የፖለቲካ ኃይል ምንጮች ክፍል አንድ/2፡ የዝንጀሮዎቹ ጌታ ሞተ – ለምን እና እንዴት? ግርማ ሞገስ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
መነኰሳቱ ገዳሙን ለቀው እንዲወጡ ዛቻና ማስፈራሪያ እየተደረገባቸው ነው አስተዳደሩ ለመነኰሳቱ ተደጋጋሚ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት አልፈቀደም ‹‹ከዚህ ቦታ ባትመጡ ይሻል ነበር፤ ብትውሉ አታድሩም!›› /ጥቃት ፈጻሚዎቹ/ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀ/ስብከት ወንጪ ወረዳ ሐሮ ወንጪ ቀበሌ በሚገኘው የሐሮ ወንጪ መልአከ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ላይ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው ጳጉሜ ፬ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም ምሽት …![]()
መስከረም ፮(ስድት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስ ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ምንም እንኳ የአዲስ አበባ መስተዳደር ለሰልፉ በ12 ሰአታት ውስጥ መልስ የመስጠት ሀላፊነት የነበረበት ቢሆንም ይህን አላዳረገም። ፓርቲው የሚጠበቅበትን ሁሉ ለሚመለከተዉ አካል የማሳወቅ ግዴታ በአግባቡ ስለተወጣና ለሰልፉም የሚያስፈልጉ ስራዎች እየተከናወኑ በመሆኑ መስከረም 12 ቀን 2006 ዓ.ም በታቀደው መሰረት ሰልፉ ይካሄዳል ብሎአል፡፡ በዚህ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ የምናነሳቸው ጥያቄዎች …
መስከረም ፮(ስድት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስ ከስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሺን የተገኝው መረጃ እንደሚያመለክተው ከተለያዩ የፌደራል መስሪያ ቤቶች 734 ሚሊዮን 6 መቶ ሺ ብር የመዘብሩ የስራ ሃፊዎች በተጣራ መረጃ ክስ ቢመሰረትባቸውም የውሳኔ ቅጣት እንዳልተላለፈባቸው ታውቋል። ለረጅም ጊዜ በተደረገ ምርመራ ተጣርቶና መስረጃ ተገኝቶባቸው ከ2004 ዓም ጀምሮ ክስ የተመሰረተባቸው የተለያዩ የሙስና ወንጀሎች የውሳኔ ሀሳብ እንዳልተላለፈባቸው ከመሰሪያ …
መስከረም ፮(ስድት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ባለፈው ዓመት የተመዘገበው የወጪ ንግድ (ኤክስፖርት) አፈጻጸም እጅግ አነስተኛ እንደነበር ከኢንዱስትሪ ሚ/ር የተገኘ መረጃ አመለከተ፡፡ በ2005 የኢትዮጵያዊያን በጀት ዓመት ከጨርቃጨርቅና አልባሳት፣ ከቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ከአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ከፋርማሲዩቲካልስና ከኬሚካል የወጪ ንግድ 542 ሚሊዮን 4 መቶ ሺ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ ማሳካት የተቻለው 281 ሚሊዮን 2 መቶ ሺ ዶላር ወይንም 52 በመቶ …
መስከረም ፮(ስድት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስ ከዓመት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ለ14 ወራት በቃሊቲ እስርቤት ከታሰሩ በኋላ ተፈተው የወጡት ስዊድናውያን ጋዜጠኞች ማርቲን ሺቢ እና ዩዋን ፐርሹን እንዲሁም ዓለምዓቀፍ የሰብዓዊና የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅቶች ተወካዮች፡ ጋዜጠኞችና በስዊድን የሚኖሩ በመቶ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ስዊድናውያን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባዘጋጀው ደብዳቤ ላይ ፊርማቸውን በማኖር ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የታሰሩ ጋዜጠኞችን እንዲፈቱ ጠይቀዋል። ስዊድናውያን ጋዜጠኞች ኢትዮጵያ ውስጥ …
