‹‹ኢህአዴግ በቆሎ፣ ሙዝና ቡና መትከል የጀመራችሁት እኔ ከመጣሁ በሁዋላ ነው ሊለን ይፈልጋል› ተሳታፊዎች ወደ ደቡብ ክልል በአንድ ወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ዘመቻ ያደረገው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሰኔ 23 ቀን 2004 ዓ.ም በደራሼ ልዩ ወረዳ ጊዶሌ እና ሰኔ 24 ቀን 2004 ዓ.ም ደግሞ በደቡብ ኦሞ ጅንካ ከተማ ከህዝቡ ጋር በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ምክክር […]

የእነ አንዱዓለም አራጌን ክስ ሲከታተል የነበረው ፍድር ቤት ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. በተሰየመው ችሎት፣ ሁሉንም ተከሳሾች ጥፋተኞች በማለት ውስኔ ሰጥቷል፡፡ አቶ መለስ ዜናዊ በተለያዩ አጋጣሚዎች የታሳሪዎችን ጥፋተኛነት በአደባባይ የተናገሩትን፣ ፍርድ ቤቱ በጹሁፍ አንብቦታል፡፡ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ፍርድ ቤቶች ነጻነት የሚባል ፈጽሞ የሌላቸው ተቋሞች መሆናቸውን ከማሳየት ያለፈ ፋይዳ አልነበረውም፡፡ በተጨማሪም የፍትህ ተቋማት ህውሓት/ኢህአዴግ በስልጣን እስካለ […]

ያሳለፍነው ግማሽ ምዕተ ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰብአዊ ክብሩና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የታገለበት ዘመን ነው፡፡ ይሁን እንጂ የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ ባለቤት ለመሆን እስካሁን አልታደለም፡፡ እኔም በተፈጠርኩበት በዚህ ዘመን ለራሴ፣ ለልጆቼና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ዴሞክራሲና ነፃነት እንደሚገባን በማመን አቅሜ በፈቀደው መጠን ታግያለሁ፡፡ ይኼን በማድረጌ በማንም ላይ በክፋት አልተነሳሁም፤ ይኼን በማድረጌ ህግ ጥሼ አላውቅም፤ ይኼን በማድረጌ በደሃዋ ሃገሬ ጥቅም ላይ […]

ሰሞኑን በአርምሞ ሰነበትኩ፡፡ በሀገር ቤትም ሆነ በውጪው አሳዛኝና አስገራሚ ዜናዎችና ሀተታዎች ግን እየተደነቅሁ፣እየቆዘምኩና እየተሳቀቅሁ ከርሜያለሁ፡፡ በተለይ በተለይ በሁለቱ ጉዶች – መለስና አሳድ፡፡ እንደነዚህ ሁለትና ሦስት ቀናት ግን በሰው ልጆች ከንቱነት ተደምሜ አላውቅም፡፡ በመሠረቱ የኢትዮጵያን ጉዳይ ሸለል ካላሉት በእርግጠኝነት ሊያሳብድ ይችላል፤ ወያኔዎቹ ግን ይህን ይፈልጉታል – ጠቅልለን ጨርቃችንን እንድንጥልና ብቻቸውን ካለገልማጭና ካለቆንጣጭ ካለአሳባቂም ሥልጣንና ሀብት ላይ […]

የግብጹ ሙስሊም ብራዘርሁድ በጠባብ ልዩነት አሸነፈ፡፡ እንኳን ደስ ያለው፡፡ ማሸነፍ ደስ ይላል፡፡ እንደማሸነፍ የሚያስደስት የለም፡፡ ይህ እስላማዊ ቡድን በአፄ ሙባረክ ዘመነ መንግሥት ከሕዝቡ 20 በመቶ ብቻ ይደግፈው እንደነበር ሰምቻለሁ፡፡ ዛሬ ግን ሕዝብ ተገልብጦ 53 በመቶ አካባቢ በሚሆን የመራጮች ድምፅ ይሄው እስላማዊ ቡድን አሸነፈ ተብሏል፡፡ ዓለም ዘወርዋራ ስለሆነች ይህ ክስተት አይደንቅም፡፡ የግብጽ ነገረ ሥራ ከኛዋ ከርታታ […]

