ፖሊስ በወላይታ በስብሰባው ወቅት ስለሚነሱ አጀንዳዎች መነጋገር አለብን አለ፤ ሳንሱር ላድርግ ማለቱ ይሆን? – ፍኖተ ነጻነት

አንድነት በወላይታ በ28/11/2005 ለሚያደርገው ህዝባዊ ስብሰባ የጥሪ ወረቀት በመበተን ላይ የነበሩ የወላይታ የአንድነት አመራርና አባላት በህገ ወጥ መንገድ በመያዝ ለእስራት የዳረገው የከተማው ፖሊስ ለአመራሮቹ‹‹በዕለቱ በምታደርጉት ስብሰባ የሚነሱ አጀንዳዎችን መነጋገር አለብን››ማለቱ ተሰምቷል፡፡ በየትኛውም መመዘኛ ስብሰባው ላይ ስለሚቀርቡ አጀንዳዎች ከፖሊስ ጋር የመወያየት ግዴታ ስለሌለብን ይህንን ለማድረግ እንቸገራለን፡፡ፖሊስ ወይም አቃቤ ህግ ህግን የጣሰ አጀንዳ ለውይይት ቀርቧል የሚል ድምዳሜ ላይ ከስብሰባው በኋላ ከደረሰ መክሰስ ይችላል››የሚል ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
934939_487240494685925_524628143_n
‪#‎millionsofvoicesforfreedom‬ ‪#‎udj‬ ‪#‎ethiopia‬ – See more at: http://www.fnotenetsanet.com/?p=5160#sthash.K9sDb9zv.dpuf