መስከረም ፮(ስድት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አዲስ አበባ በተለምዶ አንበሳ ግቢ ተብሎ በሚጠራው የአንበሶች ማቆያ ማእከል ውስጥ ዛሬ ከጠዋቱ 1:30 ላይ የአንበሶች መጋቢ የነበሩ ግለሰብ በ አንበሳ መበለታቸውን ራዲዮ ፋና ዘገበ። እንደራዲዮጣቢያውዘገባአደጋው የተከሰተው በዛሬው እለት ተረኛ ተንከባካቢ የነበሩት እና አቶ አበራ ሲሳይ የተባሉትየአንበሶቹ መጋቢ፥ የአንበሶቹን ማዳሪያ እያጸዱ ባሉበት ወቅት ነው። ከጥንቃቄ ጉድለት ባልተዘጋው በር የገባውና መጋቢውን ለህልፈተ ህይወት የዳረጋቸው አንበሳ ስሙ-ቀነኒሳ እንደሆነም ራዲዮው ጨምሮ ዘግቧል። የግለሰቡን ህይወት ለማትረፍ በወቅቱ በስራ ላይ የነበሩ የግቢው ሰራተኞች ጥረት ቢያደርጉም-ሳይሳካ መቅረቱንም ለማወቅ ተችሏል። የሟች አስከሬን ከመንከባከቢያ ስፍራው ወጥቶ ወደ ምኒሊክ ሆስፒታል ተወስዷል። የዚህ አይነት አደጋ በ19 89 ዓ.ም መከሰቱ የሚታወስ ነው።
ወጣት ሮቤል ፍሊፖስ በቦስተን ማራቶን ላይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት የሚጠረጠረው ዦኻር ሳርናየቭ ጓደኞች ጋር ቤቱ ውስጥ የገባ ቢሆንም አልገባሁም ሲል ለመርማሪዎች ዋሽቷል ለሚለው ክስ ጥፋተኛ አይደለሁም ብሏም።
News, Sports, African Topics and Health
እንደገና የተደላደለ መንግሥት ማቋቋም ይቻላት ዘንድ 22 ዓመታት የተለያየ እርዳታ ሲደረግላት የቆየችው ሶማልያ አሁንም ከዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶችና መንግሥታት ቻንቃ አልወረደችም።
በርግጥም በመሪዎቹ ሽኮቻ፣ በወጥ፣ ራዕይ ጉድለት፣ በመርሕ እጠት ከትንሽነት ወደ ምንምነት ያሽቆለለ ትንሽ ፓርቲያቸዉን ለመንግሥት ሥልጣን ተጋሪነት፤ አብቅተዋል።በዚሕ ይወደሳሉ።የምክትል መራሔ መንግሥትነቱን መንበርም፥ ከትቢያ ያነሱትን ፓርቲያቸዉን የሊቀመንበርነት ሥልጣንም እንዲለቁ ያስገደዷቸዉ ግን የራሳቸዉ ፓርቲ የቅርብ ጓዶቻቸዉ ናቸዉ
1. ከግንቦት ሰባትና የግንቦት ሰባት አመራር አባላት የማደንቅላቸው ድንቅ ነገር ቢኖር ሌሎችን ያለመተናኮስ ባህርያቸው ነው። ሌሎች ቢተነኩሷቸውም እንኳን፤ ምንም ምላሽ ያለመስጠት አቋማቸውን አደንቅላቸዋለሁ። እስካለፈው ሁለት ሳምንት ድረስ። ባለፈው ሁለት ሳምንት ግን፤ በራሳቸው አነሳሽነት አገር ቤት ያሉትን ድርጅቶች ወደመተንኮስ ያዘነበሉ ይመስላል። በተለይም ሰማያዊ ፓርቲን። ስለዚህም ጥያቄ ተነሳብኝ። 2. ግንቦት ሰባት፤ ነሀሴ መጨረሻ ላይ፤ http://www.ginbot7.org/2013/09/02/በሰማያዊ-ፓርቲ-አባላት-በደረሰው-ወያኔያ/ አንድ ርእሰ […]
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ ሰሞኑን በርከት ካሉ የመንግሥት ጋዜጠኞች ጋር ቃለ ምልልስ አካሂደዋል፡፡ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በቀጥታ በኤርትራ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈው ቃለ ምልልስ፣ ፕሬዚዳንቱ በአገሪቱ ውስጥ ስላሉ ወቅታዊ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮችን ያብራሩ ሲሆን፣ የአካባቢውን ዲፕሎማሲያዊና ፖለቲካዊ ጉዳይ በተመለከተም ገለጻ አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በዚህ ሰፊ ቃለ ምልልሳቸው ስለአገሪቱ የግብርና ልማት፣ […]
የብሪታንያ ባንክ ባርክሌይ፤ ወደ ሶማልያ የሚላክ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎቱን፣ በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚያቆም አስታወቀ።
3 የተቃውሞ ፓርቲዎች፤ በተለያዩ ጊዜያት ሊያደርጓቸው የነበሩ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፎች፤ በመንግሥት በኩል መደናቀፋቸውን ገልጸው፤
በነጻ የመጻፍና የመናገር ዋጋው ምን ይመስላል? በሚል ርእስ፣በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ይዞታ ላይ ያተኮረ ዐውደ ጥናት(ሴሚናር)መስከረም 4 ቀን 2006 ዓ ም፤ በእስዊድን መዲና በእስቶክሆልም ተካሂዷል።
አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር ለመስገረም 19 የጠራውን የተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ የማደናቀፍ በመንግስት የተለያዩ ስብሰባዎች እየተጠሩ ነው፡፡ አንድነት መስከረም አምስት ጠርቶት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተጠበቀውን ያክል ህዝብ እንዳይወጣ፣ መንግስት በአዲስ አበባ ባሉ የመንግስትና የህዝብ ት/ቤቶች ወላጆችን ለስብሰባ ጠርቶ የነበው፡፡ ሆኖም አንድነት ሰልፉን ወደ መስከረም 19 ሲያስተላልፍ ይሄንኑ የወላጆች ስብሰባ ወደ መስከረም 19 ማዛወሩን ትላንት ለስብሰባ […]
ቢቢሲ የ12 ሚሊዮን ሕዝብ ባለቤት በሆነችውና የተጠናወታት ድህነት ሳያንሳት በጦርነት ስትናወጥ በከረመችው ቻድ ያለው የስነ አእምሮ (psychiatrist) ሐኪም አንድ ብቻ ነው ይለናል። ቻድስ ሰብ ሰሃራ አፍሪካ ተብሎ በሚታወቀው ቀጠና ከሚገኙት አገሮች ሁሉ በባሰ ሁኔታ የድሆች ድሆች መሆኗ ታውቆላታልና ዜናው አያስገርምም።ለመሆኑ ገዳይና አካል አሰናካይ የሆነው የልጅነት ልምሻ (polio ) ተመልሶ ተዛመተባት ከተባለ በኋላ በማግስቱ ደግሞ የሕጻናትን […]
ተክለሚካኤል አበበ(ቶሮንቶ–ካናዳ)
የግንቦት ሰባት ርእሰ – አንቀጽ
1. ከግንቦት ሰባትና የግንቦት ሰባት አመራር አባላት የማደንቅላቸው ድንቅ ነገር ቢኖር ሌሎችን ያለመተናኮስ ባህርያቸው ነው።ሌሎች ቢተነኩሷቸውም እንኳን፤ ምንም ምላሽ ያለመስጠት አቋማቸውን አደንቅላቸዋለሁ። እስካለፈው ሁለት ሳምንት ድረስ። ባለፈው ሁለት ሳምንት ግን፤ በራሳቸው አነሳሽነት አገር ቤት ያሉትን ድርጅቶች ወደ መተንኮስ ያዘነበሉ ይመስላል። በተለይም ሰማያዊ ፓርቲን። ስለዚህም ጥያቄ ተነሳብኝ።
“No, I can’t. I can’t because my visitors are not only family and relatives. I have many friends who visit me every time and it is my constitutional right to be visited by every one of them. I told them I won’t be visited by anyone if everyone is not allowed to…”
She went to medical checkup on March 19 where her new doctor, who has no follow up of her case and hardly knows her medical history, ordered for another appointment after three months.However hard she insisted to know the exact appointment date, she is totally made out of the loop and it is still held a secret by the prison guards and management. The guard who escorted her to hospital told her that she received the appointment date but she is not ordered to tell her when.Reeyot told us that she formally complained to Prison administrator about the lack of proper medical attention she should be having and impartial treatment of the rights to her education she is not yet allowed to enroll.The prison administrators heard her appeals and grievances but instead of relieving her from the additional burden of injustice they formally charged her with an alleged accusation of not respecting and abiding prison rules and guards. Such charges utmost are punishable to solitary confinement with no permission to visitors, even close relatives.
