Tag: Ethiopians
በጣይቱ ቃጠሎ አስተዳደሩና እሣት አደጋ እየተካሰሱ ነው
ላለፉት አንድ መቶ ዘጠኝ ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ የኖረው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሆቴል እቴጌ ጣይቱ ሰሞኑን ባጋጠመው ቃጠሎ ከደረሰበት ጉዳት ለማደስ ጥረቶች እንደሚጀመሩ የሆቴሉ አስተዳደር አስታውቋል።
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሩም የተቃጠለውን ሆቴል ጎብኝተዋል።
በሌላ በኩል የእሳት አደጋ ሠራተኞች የሆቴሉን ጉዳት ለመቀነስ ተገቢውን ጥረትና መነሳሳት አላሳዩም ሲል የሆቴሉ አስተዳደር ወቅሷል።
ወቀሳውን ያልተቀበሉ የአዲስ አበባ የእሳት አደጋ መከላከያና መቆጣጠሪያ ባለሥልጣን “የእኛን አሠራር ካለማወቅ የተሰጠ ወቀሳ ነው” ብለዋል።
እስክንድር ፍሬው ዝርዝሩን ልኳል።
አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ- ከመድረክ ጋር በትብብር ከመ ኢአድ እና ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር ደግሞ ውህደት ፈጥሮ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። – ሳተናው
ጥር ፭(አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፍኖተ ነጻነት የፓርቲውን የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ አቶ ተክሌ በቀለን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ታህሳስ 25 ቀን 2007 ኣመተ ምህረት ባደረገው ስብሰባ መጪውን ምርጫና ከምርጫው ጋር ተያይዘው ስለሚመጡ ጉዳዮች፤ እንዲሁም ከምርጫው በሁዋላ ፓርቲዎች ሊኖራቸው ስለሚገባው ትብብርና ውህደት የሚያመቻች ኮሚቴ ተቋቁሟል። በስብሰባው፣ ፓርቲዎች በትብብርና በውህደት […]
አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ- ከመድረክ ጋር በትብብር ከመ ኢአድ እና ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር ደግሞ ውህደት ፈጥሮ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ።
ጥር ፭(አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፍኖተ ነጻነት የፓርቲውን የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ አቶ ተክሌ በቀለን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ታህሳስ 25 ቀን 2007 ኣመተ ምህረት ባደረገው ስብሰባ መጪውን ምርጫና ከምርጫው ጋር ተያይዘው ስለሚመጡ ጉዳዮች፤ እንዲሁም ከምርጫው በሁዋላ ፓርቲዎች ሊኖራቸው ስለሚገባው ትብብርና ውህደት የሚያመቻች ኮሚቴ ተቋቁሟል። በስብሰባው፣ ፓርቲዎች በትብብርና በውህደት […]
ምርጫ ቦርድ፣ መኢአድና አንድነት ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል – ጃንዩወሪ 14, 2015
NEB-AEUP-UDJ-BLUE-row-01-13-15
በጣይቱ ቃጠሎ አስተዳደሩና እሣት አደጋ እየተካሰሱ ነው – ጃንዩወሪ 14, 2015
tayitu hotel and fire brigade squables
ምርጫ ቦርድ አንድነትና መኢአድ በሁለት ሳምንት ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርጉ ውሳኔ አስተላለፈ! ለሰማያዊ ማስጠንቀቂያ ሰጥቻለሁ ብሏል:: በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ( አንድነት ) እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) የውስጥ ችግራቸውን መፍታት አልቻሉም በሚል በዛሬው ዕለት ውሳኔ እሰጣለሁ ብሎ የነበረው ምርጫ ቦርድ ሁለቱ ፓርቲዎች በሁለት ሳምንት ውስጥ የውስጥ ችግራቸውን ፈትተው ሌላ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርጉ የመጨረሻ ጊዜ ሰጥቻቸዋለሁ ሲል ገልጾአል ፡፡ ቦርዱ ዛሬ ከሰዓት በሰጠው መግለጫ በአንድነትና መኢአድ ስም የተለያዩ […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ አንድ ከፍተኛ ቧለስልጣን አባረሩ።
