አንድ የምስራች፤ ሀገራችን ፈጣን እድገት አሳየች!
ትላንት ለሊቱን በሙሉ ማውጊያ ብሎጋችን ኢትዮጵያ ውስጥ የማይዘጋበትን መላ ሳንሰላስል ነበር። ታድያ አንዳች ዘዴ መጣልኝ። ልማታዊ ጨዋታዎችን መጨዋወት ጥሩ ዘዴ እንደሚሆን አስብኩ። ታድያ ልማታዊ ዜና ከየት ይመጣል…? ብዬ ሳስብ፣ ሳስብ፣ ሳስብ… አንድ ወዳጃችን በዚህ ሳምንት ውስጥ በፌስ ቡክ ግድግዳው ላይ የለጠፈው አሪፍ ልማታዊ ዜና ትዝ አለኝ። ወዳጄ ስሙ ጠፋኝ… (ምን የስደተኛ ነገር እንኳን የሰው ስም […]![]()