አባዱላ ገመዳ ባለአራት ፎቅ ቤቱን ተነጠቀ
አገራችንን በማፍረስ ተልዕኮ እና በሃብት ምዝበራው ወንጀል የተጠመደው ዘረኛው እና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ የአገዛዝ ዘመኑን ለማራዘም ከሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በትናንሽ ጥቅማ ጥቅሞች እና መደለያ በዙሪያው ያሰባሰባቸውን አንዳንድ ግለሰቦች በተለያየ ውንጀላ የማስወገድ ተግባሩን እየገፋበት እንደሆነ በዚህም ምክንያት አባዱላ ገመዳ የወቅቱ ተረኛ …
አገራችንን በማፍረስ ተልዕኮ እና በሃብት ምዝበራው ወንጀል የተጠመደው ዘረኛው እና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ የአገዛዝ ዘመኑን ለማራዘም ከሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በትናንሽ ጥቅማ ጥቅሞች እና መደለያ በዙሪያው ያሰባሰባቸውን አንዳንድ ግለሰቦች በተለያየ ውንጀላ የማስወገድ ተግባሩን እየገፋበት እንደሆነ በዚህም ምክንያት አባዱላ ገመዳ የወቅቱ ተረኛ …
ደንብና መመሪያን ያልተከተለ የሂሳብ አያያዝ ችግር በዋነኛነት ከታየባቸዉ መ/ቤቶች መካከል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ዘርፍ ፡ የመከላከያ ሚኒስቴርና የኢምግሬሽንና የዜግነት ጉዳዮች ዋና መመሪያ እንደሆኑ የዋናው ኦዲተር ቢሮ አስታወቀ። የፌዴራል ዋናዉ ኦዲተር ይህን የገለፀዉ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለመንግስት ወጪ አስተዳዳርና …
በ3 የመንግስት መ/ቤቶች ዉስጥ መመሪያን ያልተከተለ የሂሳብ አያያዝ እንዳለ የፌዴራል ዋናው ኦዲተር መ/ቤት ገለፀ Read more »
ወያኔ ወደ ለንደን ሊመጣ ነው ተብሎ ወሬው ከተሰማበት ጊዜ ጀምረው በመጣበት መንገድ አሳፍረው ለመመለስ ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርጉ የሰነበቱት በለንደንና ጀርመን የሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የዘረኛውን አገዛዝ መልእክተኞች አሳፍረው፣ አዋርደውና አሸማቀው፣ ስብሰባው በታቀደው መልኩ እንዳይካሄድ ማድረጋቸውን ዘጋቢዎቻችን ከለንደንና ጀርመን ከላኩልን ሪፖርቶች …
የዘረኛውና አምባገነኑ ወያኔ የጭቆናና አፈና አገዛዝ ያንገሸገሻቸው ኢትዮጵያዊያን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዘረኛው አገዛዝ ባለስልጣናት ላይ ጠንከር ያለ ርምጃን መውሰድ መጀመራቸው የሚታወቅ ሲሆን ሰሞኑን የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደርና የካሳ ክፍያ ኃላፊ የነበረው ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተደብድቦ መገደሉን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከስፍራው …
በአዋሳ ከተማ በተለያዩ የንግድ መስኮች ተሰማርተው የሚገኙ በርካታ ነጋዴዎች በዘረኛውና አምባገነኑ ባለስልጣናት ትእዛዝ ወደ እስር ቤት እየታጎሩ መሆኑን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከስፍራው በላከልን ዘገባ ገለጸ፣ ፣ ነጋዴዎቹ በገፍ ወደ ማጎሪያ እስር ቤት እየተላኩ ያሉት የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት ) አልከፈላቺሁም …
በዘረኛውና አፋኙ የወያኔ አገዛዝ ተደጋጋሚ አፈና እየተካሄደበት ያለው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ኢሳት ለ4ኛ ጊዜ የሳታላይት ጣቢያ ለመቀየር የተገደደ ቢሆንም በአዲሱ የሳታላይት በአዲሱ ሳታላይት ላይ የተጀመረው ስርጭት ከአንድ ቀን ባነሰ ጊዜ ከፍተኛ ጉልበት ባለው የሳታላይት ሞገድ መጥለፊያ መመታቱን ኢሳት አስታወቀ። የመለስ …
