አስም ምንድነዉ? DW Amharic January 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የመተንፈሻ አካላትን ከሚጎዱ ሕመሞች አንዱ አስም ነዉ። የበርካቶች የጤና ችግር እንደሆነ የሚነገርለት አስም መንስኤዉ በትክክል ይህ ነዉ ተብሎ እንደማይታወቅ የሕክምና ባለሙያዎች ያስረዳሉ።