የትምህርት ጥራትና የመምህራን ብቃት እያሳሰበ ነው
በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙት የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን …
በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙት የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን …
‹‹ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው በውድቅት ሌሊት አፍላ እንቅልፍ ጭልጥ አድርጎ ወስዶት ሳለ አሰቃቂ ሕልም ያያል፡፡ሕልም …
በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ውስጥ የሚገኘው ‹‹ብዝኀነትን ለዘላቂ ልማትና ማኅበራዊ ለውጥ መጠቀም ፕሮግራም›› የሚሌኒየሙን የልማት ግብ ለማሳካት …
‹‹አንድ ቋንቋ ሲጠፋ አብሮ ይጠፋል ተብሎ የሚታሰበው ዕውቀቱ ጭምር ነው›› አቶ አካሉ ወልደ ማርያም የፕሮጄክቱ ብሔራዊ አስተባባሪ Read more →
የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) የምሥራቁን የአፍሪካ ክፍል የጋራ ችግሮች በጋራ ለመፍታትና የአካባቢውን ውህደት ለማፋጠን …
መንግሥት የሕዝብ አደራ አለበት፡፡ ኃላፊነት አለበት፡፡ ተጠያቂነት አለበት፡፡ መንግሥት መንግሥታዊ ሥልጣንና ኃላፊነት ሲረከብ መነሻውም መድረሻውም አገርንና …
– ሁለት የብሔራዊ ባንክ ሠራተኞች በነፃ ተሰናብተዋል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት በወርቅ ማጭበርበር …
በወርቅ ማጭበርበር የተከሰሱት የብሔራዊ ባንክ ኃላፊና የፖሊስ መኮንን ተፈረደባቸው Read more →
– ከዕቅዱ በ300 ሚሊዮን ዶላር ያንሳል- ቅዳሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚመሩት ኮሚቴ ይቀርባል- በ2004 ከወጪ ንግድ እስከ …
የኢሕአዴግ መንግሥት በዜጐች ላይ ሽብር በመንዛት ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡
– በቅርቡ የዲዛይን ጨረታ ያወጣል- ነዋሪዎች ቅሬታ አላቸውየአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ከ23 ዓመታት በኋላ …
ስፖርት ኮሚሽን ከ23 ዓመታት በኋላ ለስታዲዮም ግንባታ የተሰጠው ቦታ እጁ ገባ Read more →
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አምስት ኪሎ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሁለት ቤተ ሙከራዎች (ላብራቶሪዎች) ከሦስት ሳምንት በፊት ባልታወቁ ሰዎች …