ጥር ፭(አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፎርቹን ሳምንታዊ ጋዜጣ እንደዘገበው፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ -የአእምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤትን በጀነራል ዳይሬክተርነት እረየመሩ ያሉትን አቶ ብርሀኑ ያዴሎን ካለፈው ታህሳስ 27 ቀን ጀምሮ ከስልጣን አንስተዋቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተጻፈ ደብዳቤ ከዚያው እለት ጀምሮ በአስቸኳይ አቶ ብርሀኑ ያዴሎ ከስልጣናቸው መነሳታቸውንና በምትካቸው በቢሮው የፓተንት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ግርማ በጅጋ መተካታቸውን …
የኢሳት ባልደረባ የሆነው የጋዜጠኛ ወንድማገኝ ጋሹ ባለቤት ወይዘሮ አበባ መልሰው ከሶስት ህጻናት ልጆች ጋር ከኢትዮጰያ ተባረረች።
ጥር ፭(አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሶስት ዓመት ህጻንን ጨምሮ ከሶስት ህጻናት ልጆች ጋር ለእህቷ ስርግ ወደ ኢትዮጰያ አቅንታ የነበረችውና ላለፉት 20 ቀናት በአዲስ አበባ የቆየችው ወይዘሮ አበባ፤ ከነ ልጆቿ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ታስራ እንድታድር ከተደረገች በሁዋላ ነው ከሀገር የተባረረችው። በእህቷ ሰርግ ላይ በርካታ ደህንነቶች ሲከታተሏት እንደነበረ የገለጸችው ወይዘሮ አበባ፤ በማግስቱ በቤተሰቦቿ ቤት ሳለች …
ግብጽ በዓባይ ግድብ ላይ ተቃውሞ አሰማች።
ጥር ፭(አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግብጽ የመስኖ ሚኒስትር -በኢትዮጰያ እየተሰራ ያለው ግድብ የሚይዘው የውሀ መጠን በግብጽ የውሀ ድርሻ ላይ ጉዳት ስለሚያስከትል እንደሚቃወመው አስታወቀ። አህራም ኦንላይን “ሜና”የተሰኘውን የ አገሪቱን የዜና አገልግሎት ጠቅሶ እንደዘገበው በመስኖ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የአባይ ግድብ ቃል አቀባይ የሆኑትን ሚስተር አላን ያሲን በአሁኑ ወቅት ኢየተሰራ ያለውና 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ …
አንድነት ለፍትህኗ ለዲሞክራሲ ፓርቲ- ከመድረክ ጋር በትብብር ከመ ኢአድ እና ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር ደግሞ ውህደት ፈጥሮ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ።
ጥር ፭(አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፍኖተ ነጻነት የፓርቲውን የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ አቶ ተክሌ በቀለን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ታህሳስ 25 ቀን 2007 ኣመተ ምህረት ባደረገው ስብሰባ መጪውን ምርጫና ከምርጫው ጋር ተያይዘው ስለሚመጡ ጉዳዮች፤ እንዲሁም ከምርጫው በሁዋላ ፓርቲዎች ሊኖራቸው ስለሚገባው ትብብርና ውህደት የሚያመቻች ኮሚቴ ተቋቁሟል። በስብሰባው፣ ፓርቲዎች በትብብርና በውህደት …
የአንድነት ፓርቲ ሴቶች ጉዳይ ምክትል ኃላፊ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመባት!
