ባለፈው ሳምንት ሐሙስ የተጠናቀቀውን አስረኛው የህወሃት መደበኛ ጉባኤ ተከትሎ የተካሄደው ምርጫ በወያኔ ደጋፊዎች ዘንድ መከፋፈልን መፍጠሩ …

ህወሃት ባለፈው ሳምንት ያካሄደው ምርጫ በወያኔ ደጋፊዎች መካከል መከፋፈልን መፍጠሩ ታወቀ Read more →

ቀደም ብሎ በደቡብ አፍሪካ የተካሄደውን የአለም ዋንጫ ጨዋታ እናሳያችሁዋለን በሚል ምክንያት ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብስቦ …

የአንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት እጅ ከአስካሉካ ኩባንያ ዝርፊያ በስተጀርባ እንዳለ ተገለጸ Read more →

በአንድ እስረቤት ውስጥ የሚገኙ 400 ኢትዮጵያውያን በጋራ እንዳወጡት በተነገረለት መግለጫ ላይ እስረኞቹ በሁለት ቀናት ውስጥ የሳውዲ …

በሳውዲ እስርቤቶች ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በራሳችን ላይ እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን ሲሉ አስጠነቀቁ Read more →

የዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ባለቤት የሆነችው አዜብ መስፍን በህወሃት አስረኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ …

አዜብ መስፍን የህወሃት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና መሾሟ ተዘገበ Read more →

በኢትዮጵያ የሚከሰተው ተደጋጋሚ ረሃብ መንስኤ የዝናብ እጥረት ሳይሆን መሪዎች ናቸው ሲሉ ዊሊያም ኢስተርሊ የተባሉ ታዋቂ ኢኮኖሚስት …

በኢትዮጵያ የረሃብ መንስኤ ድርቅ ሳይሆን አምባገነናዊ መሪዎች ናቸው ተባለ Read more →

በተለየያዩ ክፍላተ ሃገራት በሚኖሩ ገበሬዎች ዘንድ አሰሳን ያደረገው የግንቦት 7 ድምጽ ጋዜጠኛ ለዝግጅት ክፍላችን ባደረሰው መረጃ …

ኢትዮጵያዉያን ገበሬዎች “አርሶ አደርነት ዋጋ ቢስ ሆኗል” ሲሉ አማረሩ Read more →

በቃለየሱስ በቀለ | The Reporter የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ላለፉት ስድስት ዓመት ያገለገሉት …

አቶ ግርማ ዋቄ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ኃላፊነታቸው ለቀቁ Read more →