ከዚያ ወደዚህ ስመለስ፤ ከአንድ ወር ቆይታ በሁዋላ ወደምኖርበት ከተማ ተመልሼ ከአውሮፕላን ዱብ ከማለቴ ነው ከአውሮፕላን ጣቢያ የተቀበለኝ ሰው “ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ሞቱ እየተባለ ይወራል” ብሎ ያረዳኝ። ይሄ ወዳጄ ዜናውን ሲሰብርልኝ፤ ስሜቴ ሁሉ ተሰባበረ። የኛ አገር ፖለቲካ ሁኔታ የባሰውን ጨለመብኝ። ሰማይ ተደፋብኝ። አዘንኩኝ። ደበረኝ። ለመሆኑ እኚህ 30 አመት ኢትዮጵያን የወጉና ምናልባትም የአገራችንን ያለፉትን 21 አመታት ታሪክ የቀያየረውን […]

በኢትዮጵያ የሚታተመውና በድረ ገጽ አማካኝነት የሚነበበው “አዲስ አድማስ” በመባል የሚታወቀው ሳምታዊ ጋዜጣ እጅግ ሃላፊነት የጎደለው የፈጠራ ወሬ በዜና መልክ ሰሞኑን አስነብቧል። በዘባው መሰረት ለደህንነቴ ስለሰጋሁ ቤቴን ለቅቄ ከዋሽንግተን ዲሲ እርቄ በሁለት የደርግ አየር ወለዶች እየተጠበኩ በአንድ “ቪላ” ውስጥ እንደምኖር ይሄው “ጋዜጣ” ነግሮናል። ከዚህም በተጨማሪ 250ሺ ዶላር በሽልማት ቃል እንደተገባልኝና ከዚሁም 120ሺ ዶላር ባንክ ማስገባቴን “ዜናው” […]

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ በውስጡ የሚከተሉት ተካተዋል ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚደረጉ ብርበራዎች ይቁሙ ዜጎቻችን እየተፈናቀሉ ለባዕዳን መሬት በገፍ ይሰጣል – ዳንኤል ሺበሺ የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ አንድነት ፓርቲ ምርጫ ቦርድ ጥያቄዬን አልመለሰልኝም አለ ባለሥልጣናቱ በአዲስ አበባ ስታዲየም ለቦክስ ተገባበዙ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የተደረገው የማደራጀት ሙከራ እስረኞችን አስቆጣ አቶ ሽፈራው ሽጉጤን ለመቃወም በርካታ ኢትዮጵያውያን ተሰባስቡ […]

ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ላለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ከፈላጭ ቆራጭ መንግስት ወደ ዴሞክራሲ በሚል ርዕስ ስጽፍ ነበር፡፡ከነዚህ አስተያየቶች በመጨረሻው ጦማር ላይ ስጥፍ “በዴሞክራሲው መሸጋገርያ ድልድይ ላይ ስልጣንን በሚየነፈንፉ ግለሰቦችና ቡድኖች መሃል ግጭትና ግብግብ አይቀሬ ሲሆን፤ተራው የህብረተሰብ ክፍል ስልጣናቸውን በሚያኮላሹትና ለግል መጠቀሚያ በሚያደርጉት ላይና ሥልጣናቸውን የሙጢኝ ባሉት ፈላጭ ቆራጮች ተሰላችቷል መሮታልም፡፡ይህ ከፈላጭ ቆራጭ ስርአት ወደ ዴሞክራሲ በሚደረገው […]

በጦር ሜዳ ውስጥ ብዙ ዓይነት የጦር ጀብዶዎች እንዳሉ አውቃለሁ:: ሆኖም ግን ከሁሉም ዓይነት የጦር ጀብዶዎች እኔን ሁልግዜ የሚያስገርመኝ ግን ፊትን ሳያጥፉ ፊት ለፊት ጠላትን መፋለም ሲቻል በጠላት ጥይት ተመቶ የወደቀን የጦር መኮንን (አዛዥ) ተሽክሞ ወደ ወገን ቃጠና ማሸሽም ታላቅ ወታደራዊ ጀብዶ ሆኖ ለከፍተኛ የማዕረግ ዕድገት የሚያበቃ መሆኑ ነው:: በዚህ ሁኔታ ከምርኮ ዳነ የተባለን አንድ ከፍተኛ […]

