ዜና ከአርባ ምንጭ!! – ፍኖተ ነጻነት

ኢህአዴጋውያን ወደ ተራ ውንብድና እየገቡ ነው ዛሬ ለሊት በአርባምንጭ አንድነት ፓርቲ ለቅስቀሳ የሚጠቀምበትን መኪና አራቱንም ጎማ አስተንፍሰዋል፡፡ ነገ በአርባምንጭ ደማቅ ሰላማዊሰልፍ እንደሚደረግ ያወቁት የኢህአዴግ ደህንነቶች የአንድነት ፓርቲ የቅስቀሳ ቡድን ያረፈበትን ሆቴልና መኝታ ክፍሎችን ከበዋል፡፡
‪#‎millionsofvoicesforfreedom‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎UDJ‬