጅንሲ ፤በባህል እና ቱሪዝም ና ፓርኮች ልማት ቢሮ …
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
ያለአብራሪ የሚከንፈዉ ዩሮ ሆክ የተሰኘዉ የጦር አዉሮፕላን ጀርመን ምክር ቤት ዉስጥ ያስነሳዉ ዉዝግብ አሁንም ማሠሪያ አላገኘም።
የግብፅ ጦር የሰየመዉ ጊዚያ መንግሥት ግን ጥሪ ማሳሰቢያዉን የተቀበለዉ አይመስልም።የጊዚያዊ መንግሥቱ ካቢኔ መፈንቅለ መንግሥቱን በመቃወም በሁለት አደባባዮች የከተመዉን ሕዝብ «ለሐገሪቱ ፀጥታ አስጊ» እና «አሸባሪ» በማለት ወንጅሎታል።ፖሊስ ሕዝቡን ከሁለቱም አደባባዮች እንዲያባርርም አዟል።
ኢትዮጵያ የኤርትራን መንግስት ወደሰላማዊ የድርድር መድረክ ለማቅረብ 250 ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ኃይል በነጻ ለመስጠት አስባለች መባሉንየሚጠቁም ዜና በድረገጾች እየተነበበ ነዉ።
የዛኑ ፒኤፍ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ምርጫውን አሸንፈናል ፣ ተቀናቃኛችን የዲሞክራሲያዊ ለውጦች ንቅናቄ MDC አልቋለታል ተቀብሯል እያሉ ነው ። ስማቸውን ያልጠቀሱ አንድ ነፃ የዚምባብዌ የምርጫ ታዛቢም የድምፅ ቆጠራ የመጀመሪያው ውጤት ለቻንጋራይ ታላቅ ውድቀት እንደሚመስል ለሮይተርስ አታውቀዋል ።
የረመዳን የጾም ወር ተጋምሶ ፍችዉ የኢድ አልፈጥር በዓል እየተቃረበ ነዉ። በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች በቀን ወደ 18 ሰዓት ያህል ይጾማሉ። በዕለቱ ዝግጅታችን በቦን ከተማ አቅራብያ በምትገኘዉ በብሩል ከተማ የሚኖሩ አንድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ቤተሰብ ቤት ጎራ ብለን የእፈጠር ምሽትን አብረን አሰልፈን ልናካፍላችሁ ይዘናል፤
ሰበር ዜና ከመቀሌ – የአንድነት ከፍተኛ አመራር እና የፓርቲው አባል ታሰሩ መቀሌ ውስጥ አንድ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ እንግዳ ተክለፃዲቅ እና በዚህ ሳምንት “መቀሌን በ24 ሰዓት ለቀህ ውጣ” ተብሎ የነበረው የአንድነት ፓርቲ አባል አቶ የማነህ አበራ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በፖሊስ በህገወጥ መንገድ ታስረዋል፡፡ #millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ
ከሁሉ አስቀድመን ፣ በየመልኩ በዉጭ ለምንኖር ኢትዮጵያዉያን፣ ባህላችንን፣ ታሪካችንን ችግሮቻችንና የአገራችንን እሴቶ፣ በየወቅቱ በመከታተል፣ ግንዛቤ እንድናገኝ ለምታደርጉት ጥረት፣ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ዛሬ አገራችን አጣብቂኝ ሁኔታ ዉስጥ እንዳለች፣ የሁላችንም ግንዛቤ ነዉ። ከሁሉም በላይ፣ እንደ ማንኛዉም አገር ሕዝብ፣ የሃይማኖት የብሄረሰብ የቋንቋ ልዩነቶች ቢኖሩም፣ የእኛ የኢትዮጵያዉያን ልዩ እሴት፣ ልዩነቶቻችንን አቻችለን፣ በፍቅርና በሰላም መኖራችንና መቻቻላችን ቀዳሚነቱን ስፍራ የሚይዝ […]