In Kality, the cells might not be either as congested or as filthy as other area jails. Nevertheless, as long as the prison administrations are not governed by law, their ill treatment to the prisoners makes the worst of Kality.
ከሰማይ ወረደ ተብሎ በጳጳሳት የተጎበኘው መስቀል ለሕዝብ ይታያል (አዲስ አድማስ፤ ቅጽ 13 ቁጥር 713፤ ቅዳሜ መስከረም ፬ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም) ዓለማየሁ አንበሴ በአቃቂ ቃሊቲ በቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ፣ ነሐሴ ፳፫ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም በቀስተ ደመና፣ በመብረቅ እና በነጎድጓድ ታጅቦ ከሰማይ እንደወረደ የተነገረው መስቀል፣ በጳጳሳት የተጎበኘ ሲኾን፣ ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሕዝብ እይታ እንደሚቀርብ ተገለጸ፡፡ …![]()
News, Radio Magazine or Mestawot
የዕለቱ ዜና
2006 ካባተ ፣ ዛሬ 5ኛ ቀኑ ነው። ታዲያ ስላለፈ ዓመት ስንብትና ስለአዲስ ተስፋ በመነገር ላይ ባለበት ሰሞን፣ በእንወያይ ሳምንታዊ ዝግጅታችን፣ዛሬ ሌላ ርዕስ አይደለም የመረጥን።
አንዱአለም አራጌና ቤተሰቦቹ “ዘሐበሻን እና ሌሎች ሚዲያዎችን የመድረስ አቅም ያላቸው እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን አንዷለም አራጌን የአመቱ ሰው አድርገው መምረጣቸውን መስማቴ ታላቅ ደስታ ሰጥቶኛል። አንዷለም ለህዝቡ እና ለአገሩ ብዙ ያበረከተ እና የተጠየቀውን መስዋዕት ሁሉ ካለ ምንም ስስት የከፈለ እና በመክፈል ላይ የሚገኝ ድንቅ ግለሰብ በመሆኑ ለአንዷለም ይኽን እውቅና በመለገሳችሁ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1998 ዓ.ም. […]
አርባ ቀኔ ሆነ ከተለየኋችሁ፣ ድምጼን ከሰማችሁ ዓይኔንም ካያችሁ፣ ከጠየቃችሁኝ ካነጋገርኳችሁ፣ አርባ ቀኔ ሆነ ከሄድኩኝ ትቻችሁ። ምን አደረጋችሁ እኔ ከተለየሁ፣ ጉልበቴ ከከዳኝ ትንፋሼንም ካጣሁ፣ ዝናብ ካረጠበኝ፣ ፀሐይም ከመታኝ ፣ ከተለየኋችሁ አርባ ቀኔ ሆነኝ ። ለአርባው ፍትሃት በሚዘጋጀው ዝግጅት ላይ ውድ ባለቤቱ እንድታነብለት ያሰበውን ግጥም የመጀመሪያውን ክፍል ጽፎ አረፍ አለ። አልጋ ውስጥ ሆኖ ሰው ያለ አይመስልም። ስጋው […]
በልጅግ ዓሊ
አርባ ቀኔ ሆነ ከተለየኋችሁ፣
ድምጼን ከሰማችሁ ዓይኔንም ካያችሁ፣
ከጠየቃችሁኝ ካነጋገርኳችሁ፣
አርባ ቀኔ ሆነ ከሄድኩኝ ትቻችሁ።
ግርማ ሠይፉ ማሩ
ሀገራቸን ኢትዮጵያን ለቀው ለስደት የተዘጋጁት ዜጎችን ቁጥር መገመት አስቸጋሪ ቢሆንም በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት መውጣት የቻሉት ግን ላለመመለስ ብዙ ምክንያቶች አሉዋቸው። ይህን የዜጎች (በተለይ የተማሩና ወጣቶች) ስደት ሀገራችንን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈላት እንደሆነ እና ወደፊትም ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትል ለማወቅ ሊቅ መሆን የሚያስፈልግ አይመሰለኝም።
ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ እና ልናገረው የከበደኝ ሮሮ