የቪኦኤ የመቀሌ ዘጋቢ ግርማይ ገብሩ ከፓስተር ዳንኤል ገብረ ሥላሴ ጋር ያካሄደውን ውይይት ያድምጡ
ወ/ሮ ማርታ ነሲቡ ይባላሉ፤ የጣሊያንን ወረራ በታሪክ ብቻ ሳይሆን የታሪኩ አካል በመሆን የኖሩ ናቸው።
ሙሉነህ ዮሐንስ (ከሲያትል) ለስምንት ወራት ሙሉ በዝናብ ሲንዠቀዠቅ የነበረው የሲያትል ሰማይ ዳመናውን እየገለጠ በጉጉት ለምትጠበቀው አጭር የበጋ ፀሐይ የተመቻቸ ይመስላል። እኔም ጨቅላዋ ልጄን ከውድ ባለቤቴ ጋር ሆኜ ፀሐይ ለማሞቅ ባለኝ ጉጉት ጀንበር ሳትጠልቅ ወደቤቴ ለመድረስ የመኪና ወፈ ሰማይ ከወረረው የኢንተር …
Ethiopia zare (ሐሙስ ሚያዝያ 13 ቀን 2003 ዓ.ም April 21, 2011)፦ በካናዳ ዋና ከተማ ኦታዋ በያዝንው ወር ቅዳሜ ሚያዚያ 30 ቀን ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ማጠናከሪያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ አርቲስት ታማኝ በየነና የተለያዩ የካናዳ የፖለቲካ ሰዎች በተገኙበት …
ስለመቀሌ ከተማ መስፋትና የውሃ አቅርቦት ችግር ከዚህ ቀደም መዘገባችን ይታወስ ይሆናል።
የሊቢያ 3ኛ ትልቅ ከተማ ሚሥራታ፤ ተከባ ኑዋሪዎቿ በጭንቅ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤
የአንድ ጋዜጣ ዋጋ 7ብር ገብቷል Ethiopia Zare (ሐሙስ ሚያዝያ 13 ቀን 2003 ዓ.ም April 21, 2011)፦ ሰሞኑን በጋዜጦችና በጽሔቶች ላይ የተደረገው የዋጋ ጭማሪ በርካታ ጋዜጦችንና ጋዜጠኞችን ከስራ ውጭ እንደሚያደርጋቸው እና የህትመት ስራ በአጠቃላይ ከፍተኛ አደጋ ውስጥ መሆኑ ተገለጸ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ጐጃም ባህርዳርን እንደተረገጡ፤ ‘ፔዳን’ የዘረፉ፤ ‘ፓሊን’ የሟጠጡ፤ ብረት ከፋብሪካው፤ ሞተር እያወጡ፤ ወንበር፤ጠረጴዛ፤ስልክ እየቆረጡ፤ ወናውን ያስቀሩ፤ቢሮ አገር ያነጡ፤ ትውልድ መመማሪያ ተቋማት ያሳጡ፤ ዳቦም መጋገሪያ ጉልቻ የዋጡ፤ ጥፍት ምግባራቸው በተንኰል ያበጡ፤ አገር እምብርት ላይ ደም እየመጠጡ፤ ሃያ ዘመን ባልገው በዓለም ሲቀመጡ፤ የጐጥ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሌሎች ጽሑፎቻቸውን፣ ቃለ ምልልሶቻቸውን እና ትምህርቶቻቸውን ለማግኘት በስማቸው የተሰየመውን ድረ ገጽ (http://www.aleqayalewtamiru.org/) ይጎብኙ።
የሴቶች ሰብዓዊ መብት በአፍሪካ በሚል ርዕስ በቅርቡ በዚህ በዋሽንግተን በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ውስጥ አንድ ገለጻ ተደርጎ ነበር ። ገለጻውን ያስተባበሩት በዋሽንግተን የGEORGETOWN ዩኒቨርስቲ የህግ ማዕከል የሚያካሂደው በእንግሊዝኛ አህጽሮት መጠሪያው LAWA LEADERSHIP AND ADVOCACY FOR WOMEN OF AFRICA የተባለው መርሃ …
እነዚህ ሰልፈኞች ሰልፍ ለመውጣት የተገደዱበት ምክንያት ለአራት ዓመታት ያህል የኖርባቸው ቤቶች አስተዳደሩ እስከ ሚያዚያ 17/2003 ዓ/ም ድረስ እንዲያፈርሱ ካልሆነ ቤቶቹ በመንግስት ዶዘር እንደሚፈርሱ የሚገልፅ ደብዳቤ በየቤቱ በመለጠፉ ነው፡፡ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ የሚኖሩባቸው ወደ ሶስት የሚሆኑ መንደሮች የራሳቸው ቤተክርስቲያን ሁሉ ያላቸው ሲሆን …
በመቀሌ ከተማ ከ5000 በላይ የሆኑ ሰላማዊ ሰልፈኞች በፌደራል ፖሊስ ተበተኑ Read more »
