በሀገራችን የተከሰተውን ረሀብ ተከትሎ ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የወገኖቹን ህይወት ለመታደግ የመረባረብ ዜግነታዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ …

በሀገራችን የተከሰተውን ረሀብ ተከትሎ ህይወት ለመታደግ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዜግነታዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ግዳጅም አለበት ሲል ድምፃችን ይሰማ ገለጸ፡፡ Read more →

አርቲስት ፀደንያ ገ/ማርቆስ የ2015 የምስራቅ አፍሪካ ምርጥ አርቲስት Tsedenia Gebremarkos Afrima 2015 East Africa Best Female …

አርቲስት ፀደንያ ገ/ማርቆስ የ2015 የምስራቅ አፍሪካ ምርጥ አርቲስት በሚለው ዘርፍ የአፍሪማ ሽልማት አሸናፊ ሆናለች፡፡ Read more →

የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ::በኢትዮጵያ ረሃብ አለ:: በኢትዮጵያ ድርቅም አለ::በድርቁም በረሃቡም የከፋ ሞት አለ::(ምንሊክ ሳልሳዊ) …

የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ::በኢትዮጵያ ረሃብ አለ:: በኢትዮጵያ ድርቅም አለ::በድርቁም በረሃቡም የከፋ ሞት አለ::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more →

አብርሃም ሰለሞን ይባላል ፡፡ በነ ዘላለም ወርቃለማው የክስ መዝገብ ከአራቱ የፓለቲካ አመራሮች በተከሰሱበት መዝገብ ስድተኛ ተከሳሽ …

አገር አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ “ሽብርተኛውን“ ተዋወቁት::በማያውቀው ክስ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ዞን2 ይገኛል፡፡ Read more →

መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ …

መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። Read more →

ወያኔ ለረሃብ ዕርዳታ ሰብሳቢ እነ ብቻ ነኝ አለ::… የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ …

የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤ Read more →

በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ ያስቀርባል ተባለ … አቃቤ ህግ የሽብርተኝነት ክስ መስርቶባቸው …

በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ ያስቀርባል ተባለ Read more →

ግርማ ገነሞ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በቨርጂኒያ በመኪና ተገጭተው መሞታቸው ተሰምቷል:: የ64 አመት እድሜ ያላቸው አቶ ግርማ ገነሞ …

ግርማ ገነሞ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በቨርጂኒያ በመኪና ተገጭተው መሞታቸው ተሰምቷል:: Read more →

የማላዊ መንግስት ፖሊስ 20 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን ይዞ አሰረ:: የማላዊ መንግስት የደድዛ አውራጃ ፖሊስ በሞዛምቢክ እና በማላዊ …

የማላዊ መንግስት ፖሊስ 20 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን ይዞ አሰረ:: Read more →

 #BeirutAttacks : ሊባኖስ በቤይሩት የቦምብ ጥቃት የተሳተፉትን በቁጥጥር ስር አዋልኩ አለች:: የሊባኖስ የጸጥታ ሃይሎች በቤይሩት የቦምብ …

ሊባኖስ በቤይሩት የቦምብ ጥቃት የተሳተፉትን በቁጥጥር ስር አዋልኩ አለች:: Read more →