የ 7 ኪሎ መጽሔት ምረቃ DW Amharic November 14, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በፖለቲካ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ኪነ-ጥበባዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት እንደሚያደርግ የተነገረው 7ኪሎ የተባለ መጽሔት ሰሞኑን በዩናይትድ ስቴትስ ሲልቨርሰፕሪንግ ሜሪላንድ ግዛት ተመርቋል።