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በአባይ ወንዝ ላይ የሚሠራውን ግድብ በፅንሰ-ሃሣብ ደረጃ ቢቀበለውም አገራዊ መግባባት መቅደም አለበት ይላል፡፡ የስድስቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ በፅሁፍ ባሠራጨው መግለጫ “መድረክ መሠረታዊና የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ሁኔታ ያገናዘበ ልማትን መቼም አይቃወምም፡፡” ብሏል፡፡ ይህንን መግለጫ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ …
ሁለተኛ ካናዳዊ በኢትዮጵያ እስር ቤት ገባ Ethiopia Zare (ቅዳሜ ሚያዝያ 12 ቀን 2003 ዓ.ም April 20, 2011)፦ የ26 አመቱ ወጣት ካናዳዊ ፍዋዝ ሀርጋያ በኢትዮጵያ እስር ቤት ከሁለት ሳምንት በላይ መቆየት የካናዳ መንግስትንና ቤተሰቦቹን እንዳሳሰበ ተገለጸ።
በጀርመን መንግስት አሳሳቢነት በየመን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በዝግ የመከረዉ በተመድ የጸጥታዉ ምክር ቤት፤
ተቋርጦ የቆየዉ በጀርመን የኢትዮጵያ ጥናት በበርሊን ዳግም ተጀመረ።
የአባይ ወንዝ ላይ ለመስራት የታቀደዉን የኃይል ማመንጫ የግድብ ስራን በሚመለከት መዋጮ እየተሰበሰበ ነዉ።
በኤኮኖሚ ልማት ወደኋላ የቀረው ደቡቡ ንፍቀ- ክበብ ፤ የተጋረጡበትን ዘርፈ-ብዙ ችግሮች በመቅረፍ የዕድገት እመርታ ለማሳየት፣ አብነቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ነው።
በጣሊያንና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መሀል ስደተኞችን በተመለከተ ውዝግቡ ተካሯል። ጣሊያን ስደተኞቹን ተካፈሉኝ ብትልም ከህብረቱ ሀገራት በኩል የተሰጣት ምላሽ እዚያው እያሉ እናግዝሻለን እንጂ ወደ ሌሎች ሀገራት ስደተኞችን መላክ ተቀባይነት የለውም የሚል ነው።
ዶ/ር መሰለ ኃይሌ – የቅን ኢትዮጵያ ማኅበር ሊቀመንበር ዶ/ር መሰለ ኃይሌ ቅን አስተሳሰብንና የመደናነቅን ባህል ለማስፋፋት ተብሎ በሰኔ 26 ቀን 2002 ዓ.ም. የተቋቋመው ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር ሊቀመንበር ናቸው፡፡ በማኅበሩ ተግባር ዙርያ ሔኖክ ያሬድ አነጋግሯቸዋል፡፡
– በኢትዮጵያ ከተመዘገቡ ፕሮጀክቶች 11 በመቶ ብቻ መተግበራቸው ተረጋገጠ የቻይና ልዑካን በኢትዮጵያ ከሚንቀሳቀሱ ዓለም አቀፍ ተቋማት፣ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና ማኅበራት ጋር ባደረጉት ውይይት ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች አንዱ የተፈጥሮ ሀብትን የተመለከተ ሲሆን፣ ሀብት ልንቀራመት አልመጣንም፣ የተሳሳተ ግንዛቤ ነው በማለት ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
የአመራር የጥበብ መጀመርያ የሕዝብን የልብ ትርታ ማዳመጥ ነው፡፡ ችግርን ለይተው ካላወቁ ትክክለኛ መፍትሔ ለማስቀመጥና ለመስጠት ያስቸግራል፡፡ ችግርን ለይቶ ለማወቅ ደግሞ ሕዝብን ማዳመጥ ያስፈልጋል፡፡ የሚፈታው ችግር የሕዝብ ችግር ነውና፡፡
– ለግንባታው በኪሎ ሜትር 12.5 ሚሊዮን ዶላር ተጠይቋል ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ መስቀል አደባባይ ድረስ (አፍሪካ ጎዳና) ያለውን 4.1 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመገንባት የተጠየቀው የግንባታ ወጪ እጅግ የናረ በመሆኑ ፕሮጀክቱ በድጋሚ እንዲጤን መመርያ ሰጡ፡፡
