ሰበር ዜና፤ ከባሕር ዳር – ዝናብ ያልበገረው የባሕር ዳር ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል – ፍኖተ ነጻነት
አንድነት ፓርቲ በባህር ዳር የጠራው ሰላማዊ የተዋውሞ ሰልፍ በድምቀት ተጠናቋል። በመጨረሻም የምዕራብ ጎጃም የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ማሩ እና ሌሎችም አመራሮች በሰልፉ ላይ ንግግር እድርገዋል፡፡ በዕለቱ ከ 50 ሺህ በላይ የሚሆን ሰልፈኛ መሳተፉ ተገልጿል። ቨሌላ በኩል በሰ፤ፉ መካክል አንድ የቀበሌ አመራር ሰዎችን ለማስፈራራት ሲሞክሩ በሕዝብ ትብብር ከሰልፉ እንዲገለሉ የተደርገ ሲሆን ሕብረተስቡም የግለሰቡን ማስፈራራት አጣጥሎታል። ዛሬ […]