መግቢያ፡- (ከ18 ዓመት ዕድሜ በታች የሆነ ሰው እንዲያነብ የማይመከር) የሰው ልጆች በሃይማኖት መከፋፈላቸውን አምርሬ ብቃወምም፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሃይማኖቶች የውሸትና ለብዝበዛም የተፈጠሩ መሆናቸውን ባምንም፣ እጅግ ብዙዎቹ ሃይማኖቶች ሰይጣን የተጣባቸው ወይም የሰይጣናዊነት መንፈስና አሠራር በጉልህ የሚታይባቸው መሆናቸውን ብረዳም በትውልድና በገዛ ፈቃዴ ይዤው ያለሁት ሃይማኖት ክርስትና ነው፡፡ ክርስትና በራሱ በመቶዎችና ከዚያም በላይ የተከፋፈለ መሆኑንም አውቃለሁ – አንዳቸው ለአንዳቸው […]
የጅንካ ወጣቶች ታሪክ እየሰሩ ነው፡፡ አንድነት ፓርቲ በጠራው ሰልፍ ላይ በንቃት ለመሳተፍ ከመንቀሳቀሳቸውም በላይ በጅንካና በአካባቢዋ በራሳቸው ተነሳሽነት ቅስቀሳ እያከናወኑ ነው፡፡ በተያያዘ ዜና የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ሞሎካ ውብነህ በ22/11/2005 ዓ.ም በቁጥር 417/107/05 በፃፉት ደብዳቤ ለአንድነት አመራሮች የእንወያይ ጥሪ አድርገው ከ14 የሀገር ሽማግሌዎችና ከጅንካ ከተማ ከንቲባና የተለያዩ የከተማው ባለስልጣናት ጋር በመሆን አንድነት ሰላማዊ ሰልፉን […]
የኢህአዴግ መንግስት በኢቲቪ በኩል ስለ ‘ሽብር’ና የ‘ፀረሽብር ሕግ’ አስፈላጊነት ያወራል። አንዳንድ ተቃዋሚዎች ደግሞ ስለ ‘ፀረሽብር’ ሕጉ ኢ-ሕጋዊነት ይሰብካሉ። እኔም የፀረሽብር ሕጉ ከማይደግፉ ሰዎች ጋር እንደምሰለፍ ካሳወቅኩ ከጥቂት ግዜ በኋላ አንድ የምወደው የህወሓት አባል የሆነ ጓደኛዬ እንዲህ ሲል በውስጥ መልእክት ላከብኝ፣ “ፀረሽብር ሕግ መቃወም ኮ ሽብርን መደገፍ ነው። አንዳንድ አክራሪዎች በሰላማዊ ሰልፍ ስም ሽብርተኝነትን ማስፋፋት ይፈልጋሉ። […]
ሐምሌ ፳፬(ሃያ አራት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የዞኑ ነዋሪዎች ከመንግስት ጋር ምንም አይነት ትብብር እንደማያደርጉ መግለጻቸውን ተከትሎ፣ ከጠቅላይ ሚ/ሩ ጀምሮ ያሉ ባለስልጣናት ከቦረና ሽማግሌዎች ጋር ውይይት ቢያደርጉም ችግሩ አልተፈታም። ውዝግቡ የተጀመረው መንግስት ገሪ እየተባሉ የሚጠሩትን የሶማሊ ጎሳ አባላት በቦረና ዞን ለማስፈር እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ ነው። በቅርቡ የ50 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ግጭት ከመከሰቱ በፊት መንግስት …
ሐምሌ ፳፬(ሃያ አራት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የመቃብር ቦታ ጥያቄያችን አልተመለሰም ፤ ለመስጊዶቻችንን የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር ተከልክለናል፡፣ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ፍትህ አጥቷል” በማለት ሙስሊሞች ተናግረዋል። የጎንደር ከተማ ኗሪ የሆኑት ሐጅ ሙርፉቅ ሙስሊሙ ከመንግስት ጋር ሆድና ጀርባ መሆኑን ገልጸዋል። በየቀኑ ደብዛቸው እየጠፋ በአፋልጉኝ የሚጠሩት ህዝበ ሙስሊሞች የመንግስት የአፈና ውጤት መሆናቸውን የተናገሩት የጎንደር ህዝበ ሙስሊሞች፤ያለምንም ፍትህ የሚያስረውና …