ወይዘሪት ወይንሸት፣ ንፍስ ስልክ አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቁ ሁለት ሰዎች ከረፋዱ 5፡30 ላይ ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመባት ለፍኖተ-ነፃነት የደረሰው መረጃ ያመላክታል፡፡ ወይዘሪት ወይንሸት፣ ነፍሰጡር መሆኗ የሚታወቅ ሲሆን ደብዳቢዎቹም ሆዷን በመርገጥ ድብደባውን ሲፈፅሙባት እንደነበር ለማወቅ ተችሏል፡፡ ደብዳቢዎቹ ድብደባውን ፈፅመው የተሰወሩ ሲሆን ወይዘሪት ወይንሸት፣ በአሁኑ ሰዓት ራሷን ስታ ሆስፒታል መግባቷን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ወይንሸት፣ አንድነት ፓርቲ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ በጠራው […]
የምርጫ ‹‹ቦርድ›› ነገር፤ – ከዳዊት ሰለሞን
ኢትዮጵያ ውስጥ በህግ ማዕቀፍ ራሱን ችሎ የሚሰራ ነጻ ተቋምን ለማግኘት በየትኛውም የመንግስት አስተዳደር አልታደልንም፡፡ ስርዓቶቹን የመሩና ሚመሩ ባለግዜዎች የፈጠሯቸውን ተቋማት በአንድ የስልክ ጥሪ ሲያሽከረክሩ ቆይተዋል፡፡ምርጫ ቦርድም በአዋጅ ቢቋቋምም የስርዓቱ ሎሌ ከመሆን አልዘለለም፡፡ይህ ተቋም እንደ አንድ ገለልተኛ አካል ‹‹ቦርድ ››እየተባለ እንዲጠራ ከመደረጉ ውጪ ለገዢው ቡድን ዘብ በመቆም ሽንጡን ገትሮ ሲከራከር አድልዎ ሲፈጽምና ኮሮጆ ሲገለብጥ እዚህ ደርሷል፡፡ሁልግዜም […]
ከምርጫው በፊት ምርጫ ቦርድ የሚደክምለት አብዩት፤ – ከዳዊት ሰለሞን
በእርግጥ ምርጫ ቦርድን ለፕሮፌሰር መርጋ በቃና በመስጠት ኢህአዴግን ከጨዋታው ውጪ ማድረግ አይቻልም፡፡ የኢህአዴግ የስልጣን ደም ስር በዚህ ተቋም የተተበተበ በመሆኑ ምርጫ ቦርድን እንደ አንድ ራሱን የቻለ ነጻ ተቋም መቁጠር እንኳን ለእኛ ለኢትዮጵያዊያኑ ቀርቶ ለምዕራባዊያኑም የሚዋጥ አይሆንም፡፡ሁለቱ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች መሆናቸውን ለማሳየት ብዙ ርቀት መጓዝ አይጠበቅም፡፡ በአገሪቱ የተከናወኑ አገር አቀፍና ክልላዊ ምርጫዎች ለሁለቱ ተጋምዶ አይነተኛ […]
በአንድነት አባላት እንዴት inspired እነደሆንኩ! – ሶሊያና ሽመለስ (የዞን 9 ጦማሪ)
ትላንትና ያየሁት የአንድነት ፓርቲ አባላት ፎቶ ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀርጾ ዋለ፡፡ ፎቶው ላይ ምርጫ ቦርድ የጠራው አስገዳጅ ጉባኤ ላይ ለመገኘት መጥተው ፓርቲው ቢሮ ውስጥ መሬት የተኙ አባላት ፎቶ ነበር፡፡ አንዱን እዛ መሬት ላይ የተኛ አባል አሰብኩት፡፡ “Most probably” ብዙም የኢንተርኔት ተጠቃሚ አይደለም፡፡ ( ኦፍ ላየን ያለው ነገር ደሞ ኦን ላየን ካለው ይበልጥ ተስፋ ያስቆርጣል) አገር ቤትም […]
ወያኔ በፌዴራል ዱላ ሽባ እናደርግሃለን የሚለው ህዝብ ባባዶ እጆ ወያኔን ሽባ እያደረገው ነው:: – Minilik Salsawi
ህዝብን ያዘናጋ እየመሰለው የተዘናጋው ህዝብን ያፋጀ እየመሰለው ያፋቀረው ወያኔ እንደት እንደሚሳካለት ባለማወቁ እየዳከረ ነው::ህዝባዊ ጥያቄዎች እየበረቱበት የመጣው ወያኔ መላወሻ በማጣቱ የሚያደርገውን እስካለማወቅ ደርሷል:: ከእነዚህም ድንብርብሮች አንዱ ከአባቱ ሻእቢያ እንደወረሰው የፈጠራ ወሬ በአለም አቀፍ ደረጃ ማሰራጨት ነው:: እንዲሁም የህብረተሰቡን ጥያቄዎች ያስረሱልኛል ጭንቅላት ይሰርቃሉ የሚል እደምታ ያለውን ፈጣን ዘገባ ማሰራጨት ቅርሶችን እና የሃገር እና ሕዝብ አትኩሮት ይስባሉ […]
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጃንዩወሪ 13, 2015
የፕሮግራም መግለጫ
ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡
የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡
ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ
የውስጥ ችግሮቻቸውን ጉባኤ ጠርተው እንዲፈቱ ማሳሰቢያ ለሰጣቸው ለመኢአድና ለአንድነት ፓርቲዎች የተባሉትን እንዲያደርጉ ተጨማሪ ጊዜ እንደተሰጣቸው አስታውቋል ።
የፓሪሱ ጥቃትና የአውሮፓና ጀርመን የፀጥታ እርምጃዎች
ባለፈው ሳምንት ፓሪስ ፈረንሳይ ውስጥ የተፈፀመው የሽብር ጥቃት በመላ አውሮፓ የፀጥታ አጠባበቅ ጉዳይ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው አድርጓል ።
አስም ምንድነዉ?
