በኦሮሚያ ተቃዋሚዎች እየታሠሩ መሆኑን ይናገራሉ
የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ቡድኖች «የሰሜን አፍሪቃና የመካከለኛው ምሥራቅ ዓይነቱን ሕዝባዊ መነሳሳት ለመከላከል ያለመ ነው» ሲሉ በገለጹት መሠረት፥ ብዛት ያላቸው የፖለቲካ እንቅስቃሴ መሪዎችን ይዞ አሥሯል። ባልደረባችን ፒተር ኃይንላይን ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፥ አፈሳው ያተኰረው ከሀገሪቱ ከሲሦ በላይ የሚሆነው ሕዝብ በሚኖርበትና የፖለቲካው ስጋት …