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በቅርቡ 45 በመቶ የሚሆን የማሳተሚያ ዋጋ ጭማሪ ማድረጉን ተከትሎ ሌሎችም ማተሚያ ቤቶች ተመሳሳይ ጭማሪ በማድረጋቸው፣ በሁሉም ማተሚያ ቤቶች የሚታተሙ ጋዜጦችና መጽሔቶች የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ እንዳንዣበባቸው፣ የጋዜጣና መጽሔት አሳታሚዎች አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ‹‹የጋዜጣና መጽሔት ሕትመት ዋጋ ጭማሪ …
‹‹የጋዜጣና መጽሔት ሕትመት ዋጋ ጭማሪ ለፕሬስ ነፃነት አደጋ ነው›› የጋዜጣና መጽሔት አሳታሚዎች አስተባባሪ ኮሚቴ Read more »
የኢትዮጵያ መንግሥት የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻሪፍ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ያቀረቡትን ጥያቄ እያጤነው እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ግብፅ በይፋ የጉብኝት ጥያቄዋን ለኢትዮጵያ ብታቀርብም፣ ጥያቄዋ እየታየ ነው፡፡
በደቡብ ክልል የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የ13 ሆቴል ባለንብረቶችን በተጨማሪ እሴት ታክስ (በቫት) ማጭበርበር በመጠርጠራቸው በቁጥጥር ሥር ማዋሉ ታወቀ፡፡ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ባለሆቴሎች መካከል የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ማረጋጫ ሰርተፍኬት ያላቸው ይገኙበታል፡፡
በተጠረጠሩበት የወንጀል ክስ ላይ መቃወሚያ አቅርበው፣ በቀረበው የመቃወሚያ መልስ ላይ ብይን ለመስጠት ለትናንትና ተቀጥረው የነበሩት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ለይኩንን ጨምሮ አሥር ተከሳሾች በድጋሚ ለብይን ተቀጠሩ፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ዓቃቤ ሕግ በመሠረተባቸው የወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተብለው በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ከተወሰነባቸው የግንቦት 7 ተከሳሾች መካከል፣ የብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞና የአቶ አሳምነው ጽጌ ንብረት ቤተሰቦቻቸውንና ዓቃቤ ሕግን እያከራከረ ነው፡፡
– ባለሀብቶች ላይ ጫና የሚያሳድር አሠራር እንዲኖር ይፈለጋል በተለያዩ ድርጅቶች ውስጥ በሠራተኞች የመደራጀት መብት ላይ እየተፈጠረ ያለውን ችግር ለመቅረፍ፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና ከሠራተኛ ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በውይይት ላይ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አስታወቀ፡፡
ባለፉት ሰባት ዓመታት የትግራይ ክልል የመኸር ምርት በ34 በመቶ በላይ ማደጉ ተገለጸ። የመስኖ ልማቱም በተመሳሳይ መንገድ በፍጥነት እያደገ እንደሆነና ክልሉ በአሁኑ ጊዜ ከ 60 በመቶ የማያንስ የእጽዋት ሽፋን እንዳለዉ አንድ የክልሉ ባለስልጣና ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት በ18 መሠረታዊ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጣሪያ ከጣለ ወዲህ ከጥር ወር ጀምሮ ስኳር፣ ዘይትና ሌሎችም አቅርቦቶች ከመደበኛዎቹ ኪዎስኮች መደርደሪያዎች ላይ ርቀዋል፡፡ መንግሥት የደነገገው የሸቀጥ ዋጋ ጣሪያና ቁጥጥር ተግባራዊ ከሆነ ወዲህ የተፈጠረውን ከፍተኛ የገበያ እጥረት ለመሸፈን መሠረታዊ የምግብ አቅርቦቶችን እራሱ …