ሐምሌ ፳፬(ሃያ አራት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ዞንና ወረዳዎች በበጎ አድራጊዎች ድጋፍና በህብረተሰቡ የተገነቡ ከ110 በላይ የውሃ ተቌማት ላይ የእጅ ፓምፕ ዝርፊያ በመፈጸሙ በውሀ አቅርቦቱ ላይ ችግር ተፈጥሯል። ዝርፊያውን ተከትሎ የወረዳ አመራሮች ለህዝቡ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ናቸው እያሉ ፤ ፓርቲዎችን የማሰጠላት ዘመቻ እያከናወኑ ነው፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ ባለው የውሃ ተቋማት ዝርፊያ …
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
የዝምባብዌው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በዛሬው ምርጫ የሚሸነፉ ከሆነ ሥልጣናቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ። አያሌ ዓመታት በሥልጣን ላይ የቆዩት ሙጋቤ፣ ተፎካካሪአቸውን ጠ/ሚንስትር ሞርጋን ቻንጊራይን ለማሸነፍ ሙሉ በሙሉ እንደሚተማመኑም ገልጸዋል። በሃራሬ
«ጨው ሲበዛ ያቅራል ፤ በርበሬ ሲበዛ ይመራል» ይባላል፣
ለሰውና እንስሳ ጠቀሚ ከሆኑ ማዕድናት መካከል አንዱ ጨው ነው፤ የዓለም የጤና ጥበቃ ድርጅት(WHO) እንደሚመክረው ከሆነ እያንዳንዱ ሰው በየቀኑ መጠኑ ፣ከ 5 ግራም የማይበልጥ ጨው መመገብ
የዕለቱ ዜና
ማሕበሩ በተለይ ብሪታንያ፥ ፈረንሳይና ዳች (ወይም ኔዘርላንድን) ካሳ እንዲከፍሉ በሕግ ሊሞግታቸዉ ተዘጋጅቷል።ጠበቆች፥ አንዳድ ሙሑራንና የመብት ተሟጋቾችም የማሕበሩን አቋም እንደሚጋሩ እየተናገሩ ነዉ
እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር በ1701 ፈረንሳዊዉ የቅኝ ገዢ ጦር መኮንን አንቶኒዮ ደ ላ ሞንቴ ካዲላክ የቆረቆራት ከተማ ከሰሜን አሜሪካ ትላልቅ ከተሞች አንዷ ለመሆን ብዙ ጊዜ አልወሰደባትም።ዲትሮዮት።
በማሊዉ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ኢብራሂም ቡባከር ኬይታ የሚሳካላቸዉ ይመስላል። የእሁዱ ምርጫ መነሻ ዉጤት የሚያመለክተዉም ይህንን ነዉ። የሆነ ሆኖ ኬይታ በምርጫዉ ያገኙት የድምጽ መጠን ገና አልተረጋገጠም። የዶቼ ቬለዋ ካትሪን ጌንዝለር እንደዘገበችዉ ግን የማሊ የፖለቲካ ተቃዋሚ ወገን በዚህ አልተደሰተም።
በእንግሊዝኛ «ኢትዮፕያን ሬሜነሳንስ ኧርሊይ ዴይስ» የሚል ርዕሥ የሰጡት መፅሐፍ ሁለቱም በተገኙበት ሥነ-ሥርዓት ለንደን ዉስጥ ተመርቋል።
በሻሸመኔ ጩሉሌ ሀበራ ቀበሌ በሚገኘው በመስጊዱራህማ መስጊድ ም/ኢማምና የመስጊዱ ኮሚቴዎች በህገወጥ መንገድ ታስረቸዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአንድነት ፓርቲ አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡ በሻሸመኔ ጩሉሌ ሀበራ ቀበሌ በሚገኘው በመስጊዱራህማ መስጊድ ም/ኢማም ሼህ አማን ተሺተን ጨምሮ 15 የመስጂዱ ኮሚቴ አባላት የታሰሩት ባለፈው እሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2005ዓ.ም የመስጂዱ ንብረት የሆነን ከአንድ ሄክታር ላይ የታጨደ በግምት ከ10 ኩንታል በላይ የሚመዝን […]