የ 7 ኪሎ መጽሔት ምረቃ
በፖለቲካ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ኪነ-ጥበባዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት እንደሚያደርግ የተነገረው 7ኪሎ የተባለ መጽሔት ሰሞኑን በዩናይትድ ስቴትስ ሲልቨርሰፕሪንግ…
በፖለቲካ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ኪነ-ጥበባዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት እንደሚያደርግ የተነገረው 7ኪሎ የተባለ መጽሔት ሰሞኑን በዩናይትድ ስቴትስ ሲልቨርሰፕሪንግ…
Minilik Salsawi – አንድ – ለፓሪሱ ጥቃት አስለቃሽ የተቀጠሩ ይመስል የወያኔ ካድሬዎች ሙሾውን ተያይዘውታል::የኢትዮጵያ ረሃብ ሕዝብን …
ለራስዋ ያላወቀች ለቅዱስ ገብርኤል መድሃኒት ጠየቀች::የፓሪሱን ጥቃት የረሃቡን ጉድ ለመሸፈን አጀንዳ ማድረግ ዝቅጠት ነው:: Read more →
በትላንትናው እለት በገለፅነው መሰረት በሀገራችን በተከሰተው ቀውስ (ድርቅ/ርሃብ) ዙሪያ ‹‹ያገባኛል!›› የምንል ዜጎች በበጎፈቃደኝነት ኮሚቴ አቋቁመናል፡፡ ዛሬ …
‹‹ቤዛ እንሁን!›› ወገን ተርቧል፤ እንድረስለት! የበጎ ፈቃደኝነት ኮሚቴ ተቋቋመ:: Read more →
ቃር የምንለው ወይንም በህክምና አጠራሩ ሃርትበርን (Heartburn) በመባል የሚታወቀው የህመም አይነት ሲሆን አብዛኞችን የሚያጠቃ እና እጅግ …
“ሬድ ቡል”ን የመሳሰሉ ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችል …
ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ያስከትላሉ ተባለ Read more →
በቅርቡ የተቋቋመው የኩላሊት እጥበት ማዕከል፣ ለኩላሊት ሕመምተኞች የእጥበት ህክምና ለመስጠት በኤስ ኤም ኤስ እያሰባሰበ ያለው…
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋር ያለን ልዩነት “ጠባብ…
በስፔናዊው ሚጌል ሊያንሶ ተፅፎ የተዘጋጀውና ከ60 በላይ በሚሆኑ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ ተሳትፎ፣ 10…
የአይሲስ ደጋፊዎች በማህበራዊ ድህረገጾች በተለይ በትዊተር የፓሪሱ ጥቃት በመድረሱ ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ::#ParisIsBurning,እና #باريس_تشتعل.,(ሲተረጎም: “Paris Burns”.)በሚሉ ሃሽታጎች …
የአይሲስ ደጋፊዎች የፓሪሱ ጥቃት በመሳካቱ ደስታቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ:: Read more →
የፓሪስ ከተማ ፍንዳታዎች አለምን አስቆጥቷል አስደንግጧል::እስካሁን 158 ሰዎች ሞተዋል::በአጥፍቶ ጠፊዎች የቦምብ ጥቃት እና በታጠቁ ሃይሎች የደረሰው …
በፈረንሳይ ፓሪስ የአጥፍቶ ጠፊዎች እና የታጣቂዎች ጥቃት ከባድ ጉዳት አደረሰ:: Read more →