የአፍሪካ መሪዎች ደረጃ
የሞሪሺየሱ መሪ ከአፍሪካ የአንደኝነትን ደረጃ አግኝተዋል።የኤርትራው ኢሳያስ አሳያስ አፈወርቂ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
የሞሪሺየሱ መሪ ከአፍሪካ የአንደኝነትን ደረጃ አግኝተዋል።የኤርትራው ኢሳያስ አሳያስ አፈወርቂ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ዚን አል-አብዲን ቤን ዓሊ ለሃያ ሶስት ዓመታት ቱኒዚያና ህዝቧን ገዝቷል። ሞልቃቃዋ ሚስቱ ለይላ፣ ነስሪንና ሌሎች አምስት …
በቃኝ! በቃኝ! በቃኝ! መረገጥ በቃኝ! መዘረፍ በቃኝ! መገደል በቃኝ! መታሰር በቃኝ! መዋረድ በቃኝ! ። ህዝቡን እንደ …
በአዲስ አበባ የተከበረውን የጥምቀት በአል በደማቅ ሁኔታ ለማክበር በሚል ከአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች በቡድን …
የአዲስ አበባ ወጣቶች የወያኔው አገዛዝ የከለከለውን ባንዲራ በጥምቀት በአል አውለበለቡ Read more →
በቅርቡ ቱኒዚያ ውስጥ የተቀሰቀስው የህዝብ አመጽ ተቀጣጥሎና ማእበልን ፈጥሮ የሃገሪቱ ፕሬዘዳንት ቢን አሊ ወደ ሳውዲ አረቢያ …
ባሳለፍነው ሳምንት በሃገር ውስጥ እየታተመ ለንባብ የሚወጣው “ፍትሕ” ጋዜጣ ባወጣው ዘገባ ራስ ዳሽን ተራራ በአዲሱ የተማሪዎች …
የዘረኛው አምባገነኑ ወያኔ አገዛዝ ማናለብኝነትና ጀብደኝነት ከልክ ማለፉ ተገለጸ Read more →
የቻይናው ፕሬዝደንት ሁ ጂንታው በዩናይትድ ስቴይትስ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው። ከ1989ወዲህ በዩናይትድ ስቴይትስ መንግስታዊ ልዑካንን …
ቻይና ከዩናይትድ ስቴይትስ ጋር የጠበቀ የንግድ ግንኙነት እንጂኖራት ፕሬዝደንት ሁ ጥሪ አቀረቡ Read more →
የኑሮ ውድነት ብዙሃኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ለረሃብ እና ለችጋር እየዳረገ ባለበት፣ የዋጋ ንረት እየጨመረ እንደሄደ ዘገባዎች አመልክተዋል። …
የወያኔ አገዛዝ በኑሮ ውድነት ምክንያት ህዝብ ይነሳብኛል የሚል ስጋት አለበት ተባለ Read more →
ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ በገዛ እጁ ለፈጠረው የኢኮኖሚ ቀውስ ነጋዴዎችን ተጠያቂ ለማድረግ እና ኢኮኖሚውን ከአንድ ዘር …
የትግራዩ ገዢ ቡድን በርካታ ንግድ ቤቶችን ዘጋ፤ ህዝቡ “ይህ ለኛ አይደለም” እያለ ነው Read more →
የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ከኢትዮጵያ ለመግዛት በወያኔ ቁጥጥር ስር ካለው የኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ጋር ኮንትራት ተፈራርማ የነበረችው …
የጂቡቲ መንግስት የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ከወያኔ በማግኘቱ ላይ እምነት የለውም ተባለ Read more →