ነቢዩ ሲራክ
በግልም ቢሆን አዲሱን ዓመት በሠላም እና በደስታ መቀበሌ እውነት ነው! መስከረም ጠብቶ ብዙ ቀናት ሳንቆጥር ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚደርሱኝ የስደተኛ ወገን መከራ ግን ከአዲሱ ዓመት ዋዜማ ጀምሮ እስከ መባቻው አላባራም። እያንዳንዱን የወገን ስደት ሰቆቃ መከራ ጨክኜ ከመናገር ለመቆጥብ ያደረግኩት ትግል ላንዲት ቀን ቢሳካም፤ ህሊናዬ ግን እረፍት አላገኘም። በተለይ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ “ብሪማን” ተብሎ በሚጠራው የጅዳው ትልቅ ማረሚያ ቤት የደረሰኝ መረጃ ያማል …
Tesfahun Cemeda, Oromo, demo, London
መስከረም ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፓርቲው የምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ዘካርያስ የማነብርሀን እንደገለጹት የአዲስ አበባ መስተዳድር ከተማሪዎች ትምህርት መጀመር እና ከተለያዩ የአዲስ አመት በአላት ጋር በማያያዝ ፓርቲው ሰልፉን በሁለት ሳምንት እንዲያራዝም በተጠየቀው መሰረት፣ ጥያቄውን ተቀብሎ ለማራዘም ፈቃደኛ ሆኗል። መስተዳድሩ ፓርቲው ተቃውሞውን መስከረም 19 ማካሄድ የሚችል መሆኑን ከመስተዳድሩ ወረቀት አግኝቷል። አቶ ዘካሪያስ መስተዳድሩ ሰላማዊ ሰልፉን …
መስከረም ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እውቋ የብእር ሰው፣ የነጻነት ታጋይ፣ የዩኒስኮና የኢንተርናሽናል ውሜንስ ሚዲያ ፋውንዴሽን አሸናፊ ጸሀፊና መምህርት ርእዮት አለሙ ዛሬም በረሀብ አድማው ገፍታበታለች። እህቷ እስከዳር አለሙ እንደገለጸችው ዛሬ እርሷና የርእዮት እጮኛ የሆነው ስለሺ ሀጎስ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ቢሄዱም እንዳይገቡ ተከልክለዋል። እጮኛዋ ስለሺ ለሰአታት ታግቶ በማረሚያ ቤቱ ፖሊሶች መደብደቡንም እስከዳር ተናግራለች ርእዮት ከእናት፣ …
መስከረም ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ መንግስት በቀጣዩ ዓመት በሚጠናቀቀው የአምስት ዓመት ዕቅዱ በስኳር ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመገንባት ያቀደውን እንደማያሳካ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጹ። በህወሃት ነባር ታጋይ አቶ አባይ ጸሐዬ የሚመራው የስኳር ኮርፖሬሽን ከነባርና ዕውቀትና ልምዱ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር ተግባብቶ መስራት ባለመቻሉ ብዙዎቹ ኮርፖሬሽኑንና በስሩ ከሚገኙ የስኳር ፋብሪካዎች ለቅቀዋል፡፡ ኮርፖሬሽን የገጠመውን የሰለጠነ የሰው ኃይል …
መስከረም ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአቶ መለስን ፋውንዴሽን ለመገንባት መንግስትና የመለስ ፋውንዴሽን በጋራ በመንቀሳቀስ ላይ ባሉበት በዚህ ጊዜ፣ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ልኡካን ለፋውንዴሽኑ ግንባታ የሚውል 50 ሺ ዶላር ለመለገስ ቃል መግባቱዋን የልኡካን ቡድኑ መሪ ሚስተር ዛሆ ገልጸዋል። አቶ መለስ በቻይናና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት እንዲጠናከር በማድረጋቸው ልኢካኑ አመስግነዋቸዋል። ቻይና የኢትዮጵያን የአምስት አመት የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ …
መስከረም ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ ከፕሬዚዳንቱ ጽህፈት ቤት የወጣውን መግለጫ በመጥቀስ እንደዘገበው፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማራዘም ያስፈለገው ከአገሪቱ የ ደህንነት ሁኔታ ጋር በተያያዘ ነው። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተደነገገው ባለፈው ነሐሴ ወር በመሀመድ ሙርሲ ደጋፊዎች ላይ የግብጽ ፖሊስና መከላከያ የሀይል እርምጃ መውሰዳቸውን ተከትሎ ነው። የፕሬዚዳንት መሀመድ ሙርሲን ከስልጣን መወገድ በተቃወሙ ደጋፊዎቻቸው ላይ በተወሰደው እርምጃ …
መስከረም ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰሜን ምዕራብ ሩሲያ በሚገኝ በ አንዳ ሳይካተሪክ ሆስፒታል ውስጥ በተነሳ የ እሳት አደጋ 37 ሰዎች መሞታቸውን ባለስልጣናት ገለጹ። “ኖቭጎሮድ” ተብሎ በሚጠራው ግዛት በ”ሉካ” መንደር ውስጥ ከእንጨት በተሠራው ሆስፒታል ውስጥ ወደ 60 ሰዎች እየታከሙ ነበር። የሩሲያ ብዙሀን መገናኛ ሪፖርቶችን በመጥቀስ ቢቢሲ እንዳለው፤ ህሙማኑን ትንከባከብ የነበረች አንዲት ነርስም ከሟቾቹ መካከል ትገኝበታለች። …
ከአንበሳው ይብራ ይድረስ ለአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጤና ይስጥልን አቶ አንዳርጋቸው እንደምን አሉ ፤ በኢሳት መስኮት እንዳየሁዎ ጤናዎ በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛል ብየ እገምታለሁ ። እንደባህላችን ከብቶቹስ እንዴት ናቸው እንዳልልዎ ኤርትራ ከብት ለማርባት እንዳልሄዱ አውቃለሁና ምንም እንዲሉኝ አልጠብቅም ። ልጆቹስ እንዳልል …
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
መሃመድ ኡመር እንደሚለው በአልሸባብ መካከል ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ ክፍፍል ተፈጥረዋል በክፍፍሉ ሳቢያ የጥቃት ኢላማ ከሆኑት መካከል አል አሜሪኪ ኣንዱ ሲሆኑ በጥቃቱ የኣህመድ መዶቤ እጅ እንዳለበት ግን በስፋት ይነገራል። አህመድ መዶቤ ከሶማሊ ላንድ እንዲያውም መሐመድ ኦመር እንደሚለው የኢትዮፕያ አካል ከሆነው የኦጋዴን አካባቢ የወጡ ናቸዉ።
ብዙ ሰዎች የሚቀጥለው ዓመት፣ ወይንም በአዲስ ዓመት ይህን አደርጋለሁ በማለት እቅድ ያወጣሉ። ተግባሩን ለመፈፀምም በተለይ በመጀመሪያዎቹ ወራት በትጋት ይንቀሳቀሳሉ። እኛም በዛሬው የወጣቶች ዓለም « የአዲስ ዓመቱ እቅዴ እና እንዴት እውን እንደማደርገው» በሚል ርዕስ ዝግጅት ይዘናል።
ዛሬ ለንደን ብሪታንያ ምክር ቤት ፊትለፊት የተሠለፉት የኦሮሞ ተወላጆች እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚያደርሰዉ በደል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ነዉ።የብሪታንያ መንግሥት ሠልፈኞቹ «ዜጎቹን ይበድላል» ላሉት ለኢትዮጵያ መንግሥት የሚሠጠዉን ድጋፍ እንዲያቆም ሠልፈኞቹ ጠይቀዋል