የመተንፈሻ አካላትን ከሚጎዱ ሕመሞች አንዱ አስም ነዉ። የበርካቶች የጤና ችግር እንደሆነ የሚነገርለት አስም መንስኤዉ በትክክል ይህ ነዉ ተብሎ እንደማይታወቅ የሕክምና ባለሙያዎች ያስረዳሉ።
በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስሞታ
በሱዳን የሚኖሩ ስደተኞች የመኖሪያ ፈቃዳቸውን ለማሳደስ አለመቻላቸውን ተናገሩ። በዚህም ምክንያት ለእስር እና እንግልት መዳረጋቸውን በሱዳን በስደተኝነት የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን አስረድተዋል።
የፈረንሳይ የሁዲዎች ሥጋት
የፈረንሳይ ካቢኔ በወሰነዉ መሠረት በመላ ሐገሪቱ የሚገኙ 717 ምኩራቦችና የአይሁድ ትምሕርት ቤቶች ጥበቃ እንደሚደረግላቸዉ ሚንስትሩ አስታዉቀዋል።4700 ወታደሮችና ፖሊሶች ለጥበቃ መሰማራታቸዉንም ሚንስሩ ገልጠዋል።
የጣይቱ ቃጠሎ – ጃንዩወሪ 13, 2015
Taitu fire
ምርጫ ቦርድ አንድነትና መኢአድ በሁለት ሳምንት ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርጉ ውሳኔ አስተላለፈ
ምርጫ ቦርድ አንድነትና መኢአድ በሁለት ሳምንት ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርጉ ውሳኔ አስተላለፈ
• ለሰማያዊ ማስጠንቀቂያ ሰጥቻለሁ ብሏል
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የውስጥ ችግራቸውን መፍታት አልቻሉም በሚል በዛሬው ዕለት ውሳኔ እሰጣለሁ ብሎ የነበረው ምርጫ ቦርድ ሁለቱ ፓርቲዎች በሁለት ሳምንት ውስጥ የውስጥ ችግራቸውን ፈትተው ሌላ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርጉ የመጨረሻ ጊዜ ሰጥቻቸዋለሁ ሲል ገልጾአል፡፡ ቦርዱ ዛሬ ከሰዓት በሰጠው መግለጫ በአንድነትና መኢአድ ስም የተለያዩ ጉባኤዎች በመደረጋቸው ሁለቱ ፓርቲዎች ጥር 3 ያደረጉትን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ አለመገኘቱን፣ አንድነት የ2004 ዓ.ም እንዲሁም የመኢአድን የ2001 ዓ.ም ደንብን እንጅ ከዛ በኋላ ያሉትን የፓርቲውን ደንቦች እንደማያውቅ በመግለጽ በሁለት ሳምንት ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤ አድርገው ችግራቸውን እንዲፈቱ የመጨረሻ ጊዜ ሰጥቻለሁ ብሏል፡፡
በሌላ በኩል መድረክ ረግጦ በመውጣት፣ ሌሎች ፓርቲዎች እንዲያድሙ በማድረግ፣ ቦርዱ የማያውቀው ትብብር በመመስረት በሚል በምርጫ ቦርድ ክስ የቀረበበትና ይቅርታ እንደማይጠይቅ በደብዳቤ ለገለጸው ሰማያዊ ፓርቲ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥቻለሁ ብሏል፡፡ ማስጠንቀቂያውን የማያከብር ከሆነም ቦርዱ ህጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል፡፡
