#Ethiopia #Freezone9bloggers እውነት አሸነፈች:: ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን:: የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሰላሳ ስምንተኛው የካንጋሮ ፍርድ ቤት …

ለ539 ቀናት የተንገላቱት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የቀረበባቸው ክስ ምንም ደጋፊ ማስረጃ ስላሌለው ነጻ ወጥተዋል:: Read more →

Minilik Salsawi – የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ የፕሮፓጋንዳ ወፍጮ የሆነው ራዲዮ ፋና የአገሪቱ አጠቃላይ ምርት 1 ነጥብ …

የሃሰት ፕሮፓጋንዳ – የቁጥር ቁልል – መሬት ላይ ያለው እውነት – ራዲዮ ፋና (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more →

– ወያኔ መስጊዶችን መዋጮ ሊጠይቅ ነው – የወያኔ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተብየው በፖለቲካ መሪዎች ላይ ተለዋጭ …

ወያኔ መስጊዶችን መዋጮ ሊጠይቅ ነው:: – በማላዊ እስር ቤት ታግተው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፈተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው Read more →

አንድ ዜጋ በገዛ አገሩ አንገቱን ቀና አድርጎ በነፃነት መራመድ የሚችለው መብቱ ሲከበርለትና እሱም የሚፈለግበትን ግዴታውን ሲወጣ …

የፍትህ አካላቱ ጥጋብ ጣራ እየነካ የሕዝብን ብሶት ሊያፈነዳው ተቃርቧል:: Read more →

ይድረስ ለኩሩዋ የሃገሬ ሴት በሙሉ በሙሉ መስዋእትነት ከፍለን ይህን ሃገር አጥፊ ቡድን እናስወግድ። አንቺ የኢትዮጵያ ዉብ …

ይድረስ ለኩሩዋ የሃገሬ ሴት በሙሉ መስዋእትነት ከፍለን ይህን ሃገር አጥፊ ቡድን እናስወግድ። Read more →

ኢሕአዴግ ያቋቋመው ፍፁማዊ አምባገነን መንግስት ለኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግሮች መፍትሔ ሊሰጥ አይችልም!! ============== ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት …

ኢሕአዴግ ያቋቋመው ፍፁማዊ አምባገነን መንግስት ለኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግሮች መፍትሔ ሊሰጥ አይችልም!! Read more →

#Ethiopia : በምርጫ እና በብልጫ የምታደምጡት የናንተው የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ለዚህ ሳምንት የመራረጥናቸውን ዜናዎች እና መጣጥፎችን …

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ለዚህ ሳምንት የመራረጥናቸውን ዜናዎች እና መጣጥፎችን ቀልብን ከሚስቡ ሙዚቃዎች ጋር አዋዝተን ቀርበናል። Read more →

-ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ በተባረሩ ሰራተኞች ተጻፈ የተባለ የመጅሊሶችን ገበና የሚያጋልጥ አስደንጋጭ ደብዳቤ …

ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ:: Read more →

በቲፒ የታገቱ ፖሊሶችን ለማስለቀቅ የኃይል እርምጃ ይወሰዳል ተባለ :: ========= ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትና የዓለም ባንክ …

በቲፒ የታገቱ ፖሊሶችን ለማስለቀቅ የኃይል እርምጃ ይወሰዳል ተባለ – Finote Democracy Radio Full NEWS Read more →

Amdom Gebreslasie  – ራስዋ የማታደርገውን ነገር ለዓፋር ክልላዊ መንግስት ኣስተዳዳሪ እሷ ኣጋር ብላ የምትጠራው ኣብዴፖ ለዓመታት …

የዓፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር ዓሊ ሴሮ ህወሓትን ኣናትዋን ብሎ ቀልቧን ገፎ ልቧን ኣዝሮ መለሳት። Read more →