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ በውስጡ የሚከተለውን ያገኛሉ የምሁራን ዝምታ ይሰበር! የ ቴ ሌ እ ማሬና ፍ ካ ሬ – ነብዩ ኃይሉ በጐንደር ፖሊስ የሟቾችን አስክሬን በመኪና መሬት ለመሬት አስጐተተ በቤንች ማጂ ዞን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገደሉ ግንቦት 20ን ለማክበር 120 ሚሊዮን ብር መውጣቱ ተጠቆመ አንድነት ፓርቲ በምርጫ ቦርድ አፍሪያለሁ አለ – ቦርዱ በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ጠይቋል […]

የኢትዮጵያ ዐበይት ጉዳዮች መወያያ ጉባኤ ለሶስት ዓመታት ያህል ኣንድነታዊ ዓለም-አቀፍ የሕዝብ ማህበራት ንቅናቄ ለመመስረት ሲጥር ቆይቷል። የተሰባሰበውም በአምስት ዓብይ መርሆዎች ላይ ነው። እነዚሁም፦ የኢትዮጵያን ድንበሮችንና ልዕልና ማስከበር፤ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት ማክበር፤ በዓለም-አቀፍ እውቅና ያላቸውን የዚጎች መብቶችን ማሳወቅና ማስከበር፤ የግል ሃብት ዋስትና እንዲረጋገጥና፤ ሚዛናዊና አስተማማኝ ቁጥጥር የሚያንጸባርቁ መንግስታዊ መዋቅራት እንዲዘረጉ የሚሉ ናቸው። ለመጀመሪያ ጊዜ መብት-ተኮር የሲቪክ […]

በውስጣ የሚከተሉትን ይዛለች 10ሩ የድህረ-ግንቦት 20 ኪሳራዎች – ነብዩ ኃይሉ መለስ ኢትዮጵያን እንዴት እየመራት ነው? አቶ መለስ በደቡብ አፍሪካ ሊያደርጉት የነበረው ንግግር በተቃውሞ ተሰረዘ የቀበሌ ክበባት የማናቸው? በአንድነት ፓርቲ እና ኢቴቪ መካከል ለተመሰረተው ክስ ለብይን ተቀጠረ ወ/ሮ አዜብ መስፍን መሬት መውሰዳቸውን ያጋለጠው ሠራተኛ ታሰረ ጥቅምት 23፣ መስከረም 2 እና ግንቦት 20 ሰማዕታቱ ቀና ብለው ያዩት […]

ከሚዛን ተፈሪ ወደ ዲማ ለሥራ ስንሄድ ኬላ ላይ መታወቂያ እየተመለከቱ ሲፈትሹ መታወቂያችን ብሔር በሚለው ቦታ ላይ አማራ ስለሚል መርጠው እስር ቤት ከተቱን፡፡ ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን ገለጹ፡፡ እነዚህ እስር ቤት ቆይተን ተፈታን የሚሉ ሰዎች እንደሚሉት “ዲማ በጉልበትህ ሠርተህ የምታገኘው ገንዘብ አለ የሚል መረጃ ስለደረሰን ሥራ ፍለጋ በመጓዝ ላይ ነበርን፡፡ ሚዛን ተፈሪ ስንደርስ ለፍተሻ ከመኪና ውረዱ አሉን፡፡ […]

’’የመለስና የሌንጮ የመግባባትና የስምምነታቸው መሰረት ከቶ ምን ሊሆን ይችላል? የድርድራቸው ማእከልና ያግባባቸው የጋራ ፍላጎት ምንድነው? አልገባኝም። መረጃም የለኝም። ማለት የሚቻል ነገር ግን ይኖራል። ሌንጮና ዲማ የዋህ ፖለቲከኞች አይደሉም። ’’የአበሻን ተንኮል አሳምረው የሚረዱ ናቸው ’’። ያግባባቸው አንድ የጋራ የሆነ ማእከላዊ ነጥብ ግን የግድ ይኖራል። ’’ተስፋዬ ገ/ አብ መቸም ! ተስፋየ በጥሩ ብዕሩ እያዋዛ በሚለቃቸው መጣጥፎቹ ውስጥ […]

‘የነገዋ ኢትዮጵያ በዛሬው ቅይት ትለካለች’:- ወያኔ የየካቲት 1967 ዓ.ም አፈጣጠሩ፣ እድገቱ፣ አሁን እየሠራ ያለው ተግባሩ፣ ቀጣይ ዓላማውና እንዲሁም በ1997 ዓ.ም ምርጫ እርቃኑን የቀረው ዘረኛ የፖለቲካ መሠረቱና ኋላቀርነቱ ኢትዮጵያን መሠረት አድርገው ከተደራጁ ዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ቡድኖችና ከግለሰቦች ጋር ሳይቀር ለሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ስልጡን የፖለቲካ ሥርዓት ተገዥ ሆኖ ለሥልጣን ለመወዳደር ስለማይፈቅድለት ሕዝባችንን አረመኔ በሆነ ድርጊቱ በጠብ-መንጃ በገፍ ይገላል፣ […]