የቦርዱ ባለስልጣናት ‹‹ሰማያዊ ፓርቲን ህገ ወጥ ትብብር በመመስረት ስትከሱ ሌሎቹን የትብብሩን አባል ፓርቲዎች ለምን አልከሰሳችሁም?›› በሚል ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ‹‹ፓርቲዎቹ 9 መሆናቸውን የሰማሁት አሁን ነው፡፡›› ብለዋል፡፡ በተመሳሳይ ‹‹እስካሁን ሌሎች ትብብሮችን ምርጫ ቦርድ አያውቃቸውም ብላችሁ ከሳችሁ አታውቁም›› በሚል የ9ኙን ፓርቲዎች ትብብር ህገ ወጥ ነው ካሉ ገዠው ፓርቲ ከአጋሮቹ ጋር ያለውን ግንኙነትን ለምን ህገ ወጥ ነው እንደማይሉ ለቀረበላቸው ጥያቄም ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ‹‹ኢህአዴግ እንደገዥ ፓርቲ አጋር ፓርቲዎች ሊኖሩት ይቻላል፡፡ እንደ ገዥ ፓርቲ ከአጋሮች ጋር መስራት ይችላል፡፡ እንዲህ አይነት ነገሮችን ቦርዱ አይመለከተውም›› ሲሉ መልሰዋል፡፡
አንድነትና መኢአድ በሁለት ሳምንት ውስጥ ችግራቸውን እንዲፈቱ ተጨማሪ ጊዜ ሰጥቻለሁ ያለው ምርጫ ቦርድ በሁለት ሳምንት ውስጥ ችግራቸውን ካልፈቱ ቦርዱ ተሰብስቦ ውሳኔውን ያሳውቃል ብሏል፡፡
በአንድነት አባላት እንዴት inspired እነደሆንኩ! – ሶሊያና ሽመለስ (የዞን 9 ቦልገር)
ትላንትና ያየሁት የአንድነት ፓርቲ አባላት ፎቶ ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀርጾ ዋለ፡፡ ፎቶው ላይ ምርጫ ቦርድ የጠራው አስገዳጅ ጉባኤ ላይ ለመገኘት መጥተው ፓርቲው ቢሮ ውስጥ መሬት የተኙ አባላት ፎቶነበር፡፡ አንዱን እዛ መሬት ላይ የተኛ አባል አሰብኩት፡፡ “Most probably” ብዙም የኢንተርኔት ተጠቃሚ አይደለም፡፡ ( ኦፍ ላየን ያለው ነገር ደሞ ኦን ላየን ካለው ይበልጥ ተስፋ ያስቆርጣል) አገር ቤትም ሁሉም […]
አንዳርጋቸው ጸጌ በህወሀት የሸፍጥ የምርመራ ወጥመድ ውስጥ
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሀት ወንድሞች ቡድናዊ የሸፍጥ ከበባ ስር ቮልቴር (ፍራንኮይስ ማሬ አሮት) እንዲህ በሚለው ምልከታቸው በስፋት ይታወቃሉ፣ “አንድ ሰው ከሚሰጣቸው ምላሾች ይልቅ በሚያቀርባቸው ጥያቄዎች ምንነቱ ይገመገማል፡፡“ ቮልቴር ብልህነትን በተላበሰ መልኩ እንዲህ የሚል ምልከታም በተጨማሪ አካሂደዋል፣ “ጥሩንባቸውን እየነፉ እጅግ ብዛት ያለውን ህዝብ ካስጨረሱ ገዳዮች በስተቀር ሁሉም ህይወትን ያጠፉ ነብሰ ገዳዮች […]
