መነገር ያለበት ቁጥር ሦስት ለእውነት ወይስ ለውሸት የቀረበ ከበልጅግ ዓሊ
እስከ መቼ ነው ዝምታ? እስከ መቼ ነው አርምሞ ? የልብን ሐቅ አስታሞ፣ የብእር አንደበት ለጉሞ፣ እስከመቼ ነው ዝሙ ? እስከ መቼ ነው አርምሞ?? “መቼን” የማታውቅ ልቤ ፣ አርምሞህን እነቀው፣ በል እባክህ እንዳቅምህ ፣ ባለችህ መንገድ አፍስሰው፣ እስከመቼ ነው አርምሞህ? ዝሙስ እስከመቼ ነው ?? ነሐሴ 1970 ፍቃደ አዘዘ ሱዛን ራይስ በተባበሩት መንግሥታት የአሜሪካ ተወካይ ለጠቅላዩ ቀብር […]