ኢሳት ዜና:- ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን በጋዜጠኝነት ያገለግሉ ነበሩ:: በደረሰባቸው ድንገተኛ ህመም ለጥቂት ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል:: ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ ባለትዳርና የ4 ልጆ ች አባት እንዲሁም የሁለት ልጆች አያት ነበሩ:: በጋዜጠኛ ንጉሤ ጋማ የህይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም በቅርቡ ይዘን እንቀርባለን። በዚህ […]

ኢትዮጵያ እጅግ ረጅም የአገርነትና ተከታታይነት ያለው የመንግሥትነት ታሪክ ካላቸው ጥቂት አገሮች አንዷ ናት፡፡ የረጅም ዘመን አገርነቷና የተከታታይ በሀወርታዊ መንግሥት ባለቤት መሆኗ፣በጥንታዊ ሥልጣኔ ቅሬቶቿና በራሷ የጽሑፍ ቋንቋ የተገለጸ ነው፡፡ የአክሱም ሀውልት፣የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት፣ በአገሪቱ ልዩ ልዩ ታሪካዊ ቦታዎች በአርኪዮሎጂስቶች ጥናትና ምርምር ከምድር ውስጥ ተቆፍረው የተገኙት የድንጋይ ላይ ጽሑፎች፣ ገንዘቦችና ልዩ ልዩ መገልገያ መሣሪያዎች የረጅም ዘመን ታሪኳ […]

አነበሣ ገላለሁ ይለን የነበረው፣ ዘሆን አድናለሁ ሲለን የነበረው፣ ነብር አጠምዳለሁ ሲለን የነበረው፣ ጣቶችን ቆርጣለሁ ሲለን የነበረው፣ የደደቢት ጀግና የፓርላማ አቶራ፣ የአጋዚን ሠራዊት በሆዱ የገዛ፣ ሲያገሳ የኖረ እንደ ዳልጋ አንበሣ፣ ከኔ ሌላ ጅግና አይኖርም እርም ነው፣ ለሃያ ዓመታት ሲለን የነበረው፣ በፍርሃት ተውጦ መለሰን አየነው። የአበበ ገላውን ድምጹን በመስማቱ፣ መለሰ ዜናዊ ተደፋ ካናቱ። በትዕቢት ተሞልቶ ሰማይ ላይ […]

ጀግና አምጣ ጀግና ወልዳ አቁማለች፣ እናት ምድር ልጅ ለመውለድ አርጣለች፣ አርባ ዓመታት አልፏት መክና ተክዛለች፣ ብለን አዝነን ቱቢት ለብሰን ባዘንበት፣ ጀግና ወጣ ! ዘራፍ ብሎ ! ከኢሳት ቤት፡፡ የኛ ! ቧዚዝ! የኛ ጀግና ! የቴዎድሮስ ልጅ፣ ጃሎ ! ብሎ በአዳራሹ አዋጅ ቢያውጅ፣ የት ይደበቅ ? የት ይሸገግ የሹምባሽ ልጅ ? አይኑ ብልጥጥ ! ፊቱ ድንግጥ […]

በትግራይ ክልል የልማት ሠራዊት እንዲሆኑ ተብለው የተመደቡ አካላት የወረዳና የቀበሌ አስተዳዳሪዎች በሕወሓት ካድሬ መሪነት ነው እሚንቀሳቀሱት፡፡ የታዘዙትን የሚፈጽሙ ናቸው፡፡ እነዚህ አካላት የተሰማሩበት የሥራ ዓላማ በገጠር በተመረጡ ቦታዎች በመስኖ የሚለማ ግብርና ማፋጠን የሚል ነው፡፡ ለዚህ ተብሎ የታቀደው የልማት አቅጣጫ ደግሞ በተመረጡ የገጠር መንደሮች እያንዳንዱን ገበሬ በእርሻ ማሣው የውሃ ጉድጓድ መቆፈር እንዳለበት ነው፡፡ በተጨማሪ ከደደቢት የብድር ተቋም […]