አንድነት ፓርቲን ለማፍረስ የተወጠነው ሴራ በዶክመንተሪ ፊልም ተቀናበረ::
አንድነት ፓርቲን ለማፍረስ የተወጠነው ሴራ በዶክመንተሪ ፊልም ተቀናበረ::
በነሀብታሙ አያሌው እና የአንድነት አባላት ላይ ለመመስከር ስምምነት ተደርሷል::
የኢህአዴግ ሰርጎገብ የሆኑትና አንድነትን ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱት(በትግስቱ አወሉ የሚመሩት) አካላት በምርጫ ቦርድና ጽ/ቤት ለብሄራዊ ደህንነት አባላት በቪዲዮ በሰጡት የሃሰት ምስክርነት አንድነት ፓርቲ በግንቦት7 ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦለት እየሰራ ነው የሚል መረጃ መስጣታቸው ታወቀ፡፡ ሰርጎገቦቹ የአንድነት አባላት በሆኑትና አሁን በእስር ላይ በሚገኙት እነሀብታሙ አያሌው ላይም የሀሰት ምስክርነት ለመስጠት ተስማምተዋል፡፡
ዳንኤል ሙላት፤ኤዶም ሰይፉ፤ደረጀ ጣሰው እና ገዛሀኝ ንጉሴ በነሀብታሙ አያሌው እና ዳንኤል ሺበሺ ላይ ለተመሰረተው ክስ የአቃቤ ህግ ምስክር ሆነው ለመቅረብ የውል ስምምነት ፊርማቸውን በትላንትናው እለት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ሊግ ቢሮ አኖሩ፡፡ፓርቲውም ለነሱ ተላልፎ እንደሚሰጣቸው አልያም ሊዘጋ እንደሚችል ቃል ተገብቶላቸዋል ፡፡

ወያኔ በፌዴራል ዱላ ሽባ እናደርግሃለን የሚለው ህዝብ ባባዶ እጆ ወያኔን ሽባ እያደረገው ነው::
ወያኔ በፌዴራል ዱላ ሽባ እናደርግሃለን የሚለው ህዝብ ባባዶ እጆ ወያኔን ሽባ እያደረገው ነው::
Minilik Salsawi ህዝብን ያዘናጋ እየመሰለው የተዘናጋው ህዝብን ያፋጀ እየመሰለው ያፋቀረው ወያኔ እንደት እንደሚሳካለት ባለማወቁ እየዳከረ ነው::ህዝባዊ ጥያቄዎች እየበረቱበት የመጣው ወያኔ መላወሻ በማጣቱ የሚያደርገውን እስካለማወቅ ደርሷል:: ከእነዚህም ድንብርብሮች አንዱ ከአባቱ ሻእቢያ እንደወረሰው የፈጠራ ወሬ በአለም አቀፍ ደረጃ ማሰራጨት ነው:: እንዲሁም የህብረተሰቡን ጥያቄዎች ያስረሱልኛል ጭንቅላት ይሰርቃሉ የሚል እደምታ ያለውን ፈጣን ዘገባ ማሰራጨት ቅርሶችን እና የሃገር እና ሕዝብ አትኩሮት ይስባሉ የተባሉ ነገሮችን ማውደም የህዝብን አንግት ለመስበር እና ህዝብን ሃዘን ለማስቀመጥ ማለም ሃሳብን ሰርቆ አቅጣጫ በማስቀየር የማሰቢያ ጊዜ እንዲያገኝ መትጋት ስራዬ ብሎ ይዞታል::