የኢትዮጵያ ነጻ ፕረስ አሳታሚዎች ባወጡት የጋራ መግለጫ ፤ የጋዜጣና መጽሔት ኅትመት ዋጋ ጭማሪ ለፕረስ ነጻነት አደጋ እንደሆነ አስታውቀዋል።
ባለፈው ቅዳሜ በናይጄሪያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፤ ጉድላክ ዮናታን 57% ከመቶ ያህል የድምፅ ብልጫ በማግኘት ሲያሸንፉ፤ ተፎካካሪያቸው መሪ ሙሐመድ ቡሐሪ 31% ከመቶ ያህል ብቻ ነበር ያገኙት።
በአብይ አፈወርቅ ጆርጅ ኦርዌል ናፖሊዮን የተባለውን መሪ ባህሪ ሲቀርፅ፤ “መለስ ዜናዊ የሚባል አንባገነን ይነሳል” በሚል ትንቢት አልነበረም። ይሁንና የአሁኑ የኢትዮጵያ መሪ ከኦርዌሉ ናፖሊዮን ጋር እጅግ የተማሰለ ባህሪ ይዞ ስናይ በርግጥ ይህ መፅሀፍ ስለዛሬይቱ ኢትዮጵያ የተፃፈ ያህል ነው የሚሰማን።
Genet Agonafer is the Chef/Owner of this charming little restaurant on Fairfax This Friday night, at a rather noisy gathering, Martha DeLaurentiis told us about her recent eight-day trip to Ethiopia for Save the Children, Patty Eisenberg told of an …
Ethiopian Food in L.A. — A Fabulous New Dining Experience Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ባሳለፍንው የመጋቢት ወር የሸቀጦች ዋጋ በ25ከመቶ መጨመሩን የኢትዮጵያ ማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ይፋ አድርጓል። ይሄም በየካቲት ወር ከነበረው የ16.5 ከመቶ የዋጋ ግሽበት ጋር ተዳምሮ፤ የዋጋ ነረት አስከትሏል። በየወሩ ኤጀንሲው የሚያወጣው ሪፖርት ከወር ወር የሚተላለፈው የ12 ወር የዋጋ መወደድን የሚያሳየው አማካይ አሃዝ …
በደቡብ ኢትዮጵያ ድርቅ ተከሰተ፤ በአገሪቱ የኑሮ ውድነት በዚህ ወር በ25 ከመቶ አሻቀበ Read more »
በለንደኑ ማራቶን በሁለተኛና ሦስተኝነት የሀገሩን ልጆች አስከትሎ የሥፍራውን ጊዜ በማሻሻል ጭምር በአንደኛነት የገባው የ 26 ዓመቱ ኢማኑኤል ሙታኢ 2 ሰዓት 4 ደቂቃ ከ 400 ሴኮንድ አስመዝግቧል። በዚህ ውድድር ያሸንፋል ተብሎ ቅድሚያ ግምት የተሰጠው ያምናው ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊው ፀጋዬ ከበደ በአምስተኝነት ፈጽሟል። …
ለአራት አመታት በኃይሌ ገ/ሥላሴ ተይዞ የነበረው የማራቶን ክብረ-ወሰን ዛሬ በቦስተን ተሰበረ Read more »
እስከ ቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜ ድረስ ከሰሜን ጫፍ ቱኒስ፥ እስከ ማዕከላዊ አፍሪቃ ጥግ ኪንሻሳ፥ ከአፍሪቃ ቀንድ ጠርዝ ጅቡቲ፥ እስከ ምዕራብ አፍሪቃ ጥግ ያምሱኩሩ፥ የአፍሪቃ ፖለቲካ የሚዘወረዉ በፓሪስ ይሁንታና ፍቃድ ነበ
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ቦርድ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ አትላንታ በሚደረገዉ የስፖርት ዝግጅት ላይ የክብር እንግዳ እንዲሆኑ ከዚህ በፊት የወሰነዉን ዉሳኔ በድጋሚ አጸናዉ። ቦርዱ ወ/ት ብርቱካን የክብር እንግዳ እንድትሆነ ከወሰነ በኋላ፣ ጥቂት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴዉ አባላት፣ ከድርጅቱ ሕገ ደንብ ዉጭ፣ የቦርዱ …
አቡጊዳ – ፌዴሬሽኑ ከዚህ በፊት ብርቱካንን የክብር እንግዳ እንድትሆነ የወሰነዉን ዉሳኔ በድጋሚ አጸና ! Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