(click here for pdf)በፍቅር ለይኩን፡፡ ~ [email protected]  የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ ፓርቲ በቅርቡ ፻ኛ ዓመቱን የደቡብ አፍሪካዋ Judicial Capital በሆነችው በብሉምፎን

ቡሉስ ፓል ሎሎ፣ በኢትዮጵያ የናይጄርያ አምባሳደር
ኢትዮጵያና ናይጄርያ በሕዝብ ቁጥር በአፍሪካ ቀዳሚነቱን የሚይዙ አገሮች ናቸው፡፡ሁለቱም አገሮች እም

–  ሕጋዊ መስለው ሕገወጥ ተግባር የሚፈጽሙ ኤጀንሲዎችን አስጠነቀቀበኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ በቤት ሠራተኛነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ መሄድ ለሚፈልጉ …

[email protected] የጦርነት ነጋሪት እየሰማን ነዉ። ገዢዉን ፓርቲ የሚደግፉ በሰሜን አሜሪካ የሚገኘዉ የትግራይ ተወላጆች ማህበር አባላት፣ እንደ አይጋ ፎረም ያሉ ድህረ ገጾች፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግ በኤርትራ ላይ ጦርነት እንዲከፍት ከፍተኛ ግፊት እያደረጉ ነዉ። እነዚህ ወገኖች ከኤርትራ ጋር ጦርነት ቢከፈት በቀላሉ አስመራ መግባት የሚቻል ሳይመስላቸው አይቀርም። ትክክል ሊሆኑ ይችላሉ ። የኤርትራ ጦር ተዳክሟል። ወታደሮቹ መዋጋት አይፈልጉም። በተባበሩት መንግስታት እቀባ […]

የሚበዙት ነገሥቶቻችን በታሪክ ረገድ የተፃፈላቸው የጦርነትና የግዛት ማስፋፋት ታሪካቸው እንጂ ለእውቀትና ለጥበብ ሥራዎች እንዲሁም ለስነ ጹሁፍ ያላቸው

የሚበዙት ነገሥቶቻችን በታሪክ ረገድ የተፃፈላቸው የጦርነትና የግዛት ማስፋፋት ታሪካቸው እንጂ ለእውቀትና ለጥበብ ሥራዎች እንዲሁም ለስነ ጹሁፍ ያላቸውን ልዩ ዝንባሌና ትኩረት የታሪክ ጸሐፍቶቻችን እምብዛም ትኩረት የሰጡት አይመስሉም፤ እኛም በዚህ ረገድ ለማወቅም ሆነ ለማጥናት ያለን ፍላጎት እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ ስለዚህም በዚህ ጹሁፍ የኢትዮጵያውያንን ነገሥታት ከስነ ጹሁፍ ጋር የነበራቸውን ትውውቅ፣ መንፈሳዊ መጻሕፍትን ለመመርመር የነበራቸውን ብርቱ ፍላጎትና ጥረት […]

በተወካዮች ም/ቤት ብቸኛው የተቀዋሚ ፓርቲ አባልና የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ም/ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ ጠ/ሚኒስትሩ ሰሞኑን በፓርላማ በሰጡት መግለጫ ዙሪያና በሌሎች ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ሰላም ገረመው ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል፡፡ ህገ መንግስቱን በተደጋጋሚ የምትጠቅሱት ስለምታምኑበት ሳይሆን እንደ ሁኔታው ልትጠቀሙበት ስለምትፈልጉ ብቻ ነው ሲሉ ጠ/ሚኒስትሩ ተችተዋችኋል…ህገመንግስቱን የምንጠቅሰው ስለሚጠቅመን ነው፡፡ ለምሳሌ እኔ ህገመንግስቱ ቤቴ፣ ቢሮዬ፣ […]

አቶ መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ለፓርላማቸው የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረባቸውን ተከትሎ፤ከብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ ከአቶ ግርማ ሰይፉ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጧቸውን “መልሶች” አዳመጥኩ።አውቀውም ይሁን ሳያውቁት ፤በብዙዎቹ ነጥቦች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ግርማን ሊያገኟቸው አልቻሉም። አቶ ግርማ ፦”ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እንደምን አደሩ?” ሲሏቸው፤ አቶ መለስ፦”ተልባ እየዘራሁ ነው” ሲሉ ነው የተስተዋሉት።ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ፦”ክቡርነትዎ! ከፍየልና […]