አንድነት ፓርቲ በመስከረም 05 ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን አንጂ መንግስት ሁለት ምክንያቶች በማቅረብ ለሐምሌ 19 እንዲተላለፍ ጠይቋል፡፡ በመስቀል አደባባይ አካባቢ በባቡር ግንባታ ምክንያት የታጠሩ ቆርቆሮዎችን ለማንሳትና አዲሱን ዓመት አስመልክቶ በአካባቢው ባዛር እየተደረገ በመሆኑ መንግስት እንዲራዘም ጠይቋል፡፡ ለመንግስት በአዋጅ የተሰጠው ስልጣን በቂ ምክንያት ሲቀርብ እንዲያራዝም ህጉ የሚፈቅድ በመሆኑ ፓርቲያችን ህግን ተከትሎ ተቀብሎታል፡፡ ስለሆነም ይህ […]
ሀገራቸን ኢትዮጵያን ለቀው ለስደት የተዘጋጁት ዜጎችን ቁጥር መገመት አስቸጋሪ ቢሆንም በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት መውጣት የቻሉት ግን ላለመመለስ ብዙ ምክንያቶች አሉዋቸው፡፡ ይህን የዜጎች (በተለይ የተማሩና ወጣቶች) ስደት ሀገራችንን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈላት እንደሆነ እና ወደፊትም ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትል ለማወቅ ሊቅ መሆን የሚያስፈልግ አይመሰለኝም፡፡ አሜሪካኖች በዲቪ እንኳን ሊወስዱት የሚፈልጉት ፊደል ቆጥሮ አንድ ነገር ሊያደርግላቸው የሚችለውን እንደሆነ እናውቃለን፡፡ […]
“”አግሬን ለሰው ;;፦—– አግሬን ለሰው;;፦—– አልሰጥም አለ። ከሻአቢያ ጋር ለሚያብረው ጦር,,፣—–አልከትም አለ። ባገሬ—-መሬት,,—የሰላሙ—-ትግል——ይፋፋም አለ።!!”” እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሣችሁ፤! ! ! ! መጪው አመት ወያኔን የምንገላገልበት፤። ከሻአቢያ ጋር ያበሩትና ለማበር ያኮበኮቡት ሁሉ ልቦና የሚገዙበት ፤። ከሁሉ በላይ በሀገር ወሰጥ ሀይላችውንና ጉልበታችውን፤ እውቀታችውንና ጥሪታቸውን ሳይቀር በማሰባሰብ ፊት ለፊት ከወያኔ ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ በመተናነቅ ላይ ላሉት ታጋይ የፖሎቲካ […]
በቃሊቲ ወኅኒ ቤት እሥር ላይ የምትገኘው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ከትናንት ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጓ ተገለፀ፡፡
መስከረም ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዩኒስኮና የ’ኢንተርናሽናል ዊመንስ ሚዲያ ፋውንዴሽን’ ሽልማቶች አሸናፊ የሆነቸው ታዋቂዋ ፀሀፊና መምህር ርእዮት አለሙ በእስር ቤት የጀመረቸውን የረሀብ አድማ የቀጠለች ሲሆን፣ በእስር ቤት የሚገኙ ሌሎች እስረኞች እያሰቃዩዋት መሆኑን ለማወቅ ተችሎአል። በግፍ የታሰረቸው ርእዮት ይቅርታ ለመጠየቅ ፈቃደኛ ባለመሆኑዋ የሚደርስባት ስቃይ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። ሆን ተብሎ በተቀነባበረ ስልት ርእዮት ከእናትና …
መስከረም ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጋሞጎፋ ዞን በቁጫ ወረዳ በቅርቡ የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ መርታችሁዋል በሚል የታሰሩ የወረዳዋ አገር ሽማግሌዎች እና ነዋሪዎች ማስረጃ በመጥፋቱ እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ሀምሌ 22 እና 30 ቢወስንም ፖሊስ የፍርድ ቤትን ትእዛዝ አልቀበልም በማለት ግለሰቦቹ እስከሁን ድረስ ታስረው እንደሚገኙ ታውቋል። ፖሊስ ከፍርድ ቤት በላይ ሆኖ እስረኞችን አልፈታም ማለቱ እና እንዲያውም ሌሎች …