ባለፉት 24 አመታት የአገዛዝ ዘመኑ ወያኔ ስልታዊ የሆኑ ያልሰለጠኑ እና ጫካዊ ብልሃቶችን ለመፍጠር እና ሲነቁበትም አለማቀፍ ሽብርን ይፈጥራሉ የሚለውን ወንጀል በዜጎች ላይ በመላከክ የትግል መሪ ሃሳቦችን ወደ አንድ አቅጣጫ ሊነዳቸው ይፈልጋል:: የህዝቦችን የመብት እና የነጻነት ጥያቄ መመለስ ያቃተው ወያኔ በሚፈጥራቸው የፈጠራ ወሬዎች ህዝቡን ለማደንዘዝ እና ለማዘናጋት እየዳከረ ይገኛል::የስርኣቱን ንዝህላልነት እና እየደከመ ለመውደቅ መንገዳገዱን እንዳያሳብቅበት ይመስላል የተለያየ ዘዴ በመፍጠር እና በማስወራት ራሱን ለትዝብት ዳርጓል:: ህዝብን አዘናጋለሁ ብሎ ራሱ በመዘናጋት በሽታ የተጠቃው ወያኔ ለህዝባዊ ጥያቄዎች መልስ ቢሰጥ የተሻለ ይሆናል:: የዛኔ ህዝብን ማዘናጋት ይቻላል::
የራሳቸው ደጋፊዎች እና ተቃዋሚ ዲያስፖራዎች በሃገር ውስጥ ያለው የሰብኣዊ መብት አያያዝ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች….. የኑሩ ውድነት የመዘዋወር መብት የሃይማኖት እና የህግ ጉዳይ ጥያቄዎችን አንግበው ተነስተውባታል ወያኔ ላይ:: በምንም ነገር ህዝብን በማዘናጋት ትግልን ለማሰልሰል የተደረጉ ሙከራዎች አይሳኩም ህዝባዊ ጥያቄዎች ሲመለሱ የዛን ጊዜ …የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞች ሲፈቱ ያን ሰአት …ህዝብ ጠግቦ ሲያድር…መልክም አስተዳደር ሲሰፍን ሰው በእውቀት ሲሰራ ጎሳ መቁጠር ሲቆም …ፍትሃዊ እና ነጻ ምርጫ በሃገሪቱ ሲሰፍን ጠላትነት እና የጎሳ ተኮር ፖለቲካ ሲወገድ የጋራ ሃገራዊ አጀንዳ ሲኖር ፍርድ ቤቶች/ዳኞች ከመንግስት ባለስልጣናት መዳፍ ወተው በነጻነት ሲሰሩ እና ተመሳሳይ ጥያቄዎች ሲመለሱ ህዝብ አርፎ ይቀመጣል::
የሙስሊሙ ሕብረተሰብ ጥያቄና የተቃውሞ ሰልፍ፣ የተቃዋሚወች ጫጫታ፣ የኢኮኖሚው ድቀት፣ የስራአጥነት ብዛት፣ የፖለቲካ ምሕዳሩን እንዲአሰፋና የዜጎችን መብት እንዲጠብቅ በምእራቡ ዓለም የሚደረግበት ግፊትና ተጽእኖ ወዘት ከአቢዮታዊ ዴሞካራሲ ጋር በቀጥታ የሚላተምበት ስለሆነ ብዙ ቅራኔ ውስጥ መግባቱ አያጠራጠርም:: በሰላም ሊአስገዛው የሚችል አይሆንም:: ተቃውሞው በዓይነት በመጠንና በስፋት እየጨመረበት ይሄዳል:: የህዝብ ተቃውሞ እየጨመረ በሄደ ቁጥር የመንግስት አፈናም እይተባባሰ ይሄዳል::ይሕም ወደ ሕዝብ አመጽ ይሸጋገራል::ህዝባዊ ጥያቄዎች ታዝለው ግን ረዥም ማንገድ መሄድ አደጋ ስላለው የተዘናጋው ወያኔ በፌዴራል ዱላ ሽባ እናደርግሃለን የሚለው ህዝብ ባባዶ እጆ ወያኔን ሽባ እያደረገው ነው::
ደደቢትን ያነቀጠቀጠችው ከያኒ
ከያኒ አስቴር በዳኔ “ተራራ አንቀጥቃጩን” ጠመንጃ ሳትይዝ ፣ ጥይት ሳተኩስ በለሰለሰ አንደበት በተባ አማርኛ ብቻ ስታንቀጠቅጠውና ስታስጨንቀው በሃሳብ ፣ ታየችኝና ቀናሁባት። “ጀግና አልባሌ ነው” ሲባል እሰማ ነበር ፣ ዛሬ ደሞ እውን መሆኑን በሷ አወኩት።
በኢትዮጵያ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ቢከሰት ጉዳቱ ምንድነው?
