ፍኖተ ነጻነት እትም 72 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
1-ጽሁፍ ካላበሳጨ ወይ ካላስጨበጨበ አይመቸኝም። ላለፉት ጥቂት ሳምንታት የሚያበሳጭ ወይ የሚያስጨፍር ርእስ ስጠብቅ ሳልጽፍ ቆየሁ። የኢትዮጵያውያን፤ በተለይም የአማርኛ ተናጋሪዎች ከቤንሻንጉል መባረር በራሱ በቂ አናዳጅና አሳዛኝ ክስተት በመሆኑ፤ እንዲሁም ሌሎች ስለጻፉበት እሱ ላይ ብዙ አልደክምም። ስለዚህ ሌላ አናዳጅ ርእስ ናፈቅኩ። ባለፈው ሰኞ፤ ከአድካሚው ውሎዬ እረፍት ለመውሰድ ወደኢሳት ድረ-ገጽ አመራሁ። የደንቡን አድርሼ ከኢሳት ድረገጽ ወጥቼ ለመሄድ ጣቴን […]
በ2000 ዓ.ም. ይሁን በ2001 ለጊዜው እርግጠኛ ባልሆንም ግን ከሁለቱ በአንዱ ዓመት ይመስለኛል፡፡ በመዲናችን በአዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ዓመታዊው የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ላይ የአፍሪካ ቀዳማይ እመቤቶችም በበኩላቸው ከባሎቻቸው እኩል አፍሪካውያን እመቤቶች ስለ አፍሪካ ጉዳይ ተፈጥሮ የተቸራቸውን የሴትነት ጥበብና ብልሃታቸውን በመጠቀም ኁልቆ መሣፍርት ለሌለው ለአፍሪካና ለአፍሪካውያን ችግሮችና እንቆቅልሾች ምክር ቢጤ ለመለገስና መፍትሔ ለማመላከት እነርሱም በተራቸው ለስብሰባ ተቀምጠው […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት፣ ዜጎች በማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት የመንቀሳቀስ፣ የመኖር ፣ የመነገድ ፣ የመምረጥና የመመረጥ መብት እንዳላቸው በግልጽ ያስቀምጣል። ነገር ግን ገዢው ፓርቲ ይሄን የዜጎች ሕገ መንግስታዊ መብት በመጣስ በተለያዩ ቦታዎች በዜጎች ላይ የሚያደርሰው ግፍና በደል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነዉ። በሰለጠነው አለም፣ ዜጎች ከመኖሪያ ስፍራቸው የሚፈናቀሉት፣ የሚኖሩበት አካባቢ ተፈጥሮ ባስከተለው ቀውስ የተጠቃ ወይም የሚጠቃ ከሆነ […]
የኢትዮጵያ መለኮታዊ ዕጣ በሚል ርዕስ የተጻፈ ጽሑፍ በአቡጊዳ http://www.abugidainfo.com/amharic/index.php/10541#commentsና http://quatero.net/pdf/queen-azeb-and-ethiopia.pdf በቋጠሮ ድረ-ገፆች ባለፈው የካቲት ወር ለንባብ በቅቷል፡፡ ጽሑፉ በ75 ገፆች የቀረበና በጥልቀት የተዘጋጀ በመሆኑ ለመረዳትና የተሰጠውን ተስፋ ለመጠበቅ ጊዜ የሚፈልግ ነው፡፡ ጸሐፊው አቶ አቤል ጋሼ ላደረገው እንደዚህ ያለ ሰፊ ጥናት ምስጋና ይገባዋል፡፡ በአቡጊዳ ላይ አስተያየት ከሰጡት አራት ሰዎች መካከል ቢያንስ ሁለቱ ስለ ጽሑፉ ጥሩ ብለዋልና […]
የመን ውስጥ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደርሰው በደል ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መጥቷዋል፡፡ በጅቡቲ አድርገው ቀይ ባህርን ተሻግረው ወደ የመን የሚገቡትን ኢትዮጵያዊያንን በማገት 1000 እና 1500 የሳዑዲ አረቢያ ሪያል እና ከዛም በላይ ከወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲያስልኩ የሚያደርጉ አፋኞች መኖራችን ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ መግለጼ ይታወሳል፡፡ እነዚህ አፋኞች ያገቱት ሰውን ለማስለቀቅ ገንዘብ የሚልክለት ከሌለ ከተራ ድብደባ እስከ መግደል የደረሰ ቅጣት […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሀቁን እንነጋገር ከተባለ፤ ዛሬ ኢትዮጵያ ሕዝቦቿ በነጻነት የሚንቀሳቀሱባት አገር አይደለችም። ይህ ማለት ግን ለጥቂቶች መንግስተ ሰማይ አልሆነችም ማለት አይደለም። ፍሬ ነገሩ ግን ሥልጣን ላይ ካሉት ስዎች ጋር በማበር የምዕራብ መንግሥታትና ኩባንያዎቻቸው፡ ጥቅሞቻቸውን ለማራመድና፡ አሁን ያለውን ስቴተስኮ እንዳለ ለማቆየት የፈልጉትን ያህል ቢደስኩሩም፤ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ባይተዋሮችና በብዙ መልኩ ሕይወታቸው በአረብ አገሮች በግርድና ላይ ካሉ ወገኖቻችን ጋር ያለው […]
ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ሰኞ መጋቢት 30 ቀን 2005 ዓ.ም በእነ አቶ እስክንድር ነጋ፣ አንዱዋለም አራጌና ሌሎች ባቀረቡት የይግባኝ ጥያቄ ላይ ዉሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዙሪያ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ዉስጥ ዉይይት እንደተደረገ ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ መጋቢት 18 2005 ዓ.ም ባቀረበዉ ጽሁፍ ዘግቧል። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዳዋለም አራጌ፣ አቶ ናትናኤል መኮንን ፣ […]
ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ ባታውቂው ነው እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡ ይህች ግጥም በልጅነት ካዳመጥኳቸው ሥነ ቃላት የማስታውሳት ናት፡፡ አግባብነቷ ለድሃ ገበሬ ነው፤ ክምሩን በብድርና በልቅት የጨረሰ ገበሬ በክምሩ አጠገብ ባለፈ ባገደመ ቁጥር እያያት፣ ስትወቃ ብድር መክፈያ እንጂ ለርሱ የሚተርፈው ነገር የሌለው መሆኑን ለማስታወስ የሚጠቀምባት ናት፡፡ እኔ እዚህ ላይ ያመጣኋት ግን ለቁሣዊ የምግብና የመጠጥ ጉዳይ አይደለም፡፡ […]
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ቀኖና መሠረት የዓብይ ጾም ወይም የሑዳዴ ጾም አምስተኛ ሳምንት ‹‹ደብረ ዘይት›› በመባል ይጠራል፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት አስተምህሮ የዓብይ ጾም ሳምንታት በሙሉ ከክርስትና ሃይማኖት አስተምህሮ፣ ሥርዓትና ታሪክ ጋር የተያያዘ የራሳቸው የሆነ ስያሜ አላቸው፡፡ የዚህ ስያሜ አመንጪም የ6ኛው መቶ ክ/ዘመን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሊቅና የዜማ ደራሲ የሆነው ቅዱስ ያሬድ እንደሆነ […]
የ እስክንድር ወንጀሉ መምከሩና ኣቅጣጫ ማሳየቱ ብቻ ነው ኣንድ ጊዜ ኣባባ ተስፋየ ከዚያ ከሚያምርባቸው የ ልጆች ክፍለ ጊዜ ዝግጅታቸው ጠፉብኝና ኸረ የት ገቡ? ብየ ኣንዱን ጠየኩ። “ኣልሰማህም እንዴ ?” በፍጹም ምን ሆኑ? ደንገጥ ብየ እንደገና ጠየኩ። ያ ሰው እየሳቀ “ባለፈው ጊዜ ኣዲሱ ኣመት የሰላምና የእርቅ ያድርግልን ብለው በመናገራቸው የመንግስት ሰዎች ማን ሲጣላ ኣዩ? ብለው ኣባረሩዋቸው […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
“የኢህአዴግ እብሪትና ትዕቢት አገርንና ህዝብን የሚያጠፋ ነው”
ከቤንሻንጉል አማርኛ ተናጋሪ ዜጎችን በግፍ የማፈናቀሉ ተጠናክሮ ቀጥሏል
በአፋር የተከሰ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እኛ እኳ ነፃ ነን፣ ነፃነት የምናውቅ፣ በነፃነት ወልደው፣ያወረሱን ሰንደቅ፡፡ ልምዳችን እኳ ነው፣ መሞት ለነፃነት፣ ብዙ አባቶች አሉን፣ የሆኑ መስዋት፡፡ ብዙ ጀግኖች አሉን፣ ነፃነት የሰጡን፣ ሃገርን እንደ ሃገር፣ በክብር ያወረሱን፡፡ ታላቅ ታሪክ አለን፣ የሶስት ሺህ ዘመን፣ እውነት የሚናገር፣ ጠብቆ ያቆመን፣ አንድ ሆነን እንድንቆይ፣ በምግባር ያነፀን፡፡ ድንቅ ነን ፈርጥ ነን፣ የአፍሪካ ጮራ፣ የነፃነት ቀንዲል፣ ከሩቅ የሚያበራ፡፡ ታዲያ […]
ለማንበብ እዚህን ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
«የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ ትግል ? ወይንስ ሰላማዊ እንቅልፍ ?» በሚል ርእስ፣ ስማቸዉን ያልጠቀሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የጻፉትን ጽሁፍ አነበብኩ። አገር ቤት ባሉ «የተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን» በሚሉ ድርጅቶች ላይ ያተኮረ ጽሁፍ ነዉ። አገር ቤት የሚንቀሳቀሱ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እያሉ፣ እስከመቼ ሕዝብ መብቱና ነጻነቱ ተረግጦ እንደሚኖር ያሳሰባቸው ይመስላል። ተቃዋሚዎች በሥራ ላይ ሳይሆን በእንቅፍል ላይ እንዳሉም በመግልጽ ተቃዋሚዎቹ ሊመስልሱት […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እኔ ምን አገባኝ የምትለው ሐረግ፣ እሱ ነው ሃገሬን ያረዳት እንደበግ፣ የሚል ግጥም ልጽፍ፣ ስሜት አንዘርዝሮኝ ብድግ አልኩኝና፣ ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና ። ኑረዲን ዒሣ ጀርመን ፍራንክፈርት በታማኝ በየነ ስብሰባ ታምሳ ከረመች። ከብዙ ጊዜ በኋላ እንደገና ብዙ የፍራንክፈርት አካባባቢ ነዋሪዎች ተገናኝን። አልፎም ተርፎም ችግራችንን ተወያየን። በዚሁ አጋጣሚ ይህንን ዝግጅት ላዘጋጁት ለወ/ሮ አሳየሽኝና ለአቶ ጥላሁን […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ያለማመንታት ፕ/ር መረራ ‹‹ፖለቲከኛ ናቸው›› ማለት ይቻላል፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዞአቸውም እንደ ፖለቲካ ሳይንስ ምሁርነታቸውና እንደፖለቲከኛነታቸው በሚያደርጉት ተሳትፎአቸው ይታወቃሉ፡፡ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ደግሞ በፓርላማ በነበራቸው ቆይታ በግልፅነታቸውና በቀልድ እያዋዙ ተናጋሪነታቸው ነው የሚታወቁት፡፡ በፖለቲካ የተሳትፎ ህይወታቸው የሚጀምረው አምቦ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ እያሉ ነበር፡፡ የንጉሱን አገዛዝ ለመጣል ከተንቀሳቀሱት አፍላ ወጣቶችም አንዱ ናቸው፡ ፡ በወቅቱ የ66ቱ አብዮት እውን […]
fnote newsletter 66
ሁለት ቦታ የተከፈለው የሕወሐት አመራር ልዩነቱን በማስፋት እየተወዛገበ መሆኑን ከመቀሌ ታማኝ ምንጮች ገለፁ። ስብሃት እና አዜብ የሚመሩት ሁለቱ ቡድን አነጋጋሪ አቋም ይዞ መውጣቱን ምንጮቹ ጠቁመዋል። በስብሃት ነጋ የሚመራው ቡድን ባስቀመጠው አቋም « መለስ ሕወሐትን ገድሎ ነው የሔደው! አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው። ጥያቄው ግልፅ ነው፤ ሕወሐት መቀጠል አለበት.. ወይስ የለበትም?» ሲሉ በድርጅቱ ቀጣይ ሕልውና ላይ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዘረኛው የህውሃት ስርዓት በነፃ አውጪ ስም ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እንዲሁም ከዛም በፊት የሚከተለው የተሳሳተ ሃገር መገነጣጠሉንና ቤሄራዊ ጥቅምን አሳልፎ መስጠቱን መመልከት የተለመደና የቀን ከሌት ክንውናቸው መሆኑ በሃይል ስልጣን ከያዙበት ጊዜ ጀምሮ የሚታይ እውነታ ነው፡፡ ከምስረታው ጀምሮ ይዞት የተነሳው የኢትዮጲያን ሉዋላዊነት የማፍረስና የመበተን አላማውን መተግበር የጀመረው የሻቢያ አሽከር በመሆን ለሃገር አንድነትና ክብር ዘብ የቆመውን የኢትዮጲያ […]
የቀድሞው ኢትዮጵያዊ የአሁኑ ኤርትራዊ ፕሮፌሰር ተስፋጽዮን መድኃኔ “ኤርትራ እንደ እናት አገር፤ ችግሮችና ፈተናዎች ትናንትም ዛሬም” በሚል ርዕስ በአውሮጳውያኑ የዘመን አቆጣጠር ጥር ወር 2013 የጻፉትን ጥናታዊ ዘገባ በፍላሼ አሰንብቼ ዛሬ ጧት ቁርሴን አወራረድኩበት፡፡ ኤርትራ ለእርሳቸው የምታስጨንቀውን ያህል ኢትዮጵያም – ባለቤት ያጣችዋ ከርታታዋ ኢትዮጵያም ለእኔ እንደእናት ሀገር ታስጨንቀኛለችና የተሰማኝን ልናገር ብዕሬን አነሳሁ፡፡ ግን በዚህች የተረገመች ሀገር – […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አንድ ወዳጄ ከወዳጅም የሞያ ጓደኛዬ የሆነው ጋዜጠኛ ግርማ እንድሪያስ የእህቱ ልጅ በባህር ወደ የመን ሲመጣ መያዙን ነገረኝ፡፡ ትንሽ ቆየ እና እህቱ ማለት የተያዘው ልጅ እናት ደወለች፡፡ እናት ጉዷን አላወቀችም፡፡ የመን መጥታ ችግሩን አላየች በምን ትወቅ? ደግሞስ ችግሩን ለማወቅ የግድ የመን መምጣት አለባት እንዴ? የለባትም፡፡ በየጊዜው ይጻፋል፡፡ ይነበባል፡፡ ግን ማንበብና ማስተዋል አንድ አይደለም፡፡ ልጇ ያን ነው […]