የጉዳያችን ጡመራ ወቅታዊ ምልከታ ኢትዮጵያ ከንጉሳዊ መንግስት ወደ ወታደራዊ ደርግ ከወታደራዊ ደርግ ወደ ኢህአዲግ/ወያኔ የጎሳ ፖለቲካ ከተሻገረች አራት አስር አመታት አለፉ።ከአራት አስር አመታት በፊት በየካቲት፣1966 ዓም የተነሳው የለውጥ ነፋስ ኢትዮጵያ ልጆቿን ሲያሰድድ እና ሕዝቡን ሲያስነባ ዘመናትን አሳልፏል። ዛሬ በመላው አለም ከሁለት ሚልዮን ያላነሱ ኢትዮጵያውያን ከቀያቸው ተሰደው በማያውቁት ቦታ በስደት ይኖራሉ።ሕዝብ የገቢው መጠን ከእለት ወደ እለት […]
ኢትዮጵያና ጅቡቲ በምጣኔሀብት ለመዋሀድ የያዙት እቅድ
ኢትዮጵያና ጂቡቲ የኢኮኖሚ ውህደት ለመፍጠር እየሰሩ መሆናቸው ይታወቃል። ውሎ አድሮም ወደ ፖለቲካዊ ውህደት የማምራት እድል እንዳለው ይገመታል።
ለስርኣቱ ቅርበት አላቸው ያሉ ምንጮች ወያኔ ወገቡ እንደተሰበረ እየተናገሩ ነው:: – የምንሊክ ሳልሳዊ ሳምንታዊ መልአክት
ለስርኣቱ ቅርበት አላቸው ያሉ ምንጮች ወያኔ ወገቡ እንደተሰበረ እየተናገሩ ነው::
የጣይቱ ቃጠሎ
ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ መሃል አራዳ ላይ ከአንድ ምዕት ዓመት በላይ የቆመው የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሆቴል የደረሰበት ቃጠሎ ብዙዎችን አሳዝኗል፤ አስቆጭቷል፡፡
መኢአድ በምርጫ ቦርድ የተጠየቀውን ማከናወኑን አስታወቀ – ጃንዩወሪ 12, 2015
AEUP – NEB row 01-12-15
ኢትዮጵያዊያን የኢቦላ ዘማቾች ሥምሪት እየጠበቁ ነው – ጃንዩወሪ 12, 2015
Ethiopia ebola update 01-12-15
የምርጫዉ ቦርድ ፕሮፌሰር መርጋና የትግስቱ አወል ታንጎ ዳንስ (አንድነትን በተመለከተ)
ጥያቄዉ አሁን ምርጫዉን ቦይኮት የማድረግ እና ያለማድረግ አይደለም። የአንድነት ፓርቲ ምርጫዉን እንደሚወዳደር ይፋ በማድረግ እንቅስቃሴ ላይ ነበር። ብዙዎች “አንድነት እንዴት ምርጫዉን እወዳደራለሁ ይላል” የሚል ትችት አቅርበው ነበር። የአንድነት አመራሮች ግን ፣ አንድነት በምርጫዉ የሚሳተፈው በምርጫ ቦርድ ተማምኖ ሳይሆን በሕዝቡ ተማምኖ እንደሆነ በመገልጽ፣ አንድነት ከምርጫው ቢወጣ ደስ የሚሰኘዉና የሚጠቀመው ገዢው ፓርቲ ብቻ እንደሆነ በመግለጽ ገለጹ። በአንድነት […]
በጣይቱ ሆቴል መቃጠል ህብረተሰቡ ቁጣውን እየገለጸ ነው።
ጥር ፬(አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ትናንት እሁድ ጥር 3-2007 ማለዳ ላይ ነበር በ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሰመናዊ ሆቴል የሆነው ታሪካዊው ጣይቱ ሆቴል በእሳት የወደመው። የዓይን ምስክሮች በወቅቱ እንደተናገሩት፤የእሳት አደጋ ብርጌድ መስሪያ ቤት በሆቴሉ አቅራቢያ ሆኖ ሳለ እሳቱ ከተነሳ በትንሹ ለአንድ ሰኣት ያህል አንድም የ እሳት አደጋ መኪና አለመታዬቱ፣ሰግይተውም ከመጡት ሶስት መኪኖች መካከል አንድኛው ወሃ …
የባህር ዳር ከተማ ፖሊሶች በሙሉ ለስድስት ቀናት አስቸኳይ ስልጠና ገብተዋል
ጥር ፬(አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የትራፊክና የማረሚያ ቤት ፖሊሶችን ጨምሮ የባህር ዳር ከተማ ፖሊሶች በሙሉ ከእሁድ እለት ጀምሮ ስልጠና ላይ ናቸው። አባይ ማዶ በሚገኘው የምክር ቤት አዳራሽ እሁድ እለት በተጀመረውና እስከ ፊታችን አርብ በሚቆየው ስብሰባ በጠቅላላ ፖሊሶች በመግባታቸው፤ በከተማዋ ም ሆነ በማረሚያ ቤቶች የሚታይ አንድም ፖሊስ የለም።
